Eritrean Armed Force Entered Ethiopia የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ፥ እሁድ በማለዳ በወያኔ የተሰነዘረበትን የጦርነት ትንኮሳ ለመመለስ፥ በጸሮና በር ድምበር ጥሶ የገባው የኤርትራ መከላከያ ሠራዊት ከሰኞ ጠዋት …

የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ Read more »

  የአቶ ስብሃት ነጋ የሙስና መረብ ሲጋለጥ የህወሐት/ኢህአዴግ አመራር ያለ ሙስና መኖር የማይችል ድርጅት ከሆነ ውሎ አድረዋል፡፡ ሙስና ካለ አድልዎ፣ አንዱን ጠቅሞ ሌላውን እንዲጎዳ በማድረግ ህዝቡ እርስ በራሱ ፍቅርና አንድነት እንዳይኖረው በማድረግ ነው ሥልጣኑን ማስቀጠል የሚችለው ህወሐት/ኢህአዴግ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ህወሓት/ኢህአደግ …

የአቶ ስብሃት ነጋ የሙስና መረብ ( TPLF`s Sibhat Nega Corruption Network ) Read more »

በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ የተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ በሰዉ ህይወት ምንም ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር መዋሉን ዩኒቨርስቲዉ አስታወቀ፡፡ የእሳት አደጋዉ የደረሰዉ ዛሬ ከሰዓት በኋላ 9፡00 ሰዓት አካባቢ ነዉ፡፡ የዪኒቨርስቲዉ አስተዳደርና የተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ቢሆነኝ አያሌዉ እንደገለፁት የእሳት አደጋዉ የደረሰዉ …

በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ የተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ በሰዉ ህይወት ምንም ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር መዋሉን ዩኒቨርስቲዉ አስታወቀ፡፡ Read more »

በአይጥ በደል ዳዋው አይቃጠል ! (አርኪቴክት – ዮሐንስ መኮንን) ከዚህ ቀደም በ40/60 ጉዳይ ላይ ግላዊ ትዝብቴን አካፍዬ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ ሰሞኑን የታተመው ካፒታል ጋዜጣ ስጋቴን ወደ አደባባይ አምጥቶታል፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት፣ ንግድ ባንክ እና የሥራና ከተማ ልማት መሥሪያ ቤቶች …

በኑሮ ጫና የጎበጠን ህዝብ ዳግም ሊሸከመው የማይችለውን የዋጋ ሸክም መጫን አይጥ በበደለ ዳዋውን ማቃጠል ይሆናል፡፡ Read more »

ዳባት ትራንስፈርመራችን ተነቅሎ ለህወሓት አይሰጥም በማለት ነቅሎ በመውጣት ሲያስቀር አሁን ደግሞ ትግስታችን አልቋል ያሉ የበየዳ ወረዳ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል፡፡ በመልካም አስተዳደር ችግር ተማረናል ያሉ ከ2500 በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ለሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል። ነዋሪዎቹ በወረዳው አስተዳደር ግቢ በመገኘት የተለያዩ መፈክሮችንም …

ዘንድሮ ጎንደር አምርሯል!! ትግስታችን አልቋል ያሉ የበየዳ ወረዳ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል፡፡ Read more »

በቂሊንጦ የቀጠሮ እስረኞች ማቆያ የፓለቲካ እስረኞችን ጨለማ ክፍል ለይቶ በማስቀመጥ መቅጣት የተለመደ አሰራር ነው። በተለይ ደግሞ እስረኞች በእስር ቤቱ አስተዳደር የሚደርስባቸውን በደል እና መድሎ ለፍርድ ቤት ወይም ለሚዲያ እንዲደርስ ካደረጉ ወይም የተለያዩ የመብት ጥያቄዎችን ከጠየቁ ወደ ጨለማ ቤት ለቅጣት መላካቸው …

“የፓለቲካ እስረኞች በቂሊንጦ በጨለማ ቤት ለብቻቸው እንዲቀመጡ ተደረጉ Read more »

