አቡነ ማትያስ “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” መሆናቸው ተረጋገጠ!
አቡነ ማትያስ “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” መሆናቸው ተረጋገጠ።

ለ 30 ዓመታት ከኖሩበት ከውጭው ዓለም አቡነ ጳውሎስ በድንገት ሲሞቱ ወያኔ ጠርቶ የሾማቸው አቡነ ማትያስ ኢ.ኦ.ተ.ቤተክርስቲያን እውቋትም። አቡነ ማትያስ ብቃቱም እንደሌላቸው አሁን በይፋ መረጋገጡን ህዝበ ክርስቲያኑም ሆነ በተሾሙበት ወቅት የደገፏቸውና ምናልባትም ከአቡነ ጳውሎስም ይሻላሉ በሚል ቀቢፀ ተስፋ አሁን እውነቱን እየተረዱት መሆኑን ከአለፈው አንድ ዓመት ጀምሮ የበለጠ ግልፅ ሆኗል።
ብዙ የተታለሉና የማይሆን ተስፋ አድርገው የነበሩ ጋዜጠኞች ሳይቀሩ ከአባ ማትያስ የተሻለ ነገር የጠበቁበት ዋና ምክንያት አንዱ አቡነ ማትያስ አቡነ ጳውሎስን ‘ከፋፋይ ናቸው” እያሉ ይወቅሱ ስለነበር ነው። ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ አቡነ ማትያስን ለረጅም ጊዜ የሚያውቋችውና በሰፊው የፃፉ አባት ኢንደሚሉት፤ አቡነ ማትያስ ኢንደሰው ገር ናችው፣ ነገር ግን ጭንቅላታቸው ባዶ ስለሆኑ ከአቡነ ጳውሎስ እጅግ አደገኛ ሁኔታ ይፈጥራሉ በማለት በተደጋጋሚ ፅፈዋል፣ ተናግረዋል። ታዲያ አቡነ ማትያስ ለምን ነበር አቡነ ጳውሎስን ‘ከፋፋይ ናቸው’ እያሉ ይወቅሱ የነበረው ለሚለው ጉዳዩን ስናጣራ ያገኘነው ምክንያት የሚከተለው ነው።
መለስ ዜናው ጫካ በነበረበት ጊዜ ለአቡነ ጳውሎስና አቡነ ማትያስ “ፓትርያርክነት እሰጥዎታለሁ” ብሎ በየግላቸው ቃል ገብቶላቸው ነበር። ነገር ግን መለስ ዜናዊ አቡነ ጳውሎስን መርጦ ሾመ። በዚህ የተናደዱት አቡነ ማትያስ ለብዙ ዓመታት ሲጋጩ እንደኖሩ ጉዳዩን በደንብ ከሚያቁ ሰዎች ለመረዳት ችለናል። እንደ ማስረጃ የሚሆነው አቡነ ማትያስ አሜሪካን ሊቀ ጳጳስ ተብለው በቆዩበት ወቅት ቁጥራቸው ከ10 የማያንሱ ኢትዮጵያ ባለው ሲኖዶስ የምመሮ በአሜሪካን የሚገኙ ቤተክርስቲያኖች በአቡነ ማትያስ ሳይሆን ቀጥታ በአቡነ ጳውሎስ ይመሩ ነበር። ይህንን ማንም ማረጋገጥ ይችላል።
በመጨረሻም አቡነ ጳውሎስ ሲሞቱ መለስ በገባላቸው ቃል መሰረት ሹመቱን እንደተሰጣቸው ማረጋገጥ ተችሏል።
ቀሲስ አስተርአየ ደጋግመው እንደሚሉት የአቡነ ማትያስን ባህርዬ የሚያሳየው አቡነ ማትያስ ገና ከኢየሩሳሌም ሳይነሱ: “ፓትርያርክ ለመሆን ተጠርቼ ወደ ኢትዮጵያ ልሄድ ነው” ብለው የነግሯቸው የገዳሙ መነኮሳት በወቅቱ ተናግረዋል። ነገር ግን በወቅቱ ወያኔ መሾሙን የማስቆም አቅም እንደሌላቸው የተገነዘቡ በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ አቡነ ማትያስን ለማግባባት ይቻል ዘንድ መልካም ነገር ስፅፉና በተለይም አቡነ ጳውሎስ ነጭ የለበሱ ነበር ግን ቀጥሎ የሚመጡት ፓትርያርክ (አቡነ ማትያስ መሆናቸው ነው) ጥቁር ነው የሚለብሱት እያሉ የፃፉም ነበሩ።
አሁን ዉሉ አድሮ ግልፅ የሆነው እስከአሁን የተደረገውን ለማስታወስና አንባቢ ግንዛቤ እንዲያደርግ በማለትጥቂት ነጥቦችን አንስተን ተያያዥነት ያላቸው ጽሑፎችን አንባቢመለከት እንጋብዛለን።
