የደደቢት ወያኔዎች ትግሬ ቢሆኑም፤ ትግሬ ሁሉ ወያኔ አይደለም
ይገረም አለሙ

የቀድሞው ጠቅላይ ምኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በአብዮታዊ ዴሞክራሲያቸው ድል ማግስት መቀሌ ተገኝተው በትግርኛ ባደረጉት የአደባባይ ንግግር፤ “እኛ ከሥልጣን ብንወርድ፤ ነፍጠኞች አንድ ቀን አያሳድሩዋችሁም” ማለታቸውን የዓይን እማኝነታቸውን የሰጡ ሰዎች በወቅቱ አስነብበውናል።
ይገረም አለሙ

የቀድሞው ጠቅላይ ምኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በአብዮታዊ ዴሞክራሲያቸው ድል ማግስት መቀሌ ተገኝተው በትግርኛ ባደረጉት የአደባባይ ንግግር፤ “እኛ ከሥልጣን ብንወርድ፤ ነፍጠኞች አንድ ቀን አያሳድሩዋችሁም” ማለታቸውን የዓይን እማኝነታቸውን የሰጡ ሰዎች በወቅቱ አስነብበውናል።
(አዲስ መረጃ ተካቷል ) ሚያዚያ 3 ቀን 2008 ዓ.ም. (April 11, 2016) ይህንን ጉዳይ እየተከታተልን አዳዲስ መረጃዎችን እናቀርባለን ባልነው መሰረት አሁን የደረሰን አዲስ መረጃ እንደሚያመለከተው የከሳሽ ወገን ጠበቃ ጥያቄዬን ጨርሻለሁ ብሎ እስኪያበቃ ድረስ የእምነት ክህደት ቃል በተከታታይ ብዙ ቀናት ሊቆይ …
ሰበር ዜና: – አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) (የእምነት ክህደት ቃል ) ከነገ ጀምሮ ዲሲ ፍርድ ቤት ይሰጣሉ። Read more »
በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: #BBC #VIDEO #Ethiopia ለፖለቲካ ፍጆታው የሚሯሯጥ አገዛዝ በተንሰራፋበት ኢትዮጵያ በምስራቁ ግዛት ረሃቡ እየከፋ መቷል ሲል ቢቢሲ በዜናው እወጃው ተናግሯል::ምግብ ለማግኘት ሲባል ሕዝቡ ቀየውን ጥሎ እየተሰደደ ሲሆን ሴቭ ችልድረን እንደጠቆመው በምብ እጥረት ከሚሞቱት በተጨማሪ 16 ሚሊዮን …
በምስራቅ እዝ የሕወሓት ሰራዊት የጦር መሪዎች እና በበታች መኮንኖች መካከል ንትርኩ ከሯል:: #Ethiopia #EPRDF #EthiopianArmy #Ogaden #Miniliksalsawi #Change ተቃዋሚዎች ወደሰራዊቱ ዘልቀውለመግባት አለመቻላቸውናፍላጎት አለማሳየታቸው አንዱችግር ነው Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በጎዴ በሚገኘው የሕወሓት ምስራቅ እዝ ክፍለጦር የጦር መሪዎች …
በምስራቅ እዝ የሕወሓት ሰራዊት የጦር መሪዎች እና በበታች መኮንኖች መካከል ንትርኩ ከሯል:: Read more »
ለኢሻ ሰላት በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ተገኝተው የነበሩ የተወነሱ ሙስሊሞች በፖሊሶች ተደበደቡ አቡ ዳውድ ኡስማን ትላንት መጋቢት 2 /2008 ከኢሻ ሰላት በኋላ በታላቁ ሼህ ሆጀሌ መስጂድ ፖሊሶች ወደ መስጂዱ በመግባት በመስጂዱ የነበሩትን የተወሰኑ ሙስሊሞች ደብድበዋቸዋል፡፡ በተደጋጋሚ በመስጂዱ ረብሻ ፈጥሮ ሙሰሊሙን በመደብደብ …
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች የክለቡ ቦርድ ባለስልጣናት ስልጣን እንዲለቁ ጠየቁ:: በትላንትናው እለት በአዲስ አበባ ስታዲይም የቡና ክለብ ደጋፊዎች ድምጻቸውን ሲያሰሙ ተቃውሞ ሲገልጹ አምሽተዋል::በቦታው የነበረ የቡና ክለብ ደጋፊ እንዲህ በጽሁፍ አስፍሮታል:: እግር ኳሳችን ባያድግም እንደ ኢትዮጵያ ቡና የመሰለ ደጋፊ ባለቤት …
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች የክለቡ ቦርድ ባለስልጣናት ስልጣን እንዲለቁ ጠየቁ:: Read more »
አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) ናሽቪል፣ ቴኔሲ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰው ፍርድ ቤት እንደቀረቡ ባለፈው ሳምንት የዜና ሽፋን እንደሰጠነው ይታወቃል። አቡነ ፋኑኤል “ወያኔ ይገድለናል” ብለው ከአሜሪካ መንግሥት የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቀው የተፈቀደላቸው ቢሆንም፣ ከወያኔ ሹመትን ተቀብለው ወደ አሜሪካን ተመልሰው በመምጣት ወያኔን እያገለገሉ …
የሕወሓት ኤምባሲ በአሜሪካ ፊላዴልፊያ የጠራው የቦንድ ምክር ቤት ስብሰባ በሕዝብ ተቃውሞ እንዲበተን ተደርጓል:: [youtube http://www.youtube.com/watch?v=DtE-xe1YsgA]
የቀድሞ የደምሕት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም የ”ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተር” ሆኑ:: #Ethiopia #Eritrea #TPDM #TPLF #Tigray #MollaAsgedom ሞላ ኣስገዶም የዴምህት ሊቀ መንበር ሁኖ ለኣመታት በኣስመራ መቆየቱና በ2007 ዓ/ም መጨረሻ ወር ማለት ጳጉሜ 800 የሚያክሉ ወታደሮች ኣስከትሎ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ የሚታወቅ ነው። …
የቀድሞ የደምሕት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም የ”ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተር” ሆኑ:: Read more »
የተለያዩ የኤርትራውያን ተቃዋሚዎች ሬድዮዎችና ድረ-ገጾች ግን የሞቱት ወጣቶች ብዛት ከአራት እስከ 11 ነው ይላሉ።
ከአብይ ኢትዮጵያዊ ነጻነታችንን ለማስመለስ በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት በሽታዎች እንደያዟት መቀበል አለብን በቃ! ለሥጋ ደዌ ሲሆን፤ ንቁ! ደግሞ በርኩስ-መንፈስ ላይ ነው። የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ። ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፫፥ ቁጥር ፯ “ቡዳና ከሃዲ ካልተተፋባቸው:- ድፍን አገር …
ነጻነታችንን ለማስመለስ በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት በሽታዎች እንደያዟት መቀበል አለብን Read more »
ገለታው ዘለቀ ይህን ርእስ የወሰድኩት በቅርቡ ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ “የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሄ ኣሳብ” በሚል ርእስ ስር ካቀረቡት መሳጭ ጥናታዊ ጽሁፋቸው ስር ካነሷቸው መሰረታዊ ጥያቄዎች መሃል ኣንዱን መዝዤ ነው። ፕሮፌሰር መሳይ …
ዘውግና ብሄራዊ አንድነት እንዴት ይታረቃሉ? በፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የመፍትሄ ኣሳብ ላይ ሊነሱ የሚችሉ የሰሉ ጥያቄዎች Read more »
በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በተከሰተ የጐርፍ አደጋ የ8 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈ ሲሆን በመጀመሪያው የጐርፍ አደጋ 23 ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል፡፡ ባለፈው ሰኞ ሌሊት ከጅግጅጋ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው “ጭናቅሰን” በተባለ ስፍራ የዘነበው ከፍተኛ ዝናብ ጐርፍ …