የፈተናው ቀን አንዲራዘም ጫና የፈጠረው ሕዝብ እንጂ መንግስታዊው መጅሊስ ኣይደለም። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ማሽን የሆነው ራዲዮ ፋና ተቋርጦ የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሃምሌ 4 ቀን እስከ ሃምሌ 7 2008 ዓ/ም ድረስ …

የፈተናው ቀን አንዲራዘም ጫና የፈጠረው ሕዝብ እንጂ መንግስታዊው መጅሊስ ኣይደለም። Read more »

ህዝባዊ ጥሪ ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለችንን መጠነኛ ተሳትፎ ለማቀጨጭ የሚደረገው ጥረት እንዲሰምር አንፈቅድም!!! , ዲሞክራሲያዊ መንግስታት በህዝብ ፈቃድ ላይ የተመሰረቱ ከመሆናቸው የተነሳ ህዝብ ጥያቄ እስከሚጠይቅ ሳይጠብቁ ፓሊሲያቸውን እና ውሳኔያቸውን የህዝብን ፍላጎት እና እምነት ያማከለ በሚያደርግ …

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለችንን መጠነኛ ተሳትፎ ለማቀጨጭ የሚደረገው ጥረት እንዲሰምር አንፈቅድም!!! ህዝባዊ ጥሪ ድምፃችን ይሰማ Read more »

የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ ጦርነት አለ !! ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Zalambesa‬ ‪#‎TsoronaFront‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ ከገለልተኛ ወገን ሰፊ የተጣራ መረጃ ባይገኝም የወያኔ ደጋፊዎች ጦርነት ኣለ ሲሉ የሻእቢያ መንግስትም …

የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ ጦርነት አለ !! ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው። Read more »

የኤርትራ መንግስት ጦርነት ከፈተብኝ ሲል የወያኔ ኣገዛዝ በሚዲያው ዘገበ። ትላንትና ማምሻውን በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ዛላምበሳ ግንባር ኣከባቢ ላይ በተባበሩት መግስታት የወጣበትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ውንጀላ ተከትሎ በኢሳያስ ኣፈወርቂ የሚመራው የኤርትራ መግስት ጦርነት ከፍቶብኛል ሲል የወያኔው ኣገዛዝ ሚዲያው በሆነው ኣውራባታይምስ በኩል …

የኤርትራ መንግስት ጦርነት ከፈተብኝ ሲል የወያኔ ኣገዛዝ በሚዲያው ዘገበ። Read more »

በአዲስአበባ የተለያዮ ኣውራ መንገዶች ላይ የሙስሊሙን ጥያቄ የሚያስተጋቡ የግድግዳ ግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸው ታወቀ ‪ በአዲስአበባ የተለያዮ አካባቢዎች ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የሚፈፅመውን አፈናና ጭቆና የሚቃወሙ መፈክሮች መፃፋቸው ታወቀ። ከተፃፉት መካከል ፍትህ፣ እኛም ታስረናል፣ ድምፃችን ይሰማ፣ የታሰሩት ይፈቱ፣ ትግሊ ይቀጥላል የሚሉና …

በአዲስአበባ የተለያዮ ኣውራ መንገዶች ላይ የሙስሊሙን ጥያቄ የሚያስተጋቡ የግድግዳ ግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸው ታወቀ ‪ Read more »

ባለፈው ቅዳሜ ድንገት ባደረበት ህመም ከዚህ ዓለም በሞት የተለየውን አንጋፋውን የሥነ ፅሁፍ ሃያሲ አብደላ እዝራን የሚዘክር የኪነ ጥበብ ምሽት ከነገ ወዲያ ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በ“ዝክረ አብደላ” የኪነ ጥበብ ምሽት፣ ሃያሲ አብደላ እዝራ ለአማርኛ ስነ …

ሃያሲ አብደላ እዝራ ሰኞ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይዘከራል Read more »

