ውሻ በሰፈሩ አንበሳ ነው::የጎንደር ዳሸን ቢራ ደጋፊዎች በቡና ደጋፊዎች ላይ ካደረሱት ከባድ ጉዳት አንዱ
ይህን ጉድ አይተው ይፍረዱ … ውሻ በሰፈሩ አንበሳ ነው::የጎንደር ዳሸን ቢራ ደጋፊዎች በቡና ደጋፊዎች ላይ ካደረሱት ከባድ ጉዳት አንዱ – አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ..
ይህን ጉድ አይተው ይፍረዱ … ውሻ በሰፈሩ አንበሳ ነው::የጎንደር ዳሸን ቢራ ደጋፊዎች በቡና ደጋፊዎች ላይ ካደረሱት ከባድ ጉዳት አንዱ – አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ..
ይህ ትወልድ የግንቦት 20 ሰለባ ነው ሲሉ በዲግሪ ተመርቀው ከ2-5 ዓመት ስራ በማጣት የተቀመጡ የራያ ቆቦ ወጣቶች ገለፁ፡፡ ያሬድ አማረ ******************************************************* በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ነዋሪ የሆኑ ከ200 በላይ ወጣቶች ከተለያዩ ዪኒቨርስቲዎች በዲግሪ መርሀ ግብር ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ተመርቀው ስራ …
የሌተና ጀነራል ተስፋዬ ገብረኪዳን የመጨረሻ ንግግር Lieutenant General Tesfaye Gebrekidan last speech [youtube http://www.youtube.com/watch?v=OqpE3maAoBY]
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአፍሪካውያንን ህልውና እየተፈታተኑ ካሉ ጉልህ ችግሮች መካከል ኣሸባሪነት ዋና ጉዳይ ሆኗል። ISIl በሊቢያ፣ ኣልሸባብ በምስራቅ ኣፍሪካ፣ ቦኮ ሃራም በምእራብ ኣፍሪካ በከባድ ፍጥነት እያደጉ ነው። አፍሪካውያን ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በላይ በሽብር ስራዎች ላይ የተባበረ ክንዳቸውን ሊያነሱ የሚገባበት፣ ህዝቦች …
ጉድ በል ትግራይ … !!! ¥¥¥¥¥¥¥¥¥ የህወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የጨረሰ ኣንድ ግዙፍ ፕሮጀክት ይዘው መጥተዋል። የንፁ መጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ፣ ወጣቶች ከስደት የሚገላግልና የስራ እድል ለመፍጠር የሚጠቅም ፋብሪካ ለመገንባት፣ ገበሬው ለመስኖ ልማት ለመሰማራት፣ የመብራት ተደራሽነት ለማስፋት የሚጠቅም ግድብ …
ለትግራይ ክልል የሕወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የተገዙ V_8 መኪኖች ጁብቲ ወደብ ደረሱ:: Read more »
በዓዲ ሕርዲ የትግራይ ኮማንዶ ልዩ ሃይል ተሰማራ። #Khafta_Tigray_Ethiopia_Protest. የቓፍታ ሑመራ ህዝብ ከቀበሌ እስከ ፌደራል በህወሓት እጅ የቆየው ውክልናየ ኣንስቻለው እያለ ነው። በትግራይ ክልል ቓፍታ ሑአራ ወረዳ የዓዲ ሕርዲና ዓዲ ፀፀር በሩባሳ ኣከባቢ “ለወጣቶች የቤት ማታከያ ይሰጣልና በቦታው ተገኝታቹ ተረከቡ” የሚል …
ኢትዮጵያና የሲአይኤ ሴራ (ኤርሚያስ ቶኩማ) የ1981ን መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ካካሄዱት ጀነራሎች መካከል በሕይወት የተረፈው ብርጋዴር ጀነራል ቁምላቸው ደጀኔ ብቻ ነው አተራረፉ በርካታ መላ ምቶችን የፈጠረ ቢሆንም ትክክለኛ የሲአይኤ ኤጀንት እንደነበረ መረጃዎች ያመላክታሉ። አሜሪካ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ከነበራት ተስፋ የተነሳ ለመንግሥቱ …
ሰማያዊ ፓርቲ በውስጥ ጉዳዩ ውሳኔ አሳለፈ ! #Ethiopia #Semayawiparty #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቅርቡ በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ የታየውን አጠቃላይ ችግር አስመልክቶ፤ የብሔራዊ ምክር ቤት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን እና የብሔራዊ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፣ ግንቦት 14 ቀን 2008 ዓ.ም በጋራ ባካሄዱት …