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በ“ቃና” ቴሌቪዥን ላይ ተቃውሞ እንደሌለው ገልፆ ከኪነጥበብ ሙያ ማህበራቱ የሚቀርቡት ተቃውሞዎች የሳንሱር ባህሪ ያላቸው በመሆኑ አልደግፈውም ብሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት የተለያዩ የኪነ ጥበብ ማህበራት የ“ቃና” ቴሌቪዥን 70 በመቶ ወደ አማርኛ ቋንቋ የተተረጎሙ የውጭ ፊልሞችን አሰራጫለሁ ማለቱን በመቃወም፣ መግለጫ …
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በ“ቃና” ቴሌቪዥን ላይ ተቃውሞ እንደሌለው ገለፀ:: Read more »
መንግስት ወደ አገራቸው እንዲመልሳቸው ተማፅነዋል ከ10-20 ዓመት እስር ተፈርዶባቸዋል ከሶስት ዓመት በፊት ከኢትዮጵያ በሱዳን አቋርጠው ሊቢያ ለመግባት ሲጓዙ የነበሩ ከ20 በላይ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ጫት ሲቅሙ በፖሊስ ተይዘው በተመሰረተባቸው ክስ፣ ከ10 እስከ 20 ዓመት እስር ተፈርዶባቸው በወህኒ ቤት እንደሚማቅቁ በተለይ ለአዲስ …
በሱዳን በ“ጫት መቃም” ወንጀል እስከ 20 ዓመት የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን ተማጽኖ Read more »
አቡነ ማትያስ “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” መሆናቸው ተረጋገጠ። ለ 30 ዓመታት ከኖሩበት ከውጭው ዓለም አቡነ ጳውሎስ በድንገት ሲሞቱ ወያኔ ጠርቶ የሾማቸው አቡነ ማትያስ ኢ.ኦ.ተ.ቤተክርስቲያን እውቋትም። አቡነ ማትያስ ብቃቱም እንደሌላቸው አሁን በይፋ መረጋገጡን ህዝበ ክርስቲያኑም ሆነ በተሾሙበት ወቅት የደገፏቸውና ምናልባትም ከአቡነ …
ምሕረቱ ዘገዬ

በተለይ ካለፉት 25 ዓመታት ወዲህ ዓለምን የሚያስደምም ወንጀል በሀገራችን ውስጥ እየተሠራ ይገኛል። በዓለማችን የእስካሁንም ይሁን የወደፊት ታሪክ በፍጹም ያልታየና ሊታይም የማይችል ወንጀል ወያኔዎች እንደልባቸው እየሠሩ ናቸው። እነዚህ በጣት የሚቆጠሩና የዋናው ዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ቡድን አባላት የሆኑ ጥቂት ወያኔዎች እየሠሩት ያለውን የከፋና የከረፋ ወንጀል ሁለቱም መሪዎቻችን በሚገባ ያውቃሉ። ነገር ግን ሁለቱም መሪዎቻችን እልህ የተጋቡና አንዳቸው በአንዳቸው ጣልቃ ላለመግባት የወሰኑ ይመስላል፤ በድርድርም ይሁን በመሸናነፍ ቅራኔያቸውን አስወግደው እኛን ሠላም ሊሰጡን አልቻሉም ወይም ምናባልት ጊዜው ገና ነው። የዝኆኖች መራገጥ ለሣር እንደማይበጅ ሁሉ እኛም በነሱ ሰበብ እየተደቆስን አለን።
የቢሾፍቱ መሰናዶ ትምሕርት ቤት ተማሪዎች ትናንትና እና ዛሬ የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ ሙከራ ማድረጋቸውንና በፖሊስ መደብደባቸውን ተማሪዎችና ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ በከተማይቱ የሚገኙ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ተማሪዎች ሰሞኑን በየትምሕርት ቤታቸው ቅጥር ግቢ ውስጥ ተቃውሞ ሲያሰሙ እንደነበር የተናገሩት የዐይን እማኞች ከ50 በላይ …
የህገ-ወጥ አበራታች መድሀኒትን (performance-enhancing drugs) በመመርመር ረገድ አይኤኤኤፍ (IAAF) “ወሳኝ ደረጃ ላይ” ካስቀመጣቸው አምስት ሀገሮች አንዷ ኢትዮጵያ ናት ተብሏል። ሌሎቹ ኬንያ፣ ሞሮኮ፣ ዩክሬይንና ቤላሩስ ናቸው። ምርምራውን ካላካሄደች ያለው አማራጭ የአለም የህገ-ወጥ አበራታች መድሀኒት የሚቆጣጠረው ድርጅት (World Anti-Doping Agency)እርምጃ እንደሚገጥማት ምናልባትም ከአለም-አቀፍ …
ኢትዮጵያ 200 በሚሆኑ አትሌቶች ላይ ህገ-ወጥ አበራታች መድሀኒት ተጥቅመው እንደሆነ ምርመራ ትጀምራለች – VOA Read more »
