ዳባት በፌደራል ፖሊስና በትግራይ ልዩ ሃይል እደተከበበች ነው።

Hanan Ahmed's photo.

በዳባት ለሶስተኛ ቀን ህዝባዊ እንቢተኝነቱ እንደቀጠለ ሲሆን ከጎንደር ወደ ዳባት ከዳባት ወደ ጎንደር የሚወስዱ መንገዶች እንደተዘጉና ምንም አይነት ትራንስፖርት እንደሌለ ታውቋል
ዳባት በፌደራል ፖሊስና በትግራይ ልዩ ሃይል እደተከበበች ነው። በአካባቢው ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም የዳባት አርሶ አደሮችና ወጣቶች ጫካ ገብተዋል የዳባት ህዝብ ከፌደራል የተላኩ የመንግስት ባለስልጣናትን አናናግርም በማለት ወደ መጡበት እንዲመለሱ አርገዋል። ከጎንደር ወደ ዳባት ከዳባት ወደ ጎንደር የሚወስዱ መንገዶች እንደተዘጉና ምንም አይነት ትራንስፖርት እንደሌለ ታውቋል።
ድል የህዝብ ነው ብራቮ ዳባቶች

 
Hanan Ahmed's photo.
Like

 
 
 
 
 
 
 

8 Comments on “ዳባት በፌደራል ፖሊስና በትግራይ ልዩ ሃይል እደተከበበች ነው።”

  1. Yes you are; PEOPLE OF DABAT! Show woyane your power. Tell them enough is enough. You are not alone we are millions around ready to join you.

  2. Beq tgrie woyanie gondern qeldobet ayqerm, ahun gonder yihonal meqeberiyaw.
    Le lieba tgrie woyanie yemn melemameT bersas harur nalawn mafres enji.
    Wegdu zor belu belachew.
    Dfretachew enj lenesus ma feqdolachew.

  3. የጎሳ አስተሳሰብና የቆየ በሽታቸው ፍትህን ለማዛባት ተነስተው ወያኔ እኮ ዘር የለውም ዛሬ የዘሩት የጎሳ እልቂት የኢትዮጵያን ልጆች እየበላ ነው! ምንጊዜም ሲበሉ ይኖራሉ!
    አክረካሪውን የተመታው አማራ፣ሙስሊም፣ኦርቶደክስ፣ኢትዮጵያ የሚሉ ምሁራን ስንቱ ነው!
    ደርጉ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*