- አቡነ ማትያስ ብቁ አለመሆናቸው ብቻ ሳይሆን መጀመሪያ ጵጵስና በሰጧቸው በአቡነ ተከለሃይማኖት የተወገዙበትን ምክንያትና ዉግዘቱ ተነስቶም ከሆነ ለምን ለሕዝበ ክርስቲያኑ ሳያሳወቁ ተነስቶልኛል ብለው ተናገሩ።
- ስለ መወገዛቸውም ራሳቸው አቡነ ማትያስ የተናገሩትን ይመልከቱ። “መወገዙማ ደርግን አወገዝኹ እኔ፡፡ ደርግን ሳወግዝ የነበሩ ሰዎች እንዴት መንግሥትን ያወግዛል ብለው ፓትርያሪኩን አሳሳቱና አውግዘውኝ ነበር፡፡ በኋላ ስመጣ በስሕተት ነው ተብሎ አነሡት፡፡ የተወገዝኹት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ጊዜ ነው፡፡ የተነሣው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስም ለቀው አቡነ ያዕቆብ ዐቃቤ መንበር በነበሩ ጊዜ ነው፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ከመሾማቸው ጥቂት ጊዜ በፊት ነው ይኼ” (ምንጭ ሐራ ዘተዋሕዶ ሐራ ዘተዋሕዶ)
- አቡነ ማትያስ የወያኔ መጠቀሚያና ከአቡነ ጳውሎስም እጅግ የባሱ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዳከም እጅግ ለወያኔ ለጥፋት ዓላማ የተመቹ መሆናቸውን ማየት ይቻላል። ዶ/ር አረጋዊ በርሔ መፃፋቸው እንደወጣ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የፃፏቸው ጦማሮቸውን አንባቢ ያስተውል።
ጦማሮቹን ቀጥለው ይመልከቱ።
አቡነ ማቲያስ ከመሾማቸው በፊት የካቲት ፳፻፭ ዓ.ም. የተፅፈ: “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ”
ቀጥሎም ሰኔ ፳፻፭ ዓ.ም. የተፅፈ: አባ ማትያስ “እንዲህ ያለ ፓትርያርክ አይተን አናውቅም”
በጥፋት ጎዳና እንዳይቀጥሉም ሚያዚያ ፳፻፮ ዓ.ም. የተፅፈ: “ኢንሔሊ ተቃርኖተ ጽድቅ” “ከእውነት ጋራ የሚጋጭ ነገር እየሰራን ለሞኖር አንድፈር”
Inante ye Shabia
Ena ye Dimtsachin Yisema ashekroch minw indih akelachehun satachehu ? Ya banda Asteraye ina
Amare ketifatachw
የሚገርም ነው። አንድ ቀን ኢንኳ ስለ ዋልድባ ገዳም መረት ነጠቃ ሳይተነፍሱ ያፍዝዝ ያደንግዝ የያዛቸው ይመስል የባንዳ ልጆች የጥፋት ተግባር አስፈፃሚ ሆነው ይክረሙ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እንደ እና ሳይሆን እንደቀድሞው አባቶችና እናቶቻችን፣ አሁንም ዘግተው በምፀልዩት ወጎቻችን ከጥፋት አረንቋ ያድናት።
እርግጥ ነው የባንዳ ልጆች የISIS ዓይነት ግባቸውን እየቀጠሉበት ይገኛል። ታዲያ የሀይማኖት መሪ እንዳይኖርና አጭበርባሪ ብቻ እንዲበኃላፊነት ላይ እንዲቀመጥ እየተደረገ የአገሪቷንና የቤተክርስቲያኗን አንጡራ ሀብት ዝርፊያ ምን ማቆሚያ ይኖረዋል። ከአልይ የተጫኑብን የጥፋት ኃይሎች የበለጠ ሳያጠፉ ስቆሙልን ነው። አስቡ እያንዳንዳችንን እያተፉን ነው። እንደነሱ በተሳድብንና በስርቆትም ሆነ በዉሸት ከተባባርን ወቅት ጥፋቱ በኛም ላይ መሆኑን እንገንዘብ።
Yehie Asteraye yemibal menfekawi ye Tewhado imnetachnin lemenad