Yohanes Molla – “በኢንተርኔት አማካይነት የድምፅና የምሥል ጥሪዎችና መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ አፕሊኬሽኖች፣ ኢትዮ ቴሌኮም ከውጭ ጥሪዎች ማግኘት የሚችለውን ከፍተኛ ገቢ እንዳስቀሩበት ተገልጿል።” ብሎ ተራ ንግግር ከየትም አይገኝም። አገልግሎት ሰጪ ከሚሰጠው አገልግሎት ጋር እንጂ፥ “እንዲህ ባይሆን ይሄን ያህል አገኝ ነበር” የሚል ‘opportunity …
የወልቃይት አማሮች ወደ ሚታረዱበት ቄራ «ሂዱ» ሲባሉ ዝም ብለን ልናይ ነው? Achamyeleh Tamiru በአለም ታሪክ ውስጥ የማንነት ጥያቄ በህዝበ ውሳኔ የተፈታበት አገር ያለ አይመስለኝም። የእኔን ማንነት የሚነግረኝ ወያኔ የሚያስቆጥረው የልግጫ ህዝበ ውሳኔ ውጤት ሊሆን አይችልም። እስቲ አስቡት! በህዝበ ውሳኔ እንዲፈታ …
የወልቃይት አማሮች ወደ ሚታረዱበት ቄራ «ሂዱ» ሲባሉ ዝም ብለን ልናይ ነው? Read more »
በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ማደሪያ ላይ ቃጠሎ ደርሷል። ቃጠሎው መድረሱን ያረጋገጡት የዩኒቨርሲቲው የፀጥታና ደኅንነት ኃላፊ በሕይወት ላይ ያጋጠመ ጉዳት አለመኖሩን ለቪኦኤ ገልፀዋል። ቃጠሎው ዳመራ በሚባለው የዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ውስጥ በሚገኘው የተማሪዎች ማደሪያ ላይ የተነሣው ትናንት፤ ማክሰኞ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት አካባቢ እንደነበረ …
በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ላይ ባለፈው እሁድ ተኩስ እንደነበር ታውቋል። በወታደራዊ ስልጠና ላይ የነበሩ ወጣቶች በወታደራዊ መኪኖች ተጭነው ያልፉ በነበረበት ወቅት አንዳንዶቹ ዘለው ለማምለጥ ሲሞክሩ የጸጥታ ሃይሎች ተኩስ እንደከፈቱባቸው ምንጮች ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ጠቁመዋል። በተኩሱና ተያይዘው በደረሱ ጉዳቶች የሞቱና የቆሰሉ …
በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ላይ ባለፈው እሁድ ተኩስ እንደነበር ታውቋል – VOA Read more »
(አዲስ መረጃ ተካቷል ) መጋቢት 28 ቀን 2008 ዓ.ም. (April 6, 2016) ይህንን ጉዳይ እየተከታተልን አዳዲስ መረጃዎችን እናቀርባለን ባልነው መሰረት አሁን ለሕዝብ ማሳየት የሚቻለውን መረጃ የፍርድ ቤት ትእዛዝ ጨምረናል። ሙሉውን የፍርድ ቤት የመጀምሪያውን ትዕዛዝ የሚቀጥለውን ሰንሰለት በመጫን ያንብቡ። (አቡነ ፋኑኤል ፍርድ …
የጂንካ ባለስልጣን ለሀሰት ውንጀላ እየተሯሯጠ ነው፡ አቶ አወቀ አይኬ በጂንካ ከተማ እነ ዓለማየየሁ መኮንንን በሽብርተኝነት ፈርጆ የሚንቀሳቀሰው በዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አወቀ አይኬ የሚመራው ቡድን እስካሁን የሄደበት መንገድ ህገወጥና በምንም ማስረጃ ያልተደገፈ በመሆኑ የፈጠራው ውንጀላ የሀሰት ምስክሮችን ለማዘጋጀት እየተሯሯጠ መሆኑ …
ሐሙስ ጠዋት ግንቦት 10፣ 1998 መንግስታዊው የቴሌኮም ድርጅት የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኤጀንሲ በጊዜው አሉኝ ካላቸው አንድ መቶ አስራ ሶስት ሽህ የኢንተርኔት ደንበኞቹ መካከል ጥቂቶቹ ከምርጫ 97 ማግስት የግል ጋዜጦችና መፅሄቶች ላይ በተወሰደው አፈና ምክንያት አማራጭ እየሆኑ ከመጡት ጥቂት ጦማሮችና የዜና ድረ …
ኢትዮጵያና የአስር ዓመታት የኢንተርኔት አፈና ( በአጥናፉ ብርሃኔና በዘላለም ክብረት ) Read more »