ባለፉት 25 ዓመታት ከ1ሺህ በላይ የህትመት ውጤቶች ከገበያ ውጪ ሆነዋል ባለፉት 25 አመታት ከ1ሺህ በላይ የሚሆኑ ጋዜጦችና መጽሔቶች ከህትመት ውጪ የሆኑ ሲሆን በአሁን ወቅት የቀሩት በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ተብሏል፡፡  ከ1993 ዓ.ም ወዲህ በአጠቃላይ 1400 ያህል የፕሬስ ድርጅቶች የምዝገባ ሠርተፍኬት መውሰዳቸውን …

ባለፉት 25 ዓመታት ከ1ሺህ በላይ የህትመት ውጤቶች ከገበያ ውጪ ሆነዋል Read more »

ወያኔ በዳባት ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል:: ዳባት ከተማ ከቀላል እስከ ከባድ መሳሪያ በታጠቁ ቅልብ የወያኔ ልዩ ሃይልና በፌደራል ሃይል ተወራለች። በዛሬው እለት ከፍተኛ ድብደባ ጉዳትና እስር በህዝቡ ላይ እየተፈፀመ ነው።በጥይት የቆሰሉ አሉ።ብዙ ወጣት ታስሯል…የተወሰኑትን ስም ዝርዝር ይዘናል… [youtube http://www.youtube.com/watch?v=qzCTIDQ2X6g] ትናንት …

ወያኔ በዳባት ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል:: (VIDEO) Read more »

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Jimma‬ ‪#‎Mole‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎RDH‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። ህዝቡ በተቃውሞው ላይ የመብት ጥያቄዎቹን በመጠየቅ …

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሙስና ስም በቅርቡ እየተለቀሙ የሚገኙት (የሚለቀሙ) የኦሕዴድ ባለስልጣናት በቅርቡ ከኦሮሚያ ኣከብቢ የተነሳው የሕዝብ አመጽ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ብተፈጠረ የፖለቲካ ኣለመግባባት ሰለባ የሆኑ አንደሆነ ጊዜው ራሱ ምስክር ነው፥አቶ በረከት ስምዖን ከኣቦይ ስብሃት ጋር በተነታረኩበት የኢሕአዴግ …

በዘረፋ የሚታወቁት ኦሕዴዶች ወይንስ ሕወሓቶች ? በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን ሙስና ለማቆም መጀመሪያ አናቱን መምታት ያስፈልጋል። ከፍተኛ የሆነ የተመላሽ በጀት ዘረፋ ተካሂዷል። Read more »

መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Dictators‬ ‪#‎StateTerrorism‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደሕንነት ተቋሙ ያደራጃቸው የዘራፊ ቡድኖች ከንጹሃን የንግድ ሰዎች ላይ ዘረፋ አያካሄዱ መሆኑ፣ በኮንሶና ኣከባቢው እንዲሁም በዳባት ሕዝባዊ እምቢተኝነት መቀጣጠሉ፣ …

መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው። Read more »

በዳባት ለሶስተኛ ቀን ህዝባዊ እንቢተኝነቱ እንደቀጠለ ሲሆን ከጎንደር ወደ ዳባት ከዳባት ወደ ጎንደር የሚወስዱ መንገዶች እንደተዘጉና ምንም አይነት ትራንስፖርት እንደሌለ ታውቋል ዳባት በፌደራል ፖሊስና በትግራይ ልዩ ሃይል እደተከበበች ነው። በአካባቢው ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም የዳባት አርሶ አደሮችና ወጣቶች ጫካ ገብተዋል …

ዳባት በፌደራል ፖሊስና በትግራይ ልዩ ሃይል እደተከበበች ነው። Read more »