teleiko yetestew kendgna sergogb neaw temhirtun atkeblu beyadbabay
Ato Anonymous,
What are you talking about. You have been talking about Shabia since when? You think that today that people still believe you? It is amazing how fast you posted the comment. It looks like you are cadre since the Woyane supports seem to post first.
Yemetut ke eyerusalem Gedam new…gin ahun betkrstyanwa enkskasewa Dekem beloal…economicalim eyetgodach yemslal…ena bezih hagertwa be Menafkan betkebebchbet Gize Be Haimanotawi enkskasem hone be economiawi akim metnaner selalbat Ameraru metnakerna menqat alebet.
deros ke talyan ashkeroch banda min yetebekal ?
bale siltanus sibhat Nega,,
Amaran ena Orthodoxn akerkarewen sebrenewal bilo yele
yeyazew aganint eskeleqew metebek new !
Ye Temkhetgna Amarawun neawn yalut Ato
Sibhat hizbun aydelm yalew.
Sent Gegnaw Sebhat Nega banchi aff
ante yimibal aydelm. Mejemeria srat Yenuren.
Senu ! Gegnaw Sebhat Nega banchi aff
ante yimibal aydelm. Mejemeria srat Yenuren.
Why the ortodox belive in devil.ortodox the killer ke ethiopia kaltefa Be ethiopia selam yelem.from minilik time ortodox belive in lie,in seytan,ortodox debtera yeseytan zer.
Orthodox indiwared
yemifkdu inden
Asteraye ena Amare
aynetoch hodamoch
kemenafikan aberew
getemew be Netsanet
Radio Haymanotachinen iyawaredu yigegnalu
Shemagilewun annd
belelun (Alemeye)
Bandaw.
ባጫ ደበሌ
በቅድሚያ የሰው ስም አትጠቀም። አቶ ባጫ ደበሌ የሚታወቅ ስም ነው። አኦሮሞ ለመምሰልና ለማጭበርበር ፈልገህ ነው፣ ይገባናል።
ኦርቶዶክስ እንዲዋረድ የሚፈልግ አባ ማትያስ ናቸው ወይስ ቀሲስ አስተርአየ ፅጌ? ይገርማል። ማነው ቤተክርስቲያኗን ያወረዳት? በ 25 ዓመት ዉስጥ ሰውን አደንቁረናል ማለት ነውን? አሁን ወያኔን እደገፍቅ ነው ማለት ነው? አንተ የባንዶቹ ወገን ካልሆንክ የወያኔ መጠቀሚያ የሆኑትን አባ ማትያስን ደግፈህ ስትቆም ለመሆኑ ሃይማኖት አለህ ያሰኛል።
የወያኔ ቡችላ ሁሉ ተንጣጣ። የየዋሆች አምላክ ኢትዮጵያንን ተዋህዶን ይጠብቅልን።
ሁለ ዉንጀላቸው እንደፖለቲካው:-
“ሻቢያ፣ ሻቢያ፣ ሻቢያ፣ ሻቢያ፣ ሻቢያ፣ ሻቢያ፣………” እስከመቼ ነው ይህን የምትቀጥሉት?