የግንቦት 20 በዓል ግዳጁ ጦፏል::የሆስፒታል ሰራተኞች በሽተኞች ላይ በር ዘግተው ለፌሽታ ሊሰበሰቡ ነው:: #Ethiopia #Ginbot20 #EPRDF #MinilikSalsawi #Derg_Also Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገር በኢኮኖሚ ቀውስ ሕዝብ በረሃብ እየተቸገረ ወያኔ ለጋሾችን እየለመነ ባለበት በዚህ አደገኛ ወቅት ላይ የግንቦት ሃያ በዓልን ለማክበር …
የግንቦት 20 በዓል ግዳጁ ጦፏል::የሆስፒታል ሰራተኞች በሽተኞች ላይ በር ዘግተው ለፌሽታ ሊሰበሰቡ ነው:: Read more »
ትዝታ ዘጎጃም፤ የዱር ላሞችን፣ የጠፋ ሕዝብና ቀዬን ፍለጋ (Muluken Tesfaw) (ይህን ማስታዎሻ የጻፍኩትና ወደ ቦታው የተጓዝኩት በነሐሴ 2007 ዓ.ም. ነበር፤ ጉዞዬ ከሞጣና ከጉንደ ወይን በኩል እንደ ሆነ አንባቢ አስቀድሞ ይረዳ) የጫካ ከብቶችንና የጠፋ ቀዬን ፍለጋ ነው ወደ ጎጃም የሔድኩት፡፡ የምን …
በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል:: #Ethiopia #OromoProtests #Wellega #MinilikSalsawi #Oromo በሃሮማያ ያገረሸው የተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሎ በነቀምት ወለጋ ዩንቨርስቲ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በማሰማት ላይ ናቸው:: ዩንቨርስቲው በአግኣዚ ወታደሮች ተከቦ ተማሪዎች ላይ ጥቃት እየፈጸሙ ይገኛሉ::በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ኮምቦልቻ ከተማ ባለእፉት …
መርካቶ አከባቢ ከአንዋር መስኪድ ፊትለፊት የሚገኘው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ደሃ ዜጎችን አቅፎና ደግፎ የኖረው የአሜሪካን ግቢ መፍረሱን ከስፍራው የደረሱ የፎቶግራፍ ማስረጃዎች አረጋግጠዋል:: ደሃውን ዜጋ ካለካሳ እና ምትክ ቤት አፈናቅሎ በምትኩ ሃብታሞችን በቦታው ለመተካት በሚደረገው ሩጫ ላይ ዜጎች ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው …
by ኢትዮአዲስ ስፖርት በዳዊት ፀሀዬ |ግንቦት 15 ፣ 2008 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በጎንደሩ አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የወራጅነት ስጋት የተጋረጠበትን ዳሽን ቢራን በሁለተኛው ዙር ጥሩ ግስጋሴ እያደረገ ከሚገኘው ኢትዮጲያ ቡና ያገናኘው እና ሁለት አቻ የተጠናቀቀው …
ቃና ቴሌቭዥን ተማሪዎች ላይ ከባድ ችግር መፍጠር መጀመሩ ተሰማ:: በላውራ አካዳሚ ማኔጅመንት በኩል ለወላጆች የተላለፈ መረጃ እንደሚጠቁመው ተማሪዎች የቃና ቴሌቭዥንን አይተው በመምጥታ በትምህርት ቤት ውስጥ ባልተለመደ መልኩ በመተኛት ስለ ፊልሞች እርስ በእርስ በማውራትና መሰል ባሕርያትን በማሳየት ችግሮች እየተፈጠሩ ስለሆነ ወላጆች …
መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ ሞተ ( መስፍን ወልደ ማርያም ) መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ፣ ይቅናችሁ ማለት ነው፤ ለልማት ለሚሰማሩ ሰዎች ምርቃት ይሆናል፤ ለጥፋት ለሚሰማሩ ሰዎች እርግማን ነው፤ እርግማን ብቻም አይደለም፤ የጥፋት ምኞትም ነው፤ ሰዎች ለጦርነት ሲዘጋጁ፣ ሰዎች ሌሎች ሰዎችን ለመግደል ሲሰናዱ፣ …
News Ethiopia Wetatoch Dimts May 23 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=w10yQWMtbXk]