ሀገር በታኙን ቫይረስ ለማምከን / ቢንያም ሙልጌታ ( ከኖርዌይ ) ሀገር በታኙን ቫይረስ ለማምከን ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ታሪክ ናት፡፡ይህም በዜጎችዋ አንደበት ብቻ ሳይሆን ሌሎችም እውቅና በመስጠት የሚናገሩት ነው። ጥንታዊና ታሪካዊነቷ ለጉብኚዎቿ አይን መስህብ የሚሆኑ ዘመናትን ያለፉት ቅርሳ ቅርሶች ብቻ …
በኦሮሚያ ክልል የተበተኑት ጆሮ ጠቢዎች ከነአለቆቻቸው ለግምገማ ተጠሩ:: #Ethiopia #Oromoprotests #TPLFSecurityForces #Change #Miniliksalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በወያኔ የደህንነት ተቋም ለስለላ የተበተኑ የወያኔ አሽከሮች ስራቸውን በአግባቡ አልተወጡም በሚል ለግምገማ መጠራታቸውን የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል::በኦሮሚያ ክልል ለሁለት አመታት ያህል የኦሕዴድ …
ኢትዮ ቴሌኮም Ethio Telecom ና ሌሎች የሚመለከታቸው ተቋማት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የኢትዮ ቴሌኮምን መሠረተ ልማት በሚጠቀሙ ቫይበርና መሰል የስልክ ጥሪ አገልግሎቶች VoIP in Ethiopia ላይ ክፍያ ለመጣል፣ ወይም ሌሎች አማራጮችን ለመጠቀም እየመከሩ ነው፡፡ በኢንተርኔት አማካይነት የድምፅና የምሥል ጥሪዎችና መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ አፕሊኬሽኖች፣ …
ቫይበርና መሰል የስልክ ጥሪ አገልግሎቶች ላይ ክፍያ ለመጣል ባለሥልጣናት እየመከሩ ነው Read more »
በደቡብ ክልል ሀድያ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የኤልኒኖ ክስተት በሆነው የአየር መዛባት ምክንያት፣ በድንገት በሚፈጠር ቃጠሎ ከ300 በላይ የሚሆኑ ቤቶች መውደማቸው ተጠቆመ፡፡በተለይ ጊቤ፣ ሰሮ፣ ገምቦራና ሸሸጐ ወረዳዎች ላይ በተደጋጋሚ ባልታሰበ ቀንና ሰዓት በተፈጠረ ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ፣ የበርካታ ቤተሰቦች ቤቶች በመቃጠላቸው ለከፋ …
ከድርቅ ጋር ተያይዞ በድንገት በሚፈጠር ቃጠሎ ከ300 በላይ የሚሆኑ ቤቶች መውደማቸው ተጠቆመ፡፡ Read more »
ሰሞኑን በሦስት ክልሎች የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ፣ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተረጋገጠ፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችም ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል፡፡ የብሔራዊ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ሰሞኑን የተከሰተው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ከፍተኛ …
በሦስት ክልሎች በደረሰ ጎርፍ የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ:: በርካታ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም Read more »
(Saxophonist Getachew Mekuria Died ) – ጌታቸው መኩሪያንና ሳክስፎንን ነጣጥሎ ማሰብ ለብዙዎች ይከብዳል፡፡ በተለይም ጎፈር ደፍቶ፣ ካባ ለብሶ በሳክስፎኑ ሽለላውን ሲያስደምጥ የአድማጭን ቀልብ ይገዛል፡፡ ለረዥም ሰዓታት መድረክ ላይ ያለማቋረጥ ሙዚቃ በማቅረብ ዝናን ተቀዳጅቷል፡፡ ወኔውና ሙዚቃዊ ምልዐተ ኃይሉ ከወጣትነቱ አንስቶ በዕድሜ …
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ፈርጥ የሳክስፎን ንጉሡ ጌታቸው መኩሪያ በ81 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ :: Read more »