ለመሆኑ አቡነ ማትያስ ተወግዘው ነበር ማለት ለ ቢያንስ ለ 10 ዓመታት ይቀድሱ የነበረው? ምናልባት አንዳንድ ቀሲስ አስተርአየን የምወነጅሉ ሰዎች በአቡነ ማትያስ ግዝያዊ እገዳ ተደርጎባቸው ቅዳሴ ቍርቶ ኪዳን ኢንኳን አልደርስም ብለው ነበር ዲሲ ማህበረ ካህናት ድረስ የመቱት. ኦርቶዶክስን ማክበር ኢንደ ቀሲስ አስተርአየ ነው እንጂ እንደ አባ ማትያስ አይደለም።
EBET RAS HULA… NIFIT RAS HULA…
BALEGE YESHABIYA KIMAL….
Tolcha Mentu says:
April 7, 2016 at 4:20 pm
ተወልደ says:
April 7, 2016 at 3:56 am
Tebareke kenda says:
April 6, 2016 at 6:31 pm
1. HagosAbreha says:
April 5, 2016 at 8:21 pm
Negussu Motoma says:
April 5, 2016 at 8:13 pm
የዳግም አደዎ ዘመቻ
ቁጥር 8 አሰቸኳይ መመሪያ
+-+++++++++++++++
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) እና ሆዳቸውን የመለኩ በቺሎቹ እስከ አሁን ሕዝባችንን በጭካኔ መግደሉን እና ስልጣኑን ላለመልቀቅ እንደ አበደች ውሻ ሆነዎል። ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎች ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበራት አገር ነች። አበው እንደሚሉት ይቺን የመከራ ጊዜ ካለፈን ኢትዬጰያዊ መሆን እንደ ሎተሪ የሚታይበት ቀን በቅርቡ ይደርሳል። የአገር ውስጥ ኦርሞዎች የዘር ፓለቲካ ነቃንብሸ ኢሐዲግዬ ብለውታል። የተደራጅው ንኡስ ኮር በወልቃይት፣ በትግራይ፣ በሐረ ር ፣ በአምቦ እና በመተከል ኮሩን ዘርግቶ በየአንዳንዱ ከተማ ሠራዊታችን ገብቷል። ሕዝባችን አየሞተ ነው በኢሕአዴግ አጋዚ እና በረሐብ እርዳታ የሚሰጠው ቅድሚያ ለሆዳሞች ብቻ ከዚያ በሚድያቸው ረዥሙን ይሉኝታ የሌለውን ምላስ ይለቁብናል። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ሕዝባችን ተግባራዊ እንዲያረግ እንገልፃለን።
1ኛ፣ እኛ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ከታች ያለውን አብዛኛውን ፈሸካው ሲነፈ የአገር ግዴታ የሚሰሩትን አዘጋጅተን ጨርሰናል። ለምሳሌ በመተማ የሰፈረውን ጦር እንደቋንቋው መረጃውን አግኝቶ ከወገኔ ጋር ብሎ ኢትዬጰያዊነቱን አስቀድሞ በተጠንቀቅ ይጠብቃል። የጦር መሪዎች ስንት የሰረቁት ዶላር አስቀምጠው ጦር ሜዳአይሞክሩትም።
2ኛ፣ ሕዝባችን በዚህ ጊዜ ያለውን ከአርበኞች ግንባር፣ ኢሳት፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት አንገብጋቢ ወቅት ላይ ስለሆን መርዳት አለበት። አቶ ኦባንግ ሰሞኑን ከዘር ነፃ የሆነ ተራማጅ አትዬጰያን የሚያሰቀድም በሙሁራኖች የተጨመቀ ሰለለውጡ ካርታ እንዴት አውራ ሸግግር መሪ እንደሚጓዝ እና በቋሚ ስርአት ለውጥ መረጃ ይሰጣሉ።