የዘር እልቂት ሊፈጥሩ የሚችሉ ዘረኛ ካርታዎች – ግርማ ካሳ ላለፉት 25 አመታት በወጣቱ አይምሮ ዉስጥ ሲበትን የነበረው የዘር ፕሮፖጋንዳ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ የኦሮሞ ብሄረተኝነትን ፈጥሯል። በኦሮሞዎች ተቃዉሞ አንድም ቦታ የኢትዮጵያ ባንዲራ ሲውለበለብ አላየም። በአንጻሩ የኦነግ ባንዲራን ነው በብዛት ያየነው፡ …

የዘር እልቂት ሊፈጥሩ የሚችሉ ዘረኛ ካርታዎች – ግርማ ካሳ Read more »

 የቀድሞው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የክልሉ የግብርና ቢሮ ኃላፊ በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ ባደረገው የጨፌ ኦሮሚያ ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ ከተደረገ በኋላ በደብረ ዘይት በክልሉ ፖሊስ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደርጓል። ዘላለም ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም የግል ሀብታቸውን በህገወጥ መንገድ ሲያካብቱ መቆየታቸውን የክልሉ …

የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የክልሉ የግብርና ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ጀማነህ ታሰሩ Read more »

ከ10,000 በላይ መብታችን ተደፈረ ያሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ነዋሪዎች ቤተመንግስት ፊት ለፊት ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ። #MinilikSalsawi በን/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ቀርሳና ኮንቶማ 30 ሽ ህዝብ የምኖርበት ሰፋር ለማፍርስ ያቀዱትን የቀበሌውን እቅድ ለመቃውም 4 ክሎ በምገኘው በተመንግስት ፊት ለፊት የተሰበሰቡት ከ10000 …

ከ10,000 በላይ መብታችን ተደፈረ ያሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ነዋሪዎች ቤተመንግስት ፊት ለፊት ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ። Read more »

የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Corruption‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ኢሕአዴግ ብሎ ራሱን የሚጠራው ሕወሓት መራሹ ቡድን ኣዲስ ኣበባ ሲገባ የኣገዛዙን ወንበር ያስመረቀው በሌቦች ደም ነበር ። እርግጥ የወያኔ ሌብነት …

የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል። Read more »

አገዛዙ አለኝ የሚለውን ህገ መንግስት በተግባር ቀዶ ጥሎታል!!! – ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Semayawiparty‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ አገዛዙ ራሱ ያፀደቀው ህገ መንግስት አንቀፅ 15 ማንኛውም ሰው በህግ በተደነገገው ከባድ የወንጀል ቅጣት ካልሆነ በስተቀር ህይወቱን አያጣም በማለት ቢደነግግም ለአንድ ቀንም እንኳ …

አገዛዙ አለኝ የሚለውን ህገ መንግስት በተግባር ቀዶ ጥሎታል!!! – ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »

የኢንተርኔት ኣጠቃቀም ሕግ (ወጥመድ) የተባለው ተቃዋሚዎችን ለማፈን እንጂ ሃገርና ሕዝብን ለመጥቀም አልጸደቀም። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎InternetLaw‬ ‪#‎FreedomofCyber‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የዳባት ሕዝብ የቀድሞ ወታደራዊ መንግስት ለህዝብ አገልግሎት እንዲውል ተክሎት የነበረውን ዘመናዊ ትራንስፎርመር ወደ ትግራይ ሊያጓጉዙ የነበሩ የሕወሓት ሌቦች ተሳቢ …

የኢንተርኔት ኣጠቃቀም ሕግ (ወጥመድ) የተባለው ተቃዋሚዎችን ለማፈን እንጂ ሃገርና ሕዝብን ለመጥቀም አልጸደቀም። Read more »

የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ሾልኮ በመውጣቱና የሁለት ፈተና ጥያቄዎች ከእነ መልሳቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ምክንያት፤ የትምህርት ሚኒስቴር ሊሰጥ የነበርውን ፈተናው ማዛወሩ ይታወሳል።በውጭ ሀገር የሚገኙ የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎች እና የድምጻችን ይሰማ የድጋፍ ግብረሃይል አባላት ይህን ውሳኔ ተቃውመውታል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ …

“የብሔራዊ ፈተና መጥፋት ስለሥርዓቱ የሚነግረን ነገር አለ” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ Read more »

የኣብራሃ ደስታ ችሎት ፷፷፷፷፷፷፷፷፷ ጀግናው ኣብራሃ ደስታ በቃሊቲ እስርቤት እየማቀቀ ይገኛል። ከትናንት በስትያ ከ2 የትግል ጓደኞቼ ልንጎበኘው ሄድን። የወህኒ ቤቱ ሃላፊዎች “ኣብራሃ ደስታ ከቅርብ ቤተሰቦቹ በስተቀር ለማንም እንዲጎበኘው ኣይፈቀድም ብለው ከለከሉን። የወህኒ ቤቱ ጠባቂዎች ኣብራሃ ደስታ መጎብጀት ኣይቻልም ያሉበት ምክንያት …

ኣብራሃ ደስታ ከቅርብ ቤተሰቦቹ በስተቀር ለማንም እንዲጎበኘው ኣይፈቀድም – የወህኒ ቤቱ ሃላፊዎች Read more »

ለመድረክ ቅርብ የሆነ አንድ ወዳጄ የመድረክን የእሁድ ግንቦት 28/2008 ጉባዔን አስመልክቶ የነገረኝ ነገር መድረክ ንጉሣዊ ነው እንዴ? የሚል ጥያቄ እንዳነሳ አድርጎኛል፡፡ መቼም በመድረክ ስም ፓርላማ ስለነበርኩ ለመድረክ ቅርብ የምመሰላቸው ካሉ ተሳስተዋል፡፡ የመድረክ ስብሰባ እንደሚታወቀው ውሣኔ የሚሰጠው የጉባዔ አባላት ተሰብሰበው በውይየት …

መድረክ ንጉሣዊ ነው እንዴ? Girma Seifu Maru Read more »

በሳምረ ሰሓርቲ ወረዳ ባምባ ቀበሌ በድርቅ የተጠቃ ህዝብ የኣስቸኳይ እርዳታ ሊከፋፈል ተብሎ የመጣው እህል “የማደበርያ ዕዳቹ የማትከፍሉ ከሆነ ኣትሰጡም” በማለት እርዳታው ሳይሰጡ ወደ የቤቱ ከመለሱት በኋላ ቅዳሜ 23/ 09/08 ዓ/ም በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት ጣሺ በሚባል ቀበሌ …

የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው:: በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት በህዝቡ በቁጥጥር ስር ውለዋል። Read more »

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ አንዳንድ የኦሮሞ አክራሪዎች “ኢትዮጵያዊ አይደለንም” ወይም በተለያዩ ምክንያቶች “ኢትዮጵያ መሆን አቁመናል” ይላሉ። “ኢትዮጵያዊነት” ምን ማለት ነው በሚለው ላይ የተለያዩ ትንተናዎች ልናደርግ እንችላለን። አንዳንዶች ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው ይላሉ። ዜግነት ከሆነ ነዋሪነታቸው በዉጭ አገር የሆኑ፣ …

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ Read more »

ፍትሕን ማግኘት የምንችለው ስርዓቱን ታግለን ስናፈርስ ብቻ ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Justice‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት የወያኔው ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት እነብርሃኑ ተክለያሬድን በተመለከተ ከዳኛው በኩል ከስርዓቱ ገዢዎች የወረደው ውሳኔ “መከላከያ ምስክር ማሰማት የለባችሁም ስለዚህ ለፍርድ ብይን …

ፍትሕን ማግኘት የምንችለው ስርዓቱን ታግለን ስናፈርስ ብቻ ነው። Read more »

በምርጫ 2007 ታፍሰው 11 ወር በስልጠና ስም አፋር አሚባራ እስር ቤት የቆዩ ወጣቶች በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተገኝተው መግለጫ ሰጡ ጎንታናሞ በኢትዮጵያ Yidinekachew kebede ህዝባዊ ተቀባይነት የሌለው የህወሓት የኢህአዴግ አምባገነን መንግሥት በዜጎች ላይ የሚያደርሰው መንግስታዊ በደል አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የ2007 አገር …