በወልቃይት ቃብቲያ በህዝቡና በትግራይ ልዩ ሃይል ፍጥጫው ዛሬ ተጠናክሯል። ከ15ሺህ በላይ ህዝብ ስብሰባ ወጥቷል። የትግራይ ልዩ ሃይል ስብሰባው ለመበተን ሞክሮ አልተሳካለትም። በህዝቡ ሃይል አፈግፍጓል። የተኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበረ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በ14/9/08 የቃብቲያ ህዝብ ያካሄደዉ ስብሰባ ከ15000 በላይ የወልቀቃይት አማራ …
በወልቃይት ቃብቲያ በህዝቡና በትግራይ ልዩ ሃይል ፍጥጫው ዛሬ ተጠናክሯል። ከ15 ሺህ በላይ ህዝብ ስብሰባ ወጥቷል። Read more »
ዘሌማን ፊልም ፕሮዳክሽን ከአማኑኤል ሆስፒታል ጋር በመተባበር የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በአማኑኤል ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ትልቅ የሙዚቃ ዝግጅት ያካሄዳል፡፡በዝግጅቱ ላይ በህሙማኑ የተመረጡ እውቅ ድምፃዊያን የሚያቀነቅኑ ሲሆን፤ ከተመረጡት ውስጥ ክቡር አርቲስት ማህሙድ አህመድ፣ ክቡር ዶክተርአርቲስት አሊ ቢራ፣ ድምፃዊ ፀሐዬ …
የፊታችን እሮብ በአማኑኤል ሆስፒታል እውቅ ድምጻውያን ለአዕምሮ ህሙማን ያቀነቅናሉ:: Read more »
Addis Admass ፖለቲከኞች ምን ይላሉ? የግንቦት 20 በዓል 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር መንግስት አስታውቋል፡፡ ግማሽ ክፍለ ዘመን ባስቆጠረው የኢህአዴግ መራሹ መንግስት የተመዘገቡት ስኬቶችና ውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? የግንቦት 20 ትርፍና ኪሳራ እንዴት ይገለጻል? የተለያዩ የፓርቲ አመራሮችና ፖለቲከኞች አስተያየታቸውን …
አዲሱ ትውልድና የቀድሞው ትውልድ መንገዳቸው በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2000 ዓም ጥቂት ዘመናት ቀደም ብለው የተወለዱትንና በአሁኑ ዘመን እስከ 30ዎቹ እድሜዎች ያሉትን ትውልዶች ሺአውያን (Millennials) ብለው ይጠሯቸዋል፡፡ በአሜሪካ ሻውያን (ሺአውያን) እጅግ የተጠኑና ብዙ የተወራላቸው ትውልዶች መሆናቸው ይነገራል፡፡ አንዳንዶችም በዲጂታል ቴክኖሎጂ ውስጥ ተወልደው፣ …
ግንቦት 20 – ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ክብራቸው = ሕወሓታውያን ወደ ቀድሞ ጫካቸው Ginobt 20 – 25 Anniversary – Ethiopia #Ethiopia #EPRDF #Ginbot20 #Miniliksalsawi #Derg_also #Freedom Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የግንቦት ሃያን ሃያአምስተኛ አመት ‘የደርጎች መተካካት’ መሪ ቃላቸው ወደ ቀድሞው ክብራችን …
ግንቦት 20 – ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ክብራቸው = ሕወሓታውያን ወደ ቀድሞ ጫካቸው Read more »
ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች በተፈጥሮ አደጋ ተፈናቅለዋል ተባለ አደጋዎቹ 100 ያህል ሰዎችን ለሞት ዳርገዋል ጎርፉ ተጨማሪ በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ሊያፈናቅል ይችላል በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ የጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋዎች ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች ከመኖሪያ ቤታቸው እንደተፈናቀሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት …
ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች በተፈጥሮ አደጋ ተፈናቅለዋል; 100 ያህል ሰዎችን ለሞት ተዳርገዋል:: Read more »
ወደ ወንዜ ልጆች… (አንተነህ ይግዛው) ===== . ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (የመጨረሻው ክፍል) (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) (አንተነህ ይግዛው) . እዚያው ነኝ… ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ… እሱ ያወራል፣ እኔ እሰማለሁ… ከብረት …
የግንቦት 20 ፍሬ ልማት እና ዲሞክራሲ አለ ማለት በህዝብ ልጆች መስእዋትነት ላይ እንደማሾፍ ይቆጠራል። Ginbot 20 #Ethiopia #Ginbot20 #EPRDF #Miniliksalsawi #EthiopianOppositionparties Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) መኖር ደጉ አለን ብለን እንደሌለን እየኖርን ነው የአንድ ወጣት እድሜ 25 አመት …. ወታደራዊው አገዛዝ …
የግንቦት 20 ፍሬ ልማት እና ዲሞክራሲ አለ ማለት በህዝብ ልጆች መስእዋትነት ላይ እንደማሾፍ ይቆጠራል። Read more »
ከረጅም ዓመታት በፊት በፖለቲካ ምክንያት በሶማሊያ መኖር እንዳልቻሉ በመግለጽ በኖርዌይ ያቀረቡት የጥገኝነት ጥያቄ ተቀባይንት አግኝቶ ፤ የመኖሪያ ፈቃድ እና ዜግነንት ተሰጥቷቸው የነበሩ ወደ አንድ መቶ የሚጠጉ ሶማሌያውያን የኖርዌይ ዜግነታቸውን ተነጠቁ። ለዚህ ሁሉ የዳረጋቸው ደግሞ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ስለራሳቸው የሚያወጡት መረጃ …
በፌስቡክ ምክንያት በርካታ ሶማሌያውያን የኖርዌይ ዜግነታቸውን ተነጠቁ – VOA Read more »
“እኔ ዘረኛ አይደለሁም !” —– በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ 15ኛ ተከሳሽ የሆኑት፡፡አቶ አግባው ሰጠኝ “እኔ ዘረኛ አይደለሁም፣ፍጹም ዘራኛ በሆኑ የማረሚያ ቤት አስተዳደሮች እና ጥበቃዎች “አማራ” ነህ እያሉ ስቃይና እንግልት እያደረሰብኝ ነወ፡፡” በማለት በከፍተኛው ፍርድ ቤት 10ኛ ችሎት …
ማንም ከማንም በላይ አይደለም::የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የፌዴራሉ ቋንቋ ቢሆኑ ማንም የሚጠላ የለም:: #Ethiopia #FederalLanguages #Ethiopianism #Equality #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – Ethiopian DJ ኢትዮጵያዊነት ማለት ፍቅር ነው:;ኢትዮጵያዊነት ማለት አንድነት ነው::ኢትዮጵያዊነት ማለት የማይላቀቅ ክቡር መንፈስ ነው::ብዙ ማለት ይቻላል ስለ ኢትዮጵያዊነት… ኢትዮጵያውያን እኩል …
ማንም ከማንም በላይ አይደለም::የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የፌዴራሉ ቋንቋ ቢሆኑ ማንም የሚጠላ የለም: Read more »
#Ethiopia : አማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡ ካሁን ቀደም የአማራውን ሕዝብ በተለየ ሁኔታ በገዛ አገሩ የዜግነት መብቱ ተገፎ ለረዥም አመታቶች ከኖረበት ንብረት ካፈራበት ቀየ በባዶ እጁ አፈናቅለው መጠጊያ በማሳጣት በመግደል …
አማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡ Read more »
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ህገወጥ ቤት ሰርታችኋል በሚል የመንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ በትንሹ 7 ሰዎች ተገደሉ ብዙ የቆሰሉ አሉ ። ፎቶዎች በውስጥ መስመር እየደረሱን ነው ይመልከቱ Ethiopia: Police killed residents in Addis Ababa and commit suicide Breaking NewsEthiopia: Police killed …