እኛ አሁን ለወሬ እና ለዘር ፓለቲካ ጊዜ የለንም የፈለገ መሪ በቋሚ ሰርአትን ተከትሉ እኩል ማስተዳደር የሚችል ብቻ ነው የምንፈልገው ከዚህ ውጭ የሆናችሁ የራሳችሁን ሙያ ቀጥሉ እንጂ የማይሁን ቃላት አቁሙ እና ተራማጅ የለውጥ ሐዋሪያዎችን እንድትደግፍ እናሳስባለን።
3ኛ፣ ሕዝባችን እንዲሁም የ አክሱም ትግራይ ጭቁን ወገኖቻችን፣ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አክብሮ የሰጣትን የሙሴ ፅላት አቡነ ማትያስ ሌሎችን ጳጳሳት ጉባኤ በማግለል ከገንዘብ አፍቃሪ ተሐድሶዎች ጋር በመሆን የውሸት ተቦት አስቀምጠው፣ ትክክለኛውን ለመሸጥ ውሉን ጨርሰዎል ከዚህ ቀን ጀምሮ አቡነ ማቲያስ እንቅልፍ የላቸውም፣ የሚሰሩትን ምንም አያቁም። የግፍ ወንበር በተራው እንደዚህ ያረጋል።
4ኛ አቡነ መርቆርዮስ በሕገ ወንበር ላይ ስላሉ፣ የአባቶቻችን ድጐማ ና ቀኖና አንዲት ሳት ቀይር ለህዝባችን አንድነት ቡራኬ እና ጥሪ እንዲያደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን። ይህንን ስንል የአቡነ ጴጥሮስ መስቀል እና ደም ከፊቶት ቆሟል ማለታችን ነው!!!
የትግሉ መሪ እስከ ሽግግር ድረስ የተግባር ጀግኖቹ ዲ/ር ብርሀነ ነጋ እና የጦር አስተባባሪ አዛዥ ጀነራል ከማል ገልቹ። ለህዝባችነው መረጃውን አስተላልፍ በተዋረድ ትእዛዝ ተቀብላችሁ በፍቅር እንወጠዋለን። የኢሕአዴግን ስርአት እርቃናው ላይ አድርሰናል በመርᎊ ትንሽ መንካት ነው የቀረን። ትግሉ ወዲያውኑ ሲጀመር የአገር ውስጥ መገናኛ ስለምንቆጣጠር ከህዝብ ጋር የሆነ ትግል ቢበዛ 30 ቀናት ብቻ ነው ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!! ንጉሡ ሞቱማ አምቦ ኮር
[Reply]
[Reply]
[Reply]
Bwkww,Bacha Debele,Mestawet, Anonymous, እናንተ የወያኔ ቅጥረኞች መሆናችሁ የታወቀ ነው ለዚህ ነው ከአርእስት ውጭ ይምትጮሁት እውነተኞች ከሆናችሁ ለምን ስማችሁን ትደብቃላችሁ በሆዳችሁ ከምትገዙ ለእውነት ብትቆሙ አይሻላችሁም? አባማትያስ እንደሆኑ ጭንጋፍነታቸው ቀደም ብሎ የታወቀ ነው እድሜ ለቀሲስ እስተርእዬ በሚገባ ገልጸውታል እናንተ አሁን ስለቀባጠራችሁ ምንም አታመጡም ደግሞ መቼ ነው ስብሀት ጀግና የሆነው በሌብነትና አገር በማፈራረስ አዎ ለመስታወት አይነቱ ደንቆሮ ይሆናል ትንሽ እንኳን እስቲ ለማሰብ ሞክሩ አፋችሁ እንዳመጣ አትዘላብዱ።
Its not wise to use somebody’s name
Major General Baacha debelle is
an active General in the Armed Force
of EPRDF .