በምርጫ 2007 ታፍሰው 11 ወር በስልጠና ስም አፋር አሚባራ እስር ቤት የቆዩ ወጣቶች በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተገኝተው መግለጫ ሰጡ Read more »

በባሕር ዳር ዳቦ በፊርማ እየተሸጠ ነው — By Muluken Tesfaw እንደ ባሕር ዳር ባሉ የዐማራ ክልል ከተሞች ለአንድ ቤተሰብ አምስት ዳቦ በፊርማ ብቻ እንዲገዙ ተደርጓል፡፡ አንድ ቤተሰብ ዐሥር ልጆች ይኑሩት ወይም ከዚያ ያነሰ ዳቦ ቤት ሒዶ ከአምስት ዳቦ በላይ መግዛት …

በባሕር ዳር ለአንድ ቤተሰብ አምስት ዳቦ በፊርማ እየተሸጠ ነው Read more »

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ መከላከል አትችሉም ተባሉ የካቲት 4/2008 ዓ.ም ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 14ኛ ወንጀል በዋለው ችሎት እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ( ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካህሳይ) አቃቢ ህግ ያቀረበባቸውን ክስ በሰነድና በአንድ የሰው ምስክር …

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ መከላከል አትችሉም ተባሉ Read more »

“እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!” (ይድነቃቸው ከበደ) “አምባገነኖች ባሉበት የጀግና ቤቱ እስር ቤት ነው” የዞን ዘጠኝ ጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው ፣በአገዛዙ ስርዓት በሰላማዊ ትግል ሂደት ለተሰው እና ዋጋ ለከፈሉ ፣የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ በመገኘት ለንግግሩ …

“እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!” (ይድነቃቸው ከበደ) Read more »

ባለህበት እርገጥ : ፖለቲካችን ከአዛውንቶች መጦሪያነት ተላቆ በወጣቶች የሚመራው መች ይሆን ? By – Minilik Salsawi በዚህ ሳምንት ከሃገር ቤቱ የፖለቲካ ኣምባ ተከታታይ የሆኑ የዜና መረጃዎች ፈልተዋል።ከመኢኣድ ኣዲስ ኣመራር ተጠፍጥፎ መሰራት ጀምሮ ከፓርቲ ወንበር ጋር በሙጫ ተጣብቀው አስከተሰፉት የመድረክ መሪዎች …

ባለህበት እርገጥ : ፖለቲካችን ከአዛውንቶች መጦሪያነት ተላቆ በወጣቶች የሚመራው መች ይሆን ? Read more »

ዶክተር መረራ ጉዲናን እናሸልም! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎MereraGudina‬ ‪#‎AAU‬ ‪#‎Medrek‬ ‪#‎Begosew2008‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ዶክተር መረራ ጉዲና በ1947 ቶኬ በሚባል ከአምቦ ከተማ 35 ኪሎ ሜትሮች የሚርቅ መንደር ውስጥ የተወለዱ ሲሆን፤ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው በተወለዱበት መንደር፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአምቦ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት …

Bego Sew 2008 Award/ Ethiopia – ዶክተር መረራ ጉዲናን እናሸልም ! Read more »

የመድረክ 12ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ የአቋም መግለጫ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ/መድረክ በሀገራችን የፓርቲዎች ማቋቋሚያና ምዝገባ ሕግ መሠረት በግንባር አደረጃጀት ተደራጅቶና ተመዝግቦ በሀገራችን ሰፍኖ በሚገኘው አስቸጋሪና ጠባብ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ አባል ድርጅቶቹንና ሕዝባችንን ከጎኑ በማሰለፍ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግል ማካሄዱን ቀጥሎአል፡፡ …

የመድረክ 12ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ የአቋም መግለጫ Read more »