Ethiopia Zare (ማክሰኞ መጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ.ም. April 4, 2016):- በ1927 ዓ.ም. የተወለደው አርቲስት ጌታቸው መኩሪያ ጥበብን የተቀላቀላት በመንገድ ላይ ታንቡር መቺ በመሆን ነው። ይህ የሆነው በ1940 ዓ.ም. ነበር ። በኋላም ጥበብን እየተከተላት እሷም ወዳለችበት እየጠራችው በ1948 ዓ.ም. በመዘጋጃ ቤት ተቀጥሮ በፊት ከሚያደንቃቸው በኋላም ለረጅም ዓመታት አብረውት ከሠሩት ከአርቲስት ተፈራ አቡነወልድና ከአርቲስት ወዳጄነህ ፍልፍሉ ጋር ተቀላቀለ።
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፣ ነጻነት ለሀገሬ)

የጸሐፊው ማስታወሻ፡- ይህ “የጎሣ ዘረኝነት/አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ መደበኛ በሆነ መልኩ እያዘጋጀሁ የማወጣው ተከታታይ ትችት ሁለተኛው ክፍል ነው። የዚህ ተከታታይ ጽሑፍ ጥንድ ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው።
1ኛ) በአሁኑ ጊዜ በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ–ህወሓት) አድራጊ ፈጣሪነት ተመስርቶ እየተቀነቀነ ያለው አውዳሚ የፖለቲካ ሥርዓት በደቡብ አፍሪካ ውስጥ የሰፊው የጥቁሮች ህዝብ የበላይ አገዛዝ ሥርዓት ከመፈጠሩ በፊት በጥቂት ነጮች የዘረኝነት የበላይ አገዛዝ ከነበረው የአፓርታይድ ዘረኛ አገዛዝ ተሞክሮ ጋር አንድ ዓይነት መሆኑን ከምንም ጥርጣሬ በላይ ለማመላከት እና
2ኛ) ጥልቀት እና ስፋት ያለው ክርክር እና ውይይት በማካሄድ ከጎሣ ዘረኝነት የጸዳች አዲሲቷን ኢትዮጵያ የመገንባቱን አስፈላጊነት ለመፍጠር እንዲቻል የኢትዮጵያን የአቦ ሸማኔ ወጣት ትውልድ ተሳትፎ ከፍ ለማድረግ ነው።
ተስፋዬ ገብረዮሐንስ (ከጀርመን)

የወያኔ አስተዳደር የማዕከላዊውን የመንግሥት ሥልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ በሀገሪቱ ተግባራዊ ያደረገው የፌደራል ሥርዓት ጎሣን መሠረት ማድረጉ የሚታወቅ ነው። እንደ ወያኔ አገላለጽ ይህ የጎሣ ፌደራሊዝም በኢትዮጵያ ደም መፋሰስን ያስቀረና ሀገሪቱንም ከመበታተን አደጋ የሚታደግ ነው ይላል። ይሁን እንጂ በተግባር እየተፈፀመ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በጥልቀት ስንፈትሽ ይህ ወያኔ-ሰራሽ የሆነው የጎሣ ፌደራሊዝም ዓላማም ሆነ እያስከተለ ያለው ውጤት ከዚህ በተቃራኒ ሆኖ እናገኘዋለን።
ገለታው ዘለቀ
በመጀመሪያ ደረጃ መተማመን (Trsut) ስንል የአንድ ሕብረተሰብ የጋራ ሀብት ወይም የማኅበራዊ ካፒታል ዋና አካል መሆኑን እናንሳ። በአጠቃላይ ማኅበራዊ ካፒታል ስንል ደግሞ ልክ እንደሌሎቹ የሰው ልጆች ካፒታል የሚታይ ነው። ለምሳሌ የገንዘብ ካፒታል፣ የሰው ካፒታል (Human capital) እንደምንለው ማኅበራዊ ካፒታልም ካፒታል ይባላል። ካፒታል ነው እንደንል የሚያስችለን ምክንያት አንድም ልክ እንደሌሎቹ ካፒታሎች የሚመረት (Produce የሚደረግ) መሆኑና ለተለያዩ የማኅበረሰብ ልማቶች ኢንቨስት የምናደርገው ሀብት በመሆኑ ነው። እነዚህ ተፈጥሮዎቹ ከሌሎች ካፒታሎቻችን ጋር ያመሳስሉታል።
“ቃና” ( Kana Tv )የሚባል የቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምር ለወራት ሲያስታውቅ መቆየቱ ይታወሳል። ይሄን ተንተርሶ በርካቶች ተስፋ ሲያደርጉ ሌሎች ደግሞ በስጋት ተከበዋል፡፡ ተስፋ አድራጊዎቹ ተጨማሪ የመዝናኛ አማራጭ ልናይ ነው የሚል ሲሆን ባለስጋቶቹ ደግሞ ከቀደሙት በምን ይሻል ይሆን? ከገባንበት የመደንዘዝ …
