የፌደራል ፖሊሶች ባደረሱት ከፍተኛ ድብደባ የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ህይወት አለፈ
በአምቦ ዩኒቨርስቲ ግቢ የፌደራል ፖሊሶች በተማሪዎች ላይ ባደረሱት ከፍተኛ ድብደባ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ህይወት አለፈ፤በዚህ ዓመት የተነሳውን የኦሮሞ ወጣቶች የተቃውሞ እንቅስቃሴ ተከትሎ በህዳር ወር መጨረሻ ላይ በአምቦ ዩኒቨርስቲ ግቢ የፌደራል ፖሊሶች በተማሪዎች ላይ ባደረሱት ከፍተኛ ድብደባከተጎዱት ተማሪዎች ሁለት የጎድን አጥንቶቹ ተሰብሮ የነበረው የሁለተኛ ኣመት የሳይኮሎጂ ተማሪ ወጣት ተክሌ ቶማ በትውልድ አካባቢው ዳውሮ ህይወቱ ማለፉን የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሳወቁ፡፡
ተማሪው በደረሰበትከፍተና ድብደባ ህክምና ሲደረግለት ቆይቶ ብዙም ለውጥ ሊያሳይ ባለመቻሉ ወደ ቤተሰብ ወዳለበት
ዳውሮ ዞን ሄዶ ባለበት ነው ህይወቱ ያለፈው፡፡ ተማሪዎቹ ዩኒቨርስቲው መኪና መድቦላቸው ወደ ሟች ቤተሰብ ሄደው ለማጽናናትያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ እንደተደረገባቸውና በዚህም ተማሪዎች ሃዘናቸውን ከቤተሰቡ ጋር ለመካፈል እን ያለመቻለቸው ሃዘናቸውን ድርብ እንዳደረገው አክለው
ገልጸዋል፡፡
ይህ ተምሮ ለወግ ማዕረግ ይበቃልናል ብሎ ልጁን ወደ ዩኒቨርስቲ የላከ ቤተሰብ ይህ የምያደርሰውን የልብ ስብራት ምንም ጤናማ አዕምሮ ያለው የሚረዳው ነው፤ ለሟች ቤተሰብና ለጓደኖቹ መጽናናትን እንመኛለን፡፡
Yemchew debdeba neaw ?
በትግሬ ፖሊሶች የተገደሉ የአካል ጉዳተኛ የሆኑ በግዳጅ የተደፈሩ ኦሮሞዎች ፣ አማራዎች ፣ጋምቤላዎች ፣ ሱማሌዎች፣ ወዘተ ቤቱ ይቁጠራቸው። የዚህ ሁሉ ደም ግን እንዲሁ በከንቱ ፈሶ አይቀርም። ደማቸውን የምንበቀልበት ጊዜ ሩቅ አይደለም። የወጣት ተክሌን ነፍስ ይማር እያልኩ እሱን ላሰቃዩት የትግሬ ፖሊሶች የቁም ስቃይና ሞት እመኝላቸዋለሁ።
@tola gondere yetenkay zer no more power by the name of oromo.
@ethiopia yeseyetan merz አንች የለማኝ ዘር ኦሮሞ ነኝ ለማለት ነው ይህንን የቀባጠርሽው። አንች የሱዳን ውሽማ።
The news is a fabricated one by
Shabia puppets. kkk
Inezih Oromowch
Kedadawoch nachew .
LEMWACH BETESEB TSNAT YSTACH LETIGRE HULU LEMAGNE TENKOLEGNA SISITAMOCH KENACHEW IYE DERES NEW
First of all, TPLF is a collection of illiterate mafia group. They don’t want to see educated people in Ethiopian. They are always ready to kill students at any time. The only solution is we Ethiopians should stand together in order to avoid those empty narrow minded woyanes from our mother land Ethiopia.
not good news
Yale reft sew bemegdel migeñewn tgrie woyanie sacersen tebabren mawdem aleben.
the so called galla people why still angry and belligerent against Amhara people. in now days weyanes bit your ass up.and killing you. but you are still complaining about Amharas ethnic groups. I don’t understand it.find a way to fight back weyanes.
betam yadazenal
this is forged news .
where is your evidence ?