ናዝሬት ትምህርት ቤት የምረቃ በዓል መሰረዙ ወላጆችን አስከፋ
‹‹ተማሪዎቹ ስለፈጸሙት ድርጊት ምንም አንናገርም›› የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተር
ከ50 ዓመታት በላይ በማስተማር በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያንን ለከፍተኛ ደረጃ በማብቃት የሚታወቀው ናዝሬት ትምህርት ቤት፣ በ2004 ዓ.ም. የ12ኛ ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎችን የምረቃ ሥነ ሥርዓት በመሰረዙ ወላጆች መከፋታቸውን ገለጹ፡፡