• ያለምንም ወጪ ሊቢያ ድረስ አስኮብልለው በእገታ ገንዘብ ይቀበላሉ • ወላጆች የታገቱ ልጆቻቸውን ለማስለቀቅ ንብረታቸውን እየሸጡ ነው ህገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪ ደላሎች፤ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በአዲስ የማታለያ ስልት ከሀገር በማስወጣት ለእንግልት እየዳረጓቸው ሲሆን በተለይ ሊቢያ ከደረሱ በኋላ ገንዘብ ከቤተሰቦቻቸው እንዲያስልኩ እገታ …
በኩዌት ኢትዮጵያውያን ሴቶችን የሚሸጥ ቡድን በቁጥጥር ስር ዋለ – ቡድኑ 5 ኢትዮጵያውያን አባላት አሉት ተብሏል – በስደተኞች ጀልባ አደጋ ከሞቱት መካከል አንደኛው ኢትዮጵያዊ ነው ተባለ በኩዌት በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ከቀጣሪዎቻቸው ቤት በማስኮብለል ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ሌላ ቦታ …
በመሃል ሾልከው የገቡትን የወያኔ አሳሞችን ለማሳፈር ትልቁን ድርሻ መወጣት ያለብን እኛ የለውጥ ሃይሎች ነን:: #Ethiopia #Ethiopianoppositionparties #Change #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በተቀደደበት ከመፍሰስ ያውጣን::ትግል ፈተና ቢበዛውም ቀድሞ በስሎ መገኘትን ይጠይቃል::ለለውጥ እየታገንል ነው እያልን የጋራ አቋማቸውን በሆኑ የለውጥ ሃይሎች …
በመሃል ሾልከው የገቡትን የወያኔ አሳሞችን ለማሳፈር ትልቁን ድርሻ መወጣት ያለብን እኛ የለውጥ ሃይሎች ነን:: Read more »
#Ethiopia #MinilikSalsawi : – በአሁኑ ወቅት ከየቦታው እየተወሰዱ መድረሻቸው ያልተገኙ እስረኞች ጦላይ ወታደራዊ ካምፕ እየተንገላቱ መሆኑን የገለፀው ውስጥ አዋቂ ምንጫችን ከ2800 በላይ ሰዎች እንደምገኙ ስገልፅ ከወደ ሀረር የመጡ የ7 ልጆች እናት እንደምገኙበትም አስታውቀዋል። ይህንን የህዝብ አፈና በበላይነት የሚያስፈፅሙት የኦሮሚያ አስተዳደርና …
ከየቦታው እየተወሰዱ መድረሻቸው ያልተገኙ እስረኞች ጦላይ ወታደራዊ ካምፕ እየተንገላቱ መሆኑ ተሰማ:: Read more »
በሱልልታ እና በጅማ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል። #Ethiopia #Oromoprotests #Sululta #Jimma #MinilikSalsawi #AddisAbaba Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የኣዲስ ኣበባ መግቢያ በሆነው የሱልልታ ከተማ እና በጅማ ዩንቨርስቲ ውስጥ ከፍተኛ የተማሪዎች የተቃውሞ ድምጾች መሰማታቸው ታወቀ፥የወያኔው ኣገዛዝ በኦሮሞ ወጣቶች ላይ የሚያደርሰውን ግፍ እስር …
News #Ethiopia Wetatoch Dimts April 04 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=qthJ6bbXqz0]
በአዲስ አበባ ኮልፌ 18 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ጠዋት 3 ሰዓት ከ30 አካባቢ በደረሰ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ሶስት ሰዎች ሞቱ። በርካቶችንም አቁስሏል:: አደጋውን ያደረሰው ሲሚንቶ የጫነ ቱርቦ ከባድ ተሽከርካሪ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በስድስት ሌሎች ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት ማድረሱም ተገልጿል። የተጠቀሰው ከባድ …
በአዲስ አበባ ኮልፌ 18 ማዞሪያ አካባቢ በደረሰ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ 3 ሰዎች ሞቱ። Read more »