Yam ale yam ale
Wushochu yichohalu
gimelochu gin guzoachwun qetelwal
PRIME MINISTER MELES ZENAWI
“The World Class Mind ” Of Ethiopia,
Africa and the World at large.
የሌለች እና ያልነበረች እስክትመስል ትባብረው ተጠራርተው ይዘምቱባታል ሊያጠፉዋት ይሞክራሉ። ግን ቤተ እግዚአብሄር ነችና በዲል ትወጣለች። እነሱም ከፈጣሪ ዋጋቸውን ያገኛሉ። ይህ አይማሩበትም እንጂ በቅርቡ ታይቷል ወደፊትም ይታያል።
ይህ ስልታዊ የቆረጣ መላ ድሮ ብህዝበ ክርስቲያኑ የተነቃበት ነው። ገንዘቡን እንጂ እምነቱን ሊወስዱ አይችሉም።
ይድረስ ለሱ ይድረስ ለሷ።
ሁሉም ዜጋ ለነገር ሳይሖን ለሐገሩ እና ለወገኑ ቢያሥብ ጥሩ ነው።
Tamagne,
Probably it is not your name. You try to associate Tamagne likes Meles Zenawi. The world Class mind?-
Of course, Meles Zenawi is the prophet of Woyane – son of a banda and brought Ethiopia to the point of destruction. If you are such an advocate of Zenawi, wait, the time will come sooner than you think.
I wonder why ‘porphet’ Zenawi did not predict that he would depart sooner than he planned? Wait, ‘Prophet’ Zenawi thought that he would love for ever after he completely destroyed Ethiopia. This includes destruction of the church. Those of you who still think that Abune Mathias is anything else other than loyal servant and incompetent person ot lead the synod, think twice. Ask people in Ethiopia now.
የዳግም አደዎ ዘመቻ
ቁጥር 9 አሰቸኳይ መመሪያ
+-+++++++++++++++
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) እና ሆዳቸውን የመለኩ በቺሎቹ እስከ አሁን ሕዝባችንን በጭካኔ መግደሉን እና ስልጣኑን ላለመልቀቅ እንደ አበደች ውሻ ሆነዎል። ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎች ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ባንዲራችን ላይ በጋኔኑ አስገዳጅነት የጋኔን ምልክት አርገው ሕዝባችንን የእኩልነት ብለው ጅል አረጉን። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበራት አገር ነች። