የመንግሥት አመራሮች ለውጥን የመምራት ክህሎት አለማዳበራቸው ተገለጸ

በአገሪቱ ውስጥ በየደረጃው ያሉ የበላይ አመራሮች ለውጥን የመምራት ክህሎት በተፈለገው ደረጃ ያልዳበረ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