የኢትዮ ቴሌኮም የቫይበር የዋትስኧፕ እና መሰል አገልግሎቶችን በክፍያ እና በአገዛዙ ኔትወርክ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው:: #Ethiopia #EthioTelecom #VoIP #Internet #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አለማቀፍ የድምጽ ግንኙነት(የኢንተርኔት ስልክ)አገልግሎቶችን እንዲሰጡ በፈጠሯቸው የሶፍትዌር ካምፓኒዎች ለአለም ሕዝብ በነጻ ክፍት የሆኑት የቫይበር ዋትስኧፕ እና ተመሳሳይ …
የኢትዮ ቴሌኮም የቫይበር የዋትስኧፕ እና መሰል አገልግሎቶችን በክፍያ እና በአገዛዙ ኔትወርክ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው:: Read more »
የተገኘውን ሰላምና ዕድገት የሚንድ የአመራር ዘይቤ በአስቸኳይ ይታረም!!! በአበበ ተክለሃይማኖት (ሜጄር ጄኔራል) ========== ታላቁ የሰላምና ደኅንነት ምሁሩ ጆሃን ጋልቱንግ ስለ ሰላም የሚከተለውን ይላል፡፡ ‹‹Peace is a revolutionary idea; peace by peaceful means defines that revolution as nonviolent. That revolution is …
የተገኘውን ሰላምና ዕድገት የሚንድ የአመራር ዘይቤ በአስቸኳይ ይታረም!!! በአበበ ተክለሃይማኖት (ሜጄር ጄኔራል) Read more »
የአውሮፓ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እና ተቃዋሚዎችትን አነጋገሩ። የአውሮፓ ፓርላማ አባላቱ፣ የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን ሲሁኑ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውት ጉብኝት አርብ ነው ያጠናቀቁት። አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ከሚወነጀለው የአውሮፓ ፓርላማ ውሣኔ ጀርባ ያለው የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን …
የአውሮፓ ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ጥሪ አቀረቡ Read more »
ዐውደ ርእዩ እንዲታይ ተፈቀደ – በዲ/ን አባይነህ ካሴ ታግዶ የነበረው ዐውደ ርእይ እንዲታይ መፈቀዱ ተሰማ፡፡ የእገዳ ትእዛዙ የተሰጠው ከማን እንደኾነ በተደጋጋሚ ለማወቅ የተደረገው ጥረት በመጨረሻ ተሳክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የማኅበሩ አመራር ባደረገው ውይይት መፈቀዱ ዐቢይ የደስታ ዜና ነው፡፡ ከደኅንነት …
Mesay Mekonnen – ሴሜቲኩ ጉራጌ የአማራ ነገድ ነው። አማራ ነው። (መሳይ መኮንን የኢሳት ጋዜጠኛ) ዛሬ article መጻፍ ስላማረኝ ይህን ጻፍኩኝ። ገንቢ አስተያየታችሁን እቀበላለሁ። መሳይ መኮንን የተባለ የኢሳት ጋዜጠኛ ከጻፈው በኋላ ባልታወቀ ምክንያት እንዳጠፋው ጽሁፉን የላኩት ገልጸዋል:: የጉራጌ እጣፈንታ ፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲ ደቡብ …
ሴሜቲኩ ጉራጌ የአማራ ነገድ ነው። አማራ ነው። (መሳይ መኮንን የኢሳት ጋዜጠኛ) Read more »
(ሐገራዊ አጀንዳ) የዛሬ የሀገር ጥሪ ነው ! ኢሕአዴግ ከጅብ ጅማት የተሰራ ክራር ነው:: #Ethiopia #EPRDF #Dictatorship #EthiopianHyna #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – እሾህና አሜከላ ዙሪያችንን ከቦናል፡፡ ይሄ የሀገራችን ሀቅ ነው፡፡ ማማር ያለበት መንገድ፣ ህንፃው፣ ሪል ኢስቴቱ ብቻ አይደለም፡፡ …
(ሐገራዊ አጀንዳ) የዛሬ የሀገር ጥሪ ነው ! ኢሕአዴግ ከጅብ ጅማት የተሰራ ክራር ነው:: Read more »