ሻአቢያ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሆኖ አያውቅም (ኤርሚያስ ቶኩማ) ግንቦት 7 ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል ተብሎ የተፃፈውን የኖአሚን በጋሻውን ፅሁፍ አነበብኩት። ይህንን ፅሁፍ እንዳነበብኩኝ ቀጥታ የአበበ በለውን ድህረ ገጽ ከፍቼ አበበ በለው ከአቶ ከግንቦት 7 አመራር ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ ሰማሁት። አቶ ንአመን ሻአቢያን …

ሻአቢያ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሆኖ አያውቅም (ኤርሚያስ ቶኩማ) Read more »

በኢትዮጵያ የተደረገው ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍና የወያኔ ሚና ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎EritreanRefugees‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎demonstration‬ ‪#‎MinilikSalssawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) :- ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍ በኣዲስ ኣበባ ሲደረግ ይህ የመጀመሪያው ኣይደለም በወያኔ ኣቀነባባሪነት አና መሪነት ብሎም ኣጃቢነት የተለያዩ ሰልፎች እና …

በኢትዮጵያ የተደረገው ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍና የወያኔ ሚና Read more »

ግንቦት ሰባት ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል – ኖአሚን በጋሻው (ሎንግ ቢች – ካሊፎርኒያ) [email protected] ሁለት ራዲዮ ጣቢያዎች አሉ። ከዲሲ የሚተላለፉ። የግንቦት ሰባት አመራር የሆኑትን አቶ ንአመን ዘለቀን አቅርበው አወያይተው ነበር። የነጻነት ራዲዮና የአቶ አበበ በለው አዲስ ድምጽ ራዲዮ። በሁለቱ ራዲዮዎች መካከል …

ግንቦት ሰባት ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል – ኖአሚን በጋሻው Read more »

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Shashemene‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተማሪዎች እነ ነዋሪአኦች በጋራ ኣደባባይ ሰልፍ በመውጣት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ በሕወሓት መሪነት የሚደረገው ግድያ እንዲቆም ኣጥብቆ …

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ። Read more »

ሰማያዊ ፖርቲ በባህር ዳር ከተማ ሊያደርገው የነበረው ህዝባዊ ስብሰባ በአገዛዙ የተለመደ ኢ-ዲሞክራሲያዊ ተግባር ታገደ። ፖርቲው በባህር ዳር ህዝባዊ ውይይት ለማድረግ ሰኔ19 ቀን2008 ዓ.ም እቅድ ይዞ የነበረ ቢሆንም ከተማ አሥተዳድሩ “በከተማ አሥተዳደሩ ሌላ ተግባራት ያለ በመሆኑ” በማለት ህዝባዊ ውይይቱ በዕለቱ እንዳይደረግ …

ሰማያዊ ፖርቲ በባህር ዳር ሊያደርገው የነበረው ህዝባዊ ስብሰባ በአገዛዙ ታገደ። Read more »

ከአስመራ ተነስተው የኢትዮጲያን ህዝብ ነጻ ለማውጣት እንታገላለን የሚሉት ማን ቤት ውስጥ ሆኖው ትግሉን እያካሄዱት እንደሆነ አሁም ኣልገባቸውም። ትግርኛ ተናጋሪው የኤርትራን ህዝብ እና የትግራይን ህዝብ አጋሜ እና የአስመራ ህዝብ በማለት ለይተውታል። አለማወቅ ሃጥያት አይደለም ግን ድ ድብና ነው። በተቻለኝ መጠን ማን …

ኤርትራ ውስጥ ያሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት 95% አጋሜዎች ናቸው። አቶ ኢሳያስ አፎርቂም አጋሜ ናቸው። (ናትናኤል ኣስመላሽ) Read more »

