Yohanes Molla – “በኢንተርኔት አማካይነት የድምፅና የምሥል ጥሪዎችና መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ አፕሊኬሽኖች፣ ኢትዮ ቴሌኮም ከውጭ ጥሪዎች ማግኘት የሚችለውን ከፍተኛ ገቢ እንዳስቀሩበት ተገልጿል።” ብሎ ተራ ንግግር ከየትም አይገኝም። አገልግሎት ሰጪ ከሚሰጠው አገልግሎት ጋር እንጂ፥ “እንዲህ ባይሆን ይሄን ያህል አገኝ ነበር” የሚል ‘opportunity …

ከዚህ ወዲያ ሽብር? “አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል!” Read more »

የኢትዮ ቴሌኮም የቫይበር የዋትስኧፕ እና መሰል አገልግሎቶችን በክፍያ እና በአገዛዙ ኔትወርክ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthioTelecom‬ ‪#‎VoIP‬ ‪#‎Internet‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አለማቀፍ የድምጽ ግንኙነት(የኢንተርኔት ስልክ)አገልግሎቶችን እንዲሰጡ በፈጠሯቸው የሶፍትዌር ካምፓኒዎች ለአለም ሕዝብ በነጻ ክፍት የሆኑት የቫይበር ዋትስኧፕ እና ተመሳሳይ …

የኢትዮ ቴሌኮም የቫይበር የዋትስኧፕ እና መሰል አገልግሎቶችን በክፍያ እና በአገዛዙ ኔትወርክ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው:: Read more »