ለሻይ ቅጠል ልማት ሰፊ መሬት የወሰደው የህንድ ኩባንያ ጣውላ ሲያመርት ተገኘ

በጋምቤላ ክልል ለሻይ ቅጠል ልማት በወሰደው ሰፊ መሬት ምክንያት ከፍተኛ ውዝግብ አስነስቶ የነበረው የህንድ ኩባንያ ጣውላ ሲያመርት ተገኘ፡፡