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ህገወጥ ቤት ሰርታችኋል በሚል የመንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ 7 ሰዎች ተገደሉ Read more »
#NationalOppression #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle የትግላችን መሰረት ህዝባችን ነው እና ህዝባችንን ተደራሽ ለማድረግ የምናደገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል! ረቡእ ግንቦት 10/2008 ትግል ክስተት ሳይሆን ሂደት ነው፡፡ ይህን ሂደት የሚፈጥሩትም ሆነ ከዳር የሚያደርሱት ደግሞ የትግሉ ባለቤት የሆኑት ህዝቦች ናቸው፡፡ እንደአገራችን ባሉ ዲሞክራሲ ባልዳበረባቸው አገራትና …
የትግላችን መሰረት ህዝባችን ነው እና ህዝባችንን ተደራሽ ለማድረግ የምናደገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል! (ድምጻችን ይሰማ) Read more »
በሃገር ላይ እንዲህ ይቀለዳል: ጉድ እኮ ነው:: [የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር መኪና ውስጥ ዘፈን ከፍቷል] ምን ዓይነት ሙዚቃ ነው አንተ? ወደዱት ክቡር ሚኒስትር? ያልተጠየከውን ምን ያስቀባጥርሃል? አማርኛ ዘፈን ነው ለመሆኑ? አዎ ክቡር ሚኒስትር ራፕ ነው፡፡ ምንድነው ራፕ? ዘመናዊ ሙዚቃ ነው፡፡ ይሰማሃል …
ክቡር ሚንስትር : ወጥ ጨላፊያችን ልትወልድ ሆስፒታል ገብታለች – እሷን የሚያዋልድ ግብረ ኃይል መቋቋም አለበት፡፡ Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ተሰብስቦ፣ ከፍተኛ ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየውን ምትክ ቦታ ስለመስጠት የሚደነግገው መመርያ ላይ ማሻሻያ አድርጓል፡፡ ካቢኔው ከዚህ መመርያ በተጨማሪ የካሳ ክፍያ አሰጣጥ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮና ፍትሕ ቢሮ የውሳኔ …
የአዲስ አበባ ተፈናቃይ አርሶ አደሮች በቅርቡ የፀደቀውን መመርያ በመቃወም አቤቱታ አቀረቡ Read more »
በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ በአሥር ዓመት ጽኑ እስራትና 50 ሺሕ ብር እንዲቀጡ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ግንቦት 9 …
ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ያልተወራረደ ሒሳብ ተገኝቷል ጊዜው ያለፈባቸው አደገኛ ኬሚካሎች ለዜጎች እየተሸጡ ነው ሊብሬ ያላቸው ተሽከርካሪዎች በአካል የት እንደገቡ አይታወቅም የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንና ዩኒቨርሲቲዎች ተወቀሱ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ጽሕፈት ቤት የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች የ2007 የበጀት ዓመት ሒሳብ …
የዋና ኦዲተር ሪፖርት የመንግሥት ተቋማት የፋይናንስ ጥሰትና አፈጻጸም ከዓመት ዓመት እየባሰበት ነው አለ Read more »
Ermias Amelga – የአክሰስ ሪል ስቴት መሥራችና የቦርድ አባል አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ በተጠረጠሩባቸው ሁለት ክሶችና በተመሠረተባቸው አንድ ክስ የተጠበቀላቸውን 1.1 ሚሊዮን ብር ዋስትና በማስያዝ፣ ከ127 ቀናት እስር በኋላ ግንቦት 8 ቀን 2008 ዓ.ም. ምሽት ላይ ተፈቱ፡፡ አቶ ኤርሚያስ ጥር 2 …
