የኦባማ የጤና ዋስትና ህግ DW Amharic June 29, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአሜሪካን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማን የጤና ዋስትና ህግ ህገ መንግስታዊነቱን የጠበቀ ነዉ ሲል ወሰነ። እንደጀርመንና የመሳሰሉ የአዉሮጳ ሀገሮች አሜሪካ ለእያንዳንዱ ዜጋ የጤና መድህን ዋስትና ሳይኖራት ረዥም ዓመታት ዘልቃለች።