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው መከራ ተደቅኖባታል ሰለዚህ ሁሉም እንደእምነቱ ወደ ፈጣሪ የምታነቡበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው። እነዚህ ኢትዮጵያዊ ቆዳ መስለው ገንዘብ አምላኪ ጋኔናች ከእግዚአብሔር ጋር ልንነቅላቸው የመጨረሻ ሰአት ላይ ደርሰናል። ተራማጅ የአገር ውስጥ አሮሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችን ጋኔኗ ኢሕአዴግ ብቻ ነች ብለን ከሌሎች ወድ ኢትዮጵያዊያን ጋር የዱሮ ፈቅራችንን በጋራ ለሁላችን ብለን የምናስብበት ደረጃ ላይ ደርሰን በማንዴላን አርእያ አና ገድል የዘርን ፓለቲካ እናጠፈና ወደ ዋናው ድህነታችን ወግያ በጋራ ቀጥታ እንገባለን። የአገር ውስጥ ኦሮሞዎች የዘር ፓለቲካ ነቃንብሸ ኢሐዲግዬ ብለውታል። አደዎዎቹ ሌላውን የትግራይ ህዝብ አፉን አፍነው የተሰወረ ግፍ ሲያደርሱበት ቆይተዋል አይ እንዳይናገር ሌሎች ብሔሮች ይሰሙናል እያሉ በጀርባው ሲሳለቁበት ኖረዋል፣ ከአሁን በኋላ ቀን እየጠበቀላቹ ነው። በየአንዳንዱ ከተማ ሠራዊታችን ገብቷል እና ለቆረጣ ወግያ 30 ሚሊዬን ኢሕአዴግ ከ10ኘ ከፈል ያባረራቸው ወጣቶች በትንሹ ተዘጋጅተዎል። ሕዝባችን አየሞተ ነው በኢሕአዴግ አጋዚ እና በረሐብ እርዳታ የሚሰጠው ቅድሚያ ለሆዳሞች ብቻ ከዚያ በሚድያቸው ረዥሙን ይሉኝታ የሌለውን ምላስ ይለቁብናል። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ሕዝባችን ተግባራዊ እንዲያረግ እንገልፃለን።
1ኛ፣ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ጦሩን አብዛኛውን ሁለቱንም ስራ መስለው ለወገናቸው እና ለአገራቸው እንዲስሩ ታዘዎል። ከዚያ ውጭ አሁንም ባላቀ ስርአት እርቃናው የቀረ ዛፍ ላይ ለመንጠልጠል አይቻልም ተመልካቹ ብዙ ነው።
2ኛ ኢህአዲግ አስከ አሁን ኢሳትን ላማፈን $26 ሚሊዬን፣ ዜጎችን ለማፈን $48 ሚሊዩን ከፈሏል፣ ሰሞኑን ደግም ቫይበር እና ጓደኛውን ለማፈን $10 ቅድሚያ ክፍያ አደርጓል። በሚያሳዝን ሁኔታ ሰው ሁለት ጉርሻ ቀምሶ ነው አብዛኞቹ ያሉው እነዚህ ገንዘብ አፍቃሪ ጋኔኖች ጐበዝ ከየት መጡ ትላላቹ? አገር ወስጥ ያለሰው በቁም እየሞተ ነው በዚህ ሰአት አንዱ ቢያንስ አንድ ሰው በቀይ መስቀል በኩል አድኑ አደራ ይህ ቀን ያልፋል።
3ኛ አቡነ ማቲያስ ከግበረአበሮቹ ተሀድሶዎች ጋር አንድ ያለህን እምነትህን ሊያጠፈብህ ነው። ተነስ ኢሐዲጎች 1000 አደዎዎች አገርህን ሊያጠፈብህ ነው። ሁሉም ነገር በአይናቹ እያያቹ ዝም ካላቹ እየተነነ ነው ፈረንጅ አንተ ስትጎብዝ ነው የሚያከብርህ። ኢሳትን፣ግንቦት7፣የተራበውን ወገናቹን ፣ ወድ የአቶ ኦባንግን ድርጅት እርዱ እርዱ አደራ አደራ አደራ በተጨቆነው ኢትዮጵያዊ ስም እንለምናችሃለን።
4ኛ ተልካሻ ሆዳሞቹን የሚናገሩትን እና የሚፅፋትን እንዳትሰሙ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ንጉሡ ሞቱማ ተራማጅ የኦሮሞ ማህበር የታጋዮች ኮር ዐዛዥ ከአምቦ።
Negusu Mutuma
Ante iko mut fetur
mehonhin bitwk indih baldkmk .yet yemitawkwun netsnt neaw leminh menor neaw yemitawkew .