Dr Coach Weldemeskel Kostre (1939-2008) …… ዘመኑ 1916 ዓ.ም. ነበር፡፡ የፓሪስ ኦሊምፒክ የተካሄደበት፤ በወቅቱ የኢትዮጵያ ንጉሥተ ነገሥት መንግሥት ዘመን አልጋ ወራሽና ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴ የነበሩት ልዑል አልጋወራሽ ተፈሪ መኰንን (ኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ) በአውሮፓ ጉብኝት አጋጣሚ በኦሊምፒክ ጨዋታዎች ከክብር ተከታዮቻቸው …
ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ (1939 – 2008) – የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት ስኬት መሐንዲስ (አርክቴክት) Read more »
በማይካድራ በመንግስት ሃይሎችና በህዝቡ መሃከል ከፍተኛ ግጭት ተቀሰቀሰ። #Maykadra_Tigray_Ethiopia_Protest. “… ቤታችን ከሚፈርስ ኢህኣዴግ ይፍረስ …” የማይካድራ ህዝብ በማይካድራ ከተማ “የቤቶች ኣፍራሽ ግብረ ሃይል” ( የትግራይ ልዩ ሃይል፣ ፖሊስ፣ ምልሻ፣ የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ከንቲባ የሚመሩት) ሃይልና በከተማዋ ህዝብ መካከል ከፍተኛ ግጭት …
የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው:: #Ethiopia #EPRDF #Maekelawiprison #WomenPrisoner #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሕወሓት አባላት ብቻ በሞኖፖል የሚተዳደረው የአገዛዙ ዜጎችን በተለይ የለውጥ ፈላጊ ሃይሎችን በከፍተኛ ደረጃ የሚሰቃዩበት የማእከላዊ የማሰቃያና የቶርች የጨለማ እስር ቤት የሚገኙ …
የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው:: Read more »
ውሸት ማራባት ከጥቅም ውጪ የሚሆንበት ጊዜ አለው፡፡የማታ ማታም ዋጋ ያስከፍላል፡፡ #Ethiopia #EPRDF #EthiopianOppositionparties #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሰዎችም በአንድ ውሸት ሲሳቡና ያንን ውሸት የራሳቸው ሲያደርጉ ከዚያ የሚለያቸው ኃይል አይኖርም፡፡ ኦርጅናሌ ዋሾውን እንደተአምረኛ ያዩታል፡፡ በዙሪያው ይከባሉ፡፡ እንደመንጋም ይነዳሉ፡፡ በየፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ …
ውሸት ማራባት ከጥቅም ውጪ የሚሆንበት ጊዜ አለው፡፡የማታ ማታም ዋጋ ያስከፍላል፡፡ Read more »
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቤቶችና የከተማ ልማት ሚኒስቴር የሥራ አፈፃፀም ዝርዝር ዘገባ ባደመጠበት ወቅት ጠፉ እየተባለ ስለሚነገርላቸዉ የኮንደሚኒየም ቤቶች የሚኒስቴር መሥርያ ቤቱ አጣርቶ እንዲያቀርብ መጠየቁ ተሰምቷል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ታቅደዉ ያልተሠሩ መኖራቸዉን ለምክር ቤቱ ቢጠቁምም፤ ጠፋ የተባሎት የኮንደሚኒየም ቤቶች ጉዳይ …
በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ውስጥ በመካከለኛ ርቀት 800 ሜትር ተወዳዳሪ የነበረችውና በብሔራዊ ቡድን ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት ተመራጭ በመሆን የምትታወቀው የ19 አመትዋ አትሌት ኩለኒ ገልቻ ከወንድ ጓደኛዋ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት በአትሌት ጓደኛዋ እጅ ህይወቷ በስለት ማለፉን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የፌዴራል …
