በአዲስ አበባ ኮልፌ 18 ማዞሪያ አካባቢ በደረሰ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ 3 ሰዎች ሞቱ።
በአዲስ አበባ ኮልፌ 18 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ጠዋት 3 ሰዓት ከ30 አካባቢ በደረሰ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ሶስት ሰዎች ሞቱ። በርካቶችንም አቁስሏል:: አደጋውን ያደረሰው ሲሚንቶ የጫነ ቱርቦ ከባድ ተሽከርካሪ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በስድስት ሌሎች ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት ማድረሱም ተገልጿል። የተጠቀሰው ከባድ …
በአዲስ አበባ ኮልፌ 18 ማዞሪያ አካባቢ በደረሰ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ 3 ሰዎች ሞቱ። Read more »