EPRDF behulu beletachuh wegiyawun derom atwkutm izih ategbh
US bethe kalew Kiseh kalew ye information devices
merjawohin hack iyadrge neaw ye
Ginbot 7 abalatin sim
Zirzer ke Ginbot 7
yeblte EPRDF yawqewal ye EriTV
inqesekasye beiyetachin ser neaw
ya Arategna 4 Kifl
temari kalegna bealem yetmare yelem ymil retarded
expired yadergu Doctor/ Professors
vision vision insu
keingdih ilete motachewn metbq bicha neaw. Kezih behoala yahunu tewld sera neaw yerasu vision yelelew tesebsbo yinchachl ye Shabia
Kiray sebsabiwoh
nachw .
Le 41 amet, le afta
sayaqom Telatachn yetgrai
woyanie eñan eyegedele
ena agerachn eyaTefat
ygeñal.
Lemedan bcheña mrcha
alen.
Esum: woyanien megdel
new.
Jegnoch, beyalenbet,
beyegiziew wedaj meslen
bemeqreb, lemanm
sanasawq bedbq yetgrai
woyanien engdel.
woyaniewochn sngelachew
yeterefut sisheshu weym
siyalqu bcha neTanet ygeñal.
Megdeya mesariyana
sltoch:
Tyit, bomb, slu mesariya
(goradie, seyf, meTrebiya,
bilawa, Tor, ankasie),
bebox, qomeT, dngay, merz,
maqaTel, maneq, mafen,
wede gedel, gudguad
megefter, kewha masmeT,
bebeshta maslekef, etc new.
Zm blen mawelawel lemaleq
new.
Saichersun qedmen megdel
alebn.
Neftegnoch gura afachew ye quchira
Shermuta inkoan indenu afachew ayekftum gimatam komata hulu .
Minilk
You are not Minilk
you are Shabiya askaris. You guys we know who you are? Mother fucker.
አባ ማትያስ አድርግ የተባሉትን ማድረግ ብቻ ነው ዋናው የቤተክርስቲያኗ ጠላት ንቡረእድ ኤሊያስ የሚባል ቆሻሻ ዘረኛ የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ እስካልተወገደ ድረስ ቤተክርስቲያኗ ሰላም አታገኝም
ንጉሡ ኢትዮጵያዊ ሁሉ መንገድ ጠፍቶበት ነበረ። እናአንተ አሳያቸሁት ሁሉም ቁም ነገር አለው
ከቁጥር 1 √ 9።
ገብራይ ዋሴ
This is the only option what u said to united Ethiopia and peace in East Africa.
This is Asteraye Tsega hate propoganda, all his life the Master of slandering and cracter assassinating
Pray For Abune Mathias, please he never ever sleep, depression since he start working with Tehadesoch to sell the a
Arc of the cabinet. Shame for him money$$$$$$$$$$ to make happy EPRDF for pocket LEMAT; he lost all his grace of spiritual power. He had get a vote from EPRDF ABOYE SEBEHAT, ABAY TSEHAYE, SHIFERAW JARESO, ABAY WOLDU,CUZIN Commissioner Girma, ESayas(Bloody hand Selaye). We Tigrayn’s put our religion first than EPRDF racism except 1000 Adowans. We elected Abune Samule good postive person from Tigray works for all, but Abune Mathias…
Gabara gebru better think about your country eritrea.
ሰውዩው ለምን የኢትዮጵያ ጠላት ሆነ ባለሃብት ለመሆን አይደለምንን ይህ ሰው ከሻቢያ ጋር ልዩ ሚስጥር ያለው ከወያኔ የተሰጠው የቤት ስራ ስለሆነ ኢንቨስተር ቢሆን ሊደንቀን አይገባም ምክንያቱም ሃገሩን ወደብ አልባ ያስደረገው ሞላ እና አርከበ እቁባይ ሌሎቹም የደም ካሳችን ነው ያሉን የጎንደርን መሬት ለሱዳን ሲሰጡ የትግራይ ክልል ያደረጉት አላማቸው ነው!
ከእኛ ሰው ቢጠፋ ወሰዲት መሬት ሰውንም ገደሉት
ሰ.አ