የኦሮሚያ ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል? #Oromo #OromoProtests #Ethiopia የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ንድፍን በመቃወም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች በሕዳር ወር መግቢያ የቀሰቀሰው ተቃውሞ መንግሥት በቁጥጥር ስር አድርጌዋለሁ ማለቱ ይታወቃል።ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ በክልሉ የሚገኙ ነዋሪዎች ክልሉ በስምንንት ወታደራዊ ቀጣናዎች …
News Ethiopia Wetatoch Dimts May 16 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=-0LOAvsG3ic]
ተቃዋሚዎች የስልጣን ጥመኞች ናቸው …. ቢሆኑማ ኖሮ … #Ethiopia #EPRDF #EthiopianOppositionparties #MinilikSalsawi #Change Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሰሞኑን ወያኔዎች በሕዝብ እና ሃገር ሃብት ላይ የሚቀልዱት እያንገበገበን ለውጥ ፈላጊ ነን ባይ የማህበራዊ ድህረገጽ አሸብሻቢዎችም አብረው ቀልዱን ሲያሳምሩለት ማስተዋል በጣም ያማል:: ሕወሓት …
1) ከፍተኛ የሆነ የትዳር መቃወስ ይፈጠራል 2) ትምህት ቤቶች ይዘጋሉ(የቤት ስራ የሚባል ነገር ይቀራል 3) መስሪያ ቤቶች የስራ ሳይሆን የእንቅልፍ ቦታ ይሆናሉ 4) የሚወለዱ ህፃናት በሙሉ ዘሀራ ወይም ቻንድራ የሚል ስም ይወጣላቸዋል 5)EBC # ebc ውስጤ ነው# በሚል logo …
ቃና የሚባል የቴሌቪዥን ፕሮግራም መላ ካልተበጀለት በቅርብ ቀናቶች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ እውነታዎች Read more »
ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ ማሰባቸውንም ጠበቃው ተናግረዋል። አዲስ አበባ — የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የአቶ ጌታቸው ሺፈራው ጠበቃ የሃቢየስ ኮርፐስ አቤቱታ ቢያቀርቡም ተጠያቂ የሆነው አካል ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ማለቱ ተገልጿል። ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ …
የስኳር ፕሮጀክቶቹ ጡዘት እና የአርባምንጭ አከባቢ ግጭት የወለደው አዲስ ግርግር #Ethiopia #EPRDF #TPLF #ANDM #ብኣዴን #MinilikSalsawi #SugerFactory Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የውሸት ካምፓኒው የሕወሓት አገዛዝ የደህንነት እና ወታደራዊ ተቋማት ባለስልጣናት አከባቢ ከበድ ያሉ ምስጢራዊ መረጃዎችን ለመያዝ ቢሞከርም በፍጹም እያፈተለከ …
የስኳር ፕሮጀክቶቹ ጡዘት እና የአርባምንጭ አከባቢ ግጭት የወለደው አዲስ ግርግር Read more »
የመጣሁት ከትግል እንጂ ከሽርሽር አይደለም ይላሉ Addis Admass ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበረ ሲሆን ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ክስ ከተመሰረተባቸው በኋላ ላለፉት 22 ወራት በእስር …
“በትግል የቆረብኩ ባህታዊ ነኝ” – ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድነት የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ Read more »
Black Market in Ethiopia : ጊዜው ከጥቂት ሳምንታት በፊት ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ነው፡፡ ከረፋዱ 4 ሰዓት ሆኗል፡፡ ፈንጠር ፈንጠር ብለው መንገድ ዳር የቆሙ ወጣቶች አላፊ አግዳሚውን እየተጠጉ በሹክሹክታ ዶላር አለ ዶላር ከፈለጋችሁ ይላሉ፡፡ መንገደኞቹ እንዳልሰሙ ሆነው መንገዳቸውን ኮስተር ብለው ይቀጥላሉ፡፡ …