አፍራሽ ግብረ ኃይል የቤቱን ቆርቆሮ በመነቃቀል ላይ ነው፡፡ ጣሪያው ሙሉ ለሙሉ ተነቅሎ አልቋል፡፡ ነገር ግን አሁንም የቀረ ነገር በመኖሩ የአፍራሽ ግብረ ኃይሉ አባላት በዚህ በዚያ እያሉ ሥራቸውን ያከናውናሉ፡፡ የግድግዳ ቆርቆዎችም ከሞላ ጐደል በመነቀላቸው ቤቱ ውስጥ ያሉት ዕቃዎች ይታያሉ፡፡ የእንጀራ መሶብ፣ …

የመሬቱ ቁማር Read more »

ከከብቶች ሀሞት ውስጥ የሚገኘውንና ውድ ዋጋ እንደሚያወጣ የሚነገርለትን ጠጠር በድብቅ ከአገር ሊያስወጡ የሞከሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ፡፡ ከአገር ሊወጣ ነበር የተባለው የከብቶች የሀሞት ጠጠር የ20 ሚሊዮን ብር ግምት እንዳለው ተነግሯል፡፡ ቀና በሆኑ ግለሰቦች ጥቆማ አማካይነት እንደተደረሰበት የተገለጸው የሀሞት ጠጠር …

ሕወሓቶች በቻይኖች ስም እንደለመዱት የከብቶች ሀሞት ጠጠር ከአገር ሊያወጡ ሲሉ ተባነነባቸው:: Read more »

News #Ethiopia Wetatoch Dimts June 05 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=hpWjTTomBvY]

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎TPLFCadets‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) “ፖለቲካዊ አመራሩ እንጂ ወታደራዊ ክፍሉ ጤነኛ ነው” እሚል መልእክት አደገኛ አካሄድ ነው:: በዝርፊያ በኢኮኖሚ ራሳቸው ያደላደሉ እና የፈረጠሙ ወታደራዊ መኮንኖችን ያቀፈው በሳሞራ የኑስ የሚመራው …

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል። Read more »

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት) መግቢያ የሃገራችን መንግስትና የገዢው ፓርቲ አጠቃላይ ችግር ዉስጥ በመግባታቸው ምክንያት እዚህና እዝያ እሚታዩ ችግሮች እየተስተዋሉ ነው። ሰሞኑን እንዃ ብናይ ከኦሮሞ ህዝባዉ ዓመፅ፣ ሜቴክና ስዃር ፋብሪካ፣ ከጋምቤላ ጠለፋና …

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት) Read more »

• መንግስት፣ ድሮ ድሮ፣ እንዳሻው ቢዝረከረክ መተማመኛ ነበረው – የሬዲዮና የቲቪ ፕሮፖጋንዳ፡፡ ዛሬ ግን፣ መተማመኛው አቅም እያጣ ነው፡፡ ተቀናቃኝ የፕሮፖጋንዳ ባለቤቶች በዝተዋል፡፡ • ጭፍን ተቃውሞ፣ ድሮ ድሮ፣ የቻለውን ያህል እያጋነነ ቢናገርና ቢቀሰቅስ መተማመኛ ነበረው – መዘዙ ቀርፋፋና ጥቂት ነው፡፡ ዛሬ …

“የማናውቀው ዓለም” እየገባን ነው – ልብ እንበል = ዮሃንስ . ሰ. Read more »

“መንግስት የፀረ – ሽብር አዋጁን ተቃውሞን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው” በሽብርተኝነት ተጠርጥረውና ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን የኢትዮጵያ መንግስት በአስቸኳይ እንዲፈታ የኢትዮጵያ መንግስትን የጠየቁት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት፤ መንግስት የፀረ ሽብር አዋጁን …

የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት፤ መንግስት የፀረ ሽብር አዋጁን ተቃውሞዎችን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው ብለዋል፡፡ Read more »

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜን ሹክሪ፤ “የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እውን ሆኗል፣ ህልውናውን ለመካድ መሞከር ራስን መሸንገል ነው፤ በተጨባጭ የምናየውን ግድብ ህልውና ለመካድ መሞከር አያዋጣንም” ማለታቸውን አሃራም የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡ ሚኒስትሩ ባለፈው ማክሰኞ አል-ሃያት በተባለው የአገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ባደረጉት …

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር፤ከግድቡ ጋር በተያያዘ አስጊ የሆኑ አደጋዎች ተጋርጠውብናል Read more »

    ሰሞኑን ኢትዮጵያን የጎበኙት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ፣ በሽብር ወንጀል ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የህግ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ጠበቃ ማቆም ይችላሉ የሚል ማረጋገጫ ከኢትዮጵያ መንግስት እንዳገኙ ተገለጸ፡፡ ሪፕራይቭ የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም በበኩሉ፣ …

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጠበቃ እንዲያቆሙ መንግስት መፍቀዱን እንግሊዝ አስታወቀች Read more »

#‎Ethiopia‬ ግፈኞች ዝም ባይና ታጋሽ ሁሉ ፈሪ ይመስላቸዋል::ከንቱ ሃሳብ!!! ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ግፈኞችና ወንጀለኞች በጥፋታቸው ላይ በዘወተሩ ቁጥር መልካም ስራ ላይ ያሉ እየመሰላቸው ዳንኪራ እየረገጡ በስህተታቸው ላይ ይገሰግሳሉ። ኧረተዉ በወንጀል ላይ ነው ያላችሁት ቆም ብላችሁ አስቡ ሲባሉ …

ግፈኞች ዝም ባይና ታጋሽ ሁሉ ፈሪ ይመስላቸዋል::ከንቱ ሃሳብ!!! Read more »

ሰሞኑን በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን የስኳር በሽታ መድሐኒት ተገኘ በሚል የተላለፈው መረጃ ስህተት መሆኑን የምግብ፣ የመድሐኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ እንደገለጸው፥ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃንና በማሕበራዊ ድረ ገጾች ለስኳር ሕመም መድሐኒት የሚሆን ንጥረ ነገር ከቡና እንደተገኘና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና …

በወያኔ ሚዲያዎች የተራገበው የስኳር በሽታ መድሐኒት ተገኘ በሚል የተላለፈው መረጃ በወያኔ ሚዲያዎች ሃሰት ነው ተባለ:: Read more »

ትላንት በኬንያ ናይሮቢ ድርጀቱ ባደረገዉ ስብሰባ ከደርግ መንግስት ዉድቀት በኋላ በኢትዮጵያ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ እስካሁን ቀጥሎ ለብዙ የኢትዮጵያ ዜጎች መታሰርና መሰደድ ምክንያት ሆኗል ብሏል። ናይሮቢ — ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) ባለፉት 25 ዓመታት በኢትዮጵያ ዉስጥ …

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ረገጣ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል አለ Read more »

በ25 ዐመት አንድ ደረጃውን የጠበቀ፣ የተሟላ ሆስፒታል መገንባት ያልቻለ “ባለሁለት አሐዝ እድገት” ባፍንጫዮ ይውጣ! (ዘፀአት አናንያ) እስቲ ተመልከቱ፣ በ25 ዐመታት ውስጥ አንድ የኢህአዴግ ባለስልጣን ታሞ፣ በሐገሩ ታክሞ ድኖ ወይም ሞቶ ያውቃል? 25 ዐመት ሙሉ ለጉንፋኑም፣ለካንሰሩም ባንኮክ፣ ብራስለስ፣ ዱባይ፣ ካሊፎርኒያ ወ.ዘ.ተ …

በ25 ዐመት አንድ ደረጃውን የጠበቀ፣ የተሟላ ሆስፒታል መገንባት ያልቻለ “ባለሁለት አሐዝ እድገት” ባፍንጫዮ ይውጣ! (ዘፀአት አናንያ) Read more »