ወደድክም ጠላህም ስብሃት ነጋ እና ኢሰያስ አፎርቂ ታላቅ እና ታናሽ (ወንድማሞች ናቸው) ናቸው። (ናትናኤል ኣስመላሽ) ከአስመራ ተነስተህ የኢትዮጲያን ህዝብ ነጻ አወጣለሁኝ ብለህ የምታስብ ካለህ አሁንም ሞኝ ነህ። ከደደቢት እና ከሳህል በረሃ ጀምረው አብረው አድገው አስመራ ቤተመንግስት እና አዲስ አበባ ቤተመንግስት …

ወደድክም ጠላህም ስብሃት ነጋ እና ኢሰያስ አፎርቂ ታላቅ እና ታናሽ (ወንድማሞች ናቸው) ናቸው። Read more »

አስመራ ያለው ሰውየ ጥዋት ከነጅሎ ጋር ቁርስ በልቶ ምሳ ሳአት ላይ አራት ኪሎ ካለው ወንድሙ ጋር በስልክ እያወራ ይስቅባቸዋል የጨነቀው እርጉዝ ያገባል!!! (ናትናኤል ኣስመላሽ) ከእንቅልፋቸው ሲነቁ አራት ኪሎ ሁሌም የሚታያቸው እን እንትና ሲጨንቃጨው እርጉዝ አገቡና፣ የእርግዝናው ጊዘ ከዘጠኝ ወር ወደ …

አስመራ ያለው ሰውየ ጥዋት ከነጅሎ ጋር ቁርስ በልቶ ምሳ ሳአት ላይ አራት ኪሎ ካለው ወንድሙ ጋር በስልክ እያወራ ይስቅባቸዋል Read more »

ጀነራል ከማል ገልቹ በሻእብያ ሳንባ ስለማይተነፍሱ ለ15 አመታት ቁም እስረኛ ሆነዋል። ይህ ሰው ጀነራል ከማል ገልቹ ይባላል፣ ጀግና ብቻ ሳይሆን አገር ወዳድም ነው። ለኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ነጻነት የሚታገል ጀግና ነበር። በሂወቱ ለሚያምንበት ነገር የማይደራደር ጀግና ነው። …

ጀነራል ከማል ገልቹ በሻእብያ ሳንባ ስለማይተነፍሱ ለ15 አመታት ቁም እስረኛ ሆነዋል። (ናትናኤል ኣስመላሽ) Read more »

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ም/ፕሬዚዳንት የነበሩትአቶ ብሩ ቢርመጂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ብሩ ዲሞክራሲና ፍትህ በኢትዮጵያ እንዲሰፍን ሲታገሉ የነበሩ፣ በ1997ዓ.ም ከሌሎች የትግል አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ቅንጅትን ወክለው የተወካዮች ም/ቤት አባል በመሆን የበኩላቸውን የተወጡ፣ እንዲሁም አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ …

የቀድሞ አንድነት ም/ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ብሩ ቢርመጂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ Read more »

በኮንሶ ሦስት ነዋሪዎች ታፈኑ፤ አንድ ወጣት በከፍተኛ ሁኔታ ተደበደበ// በልሁ ማንከልክሎት በትናንትናው ዕለት ሰኔ 13/08 ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ በኮንሶ ከተማ የሰፈረው የፌደራልና የክልሉ ልዩ ፖሊስ ኃይል ከተማዋን በመውረር ሦስት የከተማ ነዋሪዎችን አፍኖ ወዳልታወቀ ቦታ ወስዷል፡፡ ይህንኑ አፈና ተከትሎ ህዝቡ …

በኮንሶ ሦስት ነዋሪዎች ታፈኑ፤ አንድ ወጣት በከፍተኛ ሁኔታ ተደበደበ Read more »

ሲኖዶስ ብየ ስል “የትኛውን?” የሚል አይጠፋም፡፡ በአንድ ሀገር ቤተክርስቲያን ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድ ሲኖዶስ ነው ሁለት ሲኖዶስ የለም፡፡ ሲኖዶስ ይሰደዳል ወይ?፣ እዚህ ሀገር ቤት ያሉትም ሲኖዶስ ነን ይላሉና የትኛው ነው ትክክለኛና እግዚአብሔር የሚቀበለው? ፣ ፓትርያርኩና ጳጳሳቱ መሰደድ ነበረባቸው ወይ? ስደታቸው ከወንጌልና ከሕገ ቤተክርስቲያን አኳያ ትክክልና የሚገባ ነው ወይ? ለሚሉ ጥያቄዎች ከተፈጠሩ ነባራዊ ሁኔታዎች አኳያ ወንጌልንና […]

በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ወጣት በግፍ መገደሏን ተከትሎ ተቃውሞ ተነሳ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ተማሪ ከሳምንታት በፊት ነው የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰደችው። ሳብሪና ቤተሰቧችን ለመርዳት መንገድ ላይ ሻይ በመሸጥ …

በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ወጣት በግፍ መገደሏን ተከትሎ ተቃውሞ ተነሳ Read more »

የወያኔ ደህንነት ተቋም ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት የወሰዳቸውን ወደ ቀድሞ የፖሊስነት ስራቸው መለሳቸው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLFSecurityForces‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ለመንግስታችን አስጊ ናቸው የተሰጣቸውን ስራ ከመስራት ይልቅ የመንግስታችን ምስጢሮች ለማወቅ ያነፈንፋሉ ብሎ የፈረጃቸውን ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት …

የወያኔ ደህንነት ተቋም ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት የወሰዳቸውን ወደ ቀድሞ የፖሊስነት ስራቸው መለሳቸው። Read more »

የምዕራብ ትግራይ-ኤርትራ-ሱዳኑ አደገኛና ውስብስብ መረብ ከ60 በላይ ሕይወት በላ፤ ያሳዝናል! በኢትዮያ- ኤርትራ- ሱዳን የተዘረጋውና ከፍተኛ የኤርትራ ወታደራዊ መኮንኖች፣ በትግራይ የምዕራባዊ ዞን ሓለፊዎችና የፖሊስ መኮንኖች፣ በርካታ የሱዳን ባለስልጣናት ወ.ዘ.ተ ተዋናይ የሆኑበት እጅግ ውስብስብ የሕገወጥ የሰዎች ዝውውር መረብ ባለፉት ጊዜያቶች ያለአንዳች ከልካይ …

የምዕራብ ትግራይ-ኤርትራ-ሱዳኑ አደገኛና ውስብስብ መረብ ከ60 በላይ ሕይወት በላ Read more »

 ዮናታን ተስፋዬ ያቀረበው መቃወሚያ ውድቅ ተደርጎ የእምነት ክህደት ቃል ሰጥቷል‹‹ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብቴን ተጠቅሜ ጽፌያለሁ›› ዮናታን በኦሮምያ ክልል የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ለማስቀጠል ተንቀሳቅሰሃል በሚል በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የቀረበበት የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞው ህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የሰብዓዊ መብት አራማጅ አቶ …

ዮናታን ተስፋዬ ያቀረበው መቃወሚያ ውድቅ ተደርጎ የእምነት ክህደት ቃል ሰጥቷል Read more »

በደ/ብርሀን ከተማ ልዪ ስሙ በሬሳ ከሚባለው ወንዝ ውስጥ ጭነት የጫነ አይሱሲ መኪና ከአ.አ ወደ ደሴ በሚወስደው አቅጣጫ ድልድዩን ጥሶ በመግባቱ የ 4 ሰዎች ላይ የከፋ ጉዳትና የ 1ሰው ህይወት ሊያልፍ ችሏል፡፡

(ተረፈ ወርቁ):- “… እንደው እነዚህ በአሜሪካ የሚገኙት አባቶች እንደምንም ብለው ተጠናክረው በአገራችን በኢትዮጵያ በእነርሱ በሚመራው በአሜሪካው “ሲኖዶስ” ሥር ያለ/የሚመራ አንድ እንኳን ቤተ ክርስቲያን መመሥረት ቢችሉ በየቦታው ተበታትኖ ያለውን የተሃድሶ እንቅስቃሴ አንድ ማድረግ መምራት ይቻል ነበር እኮ …።”

ይህ ቁጭት፣ ምሬት አዘል ቃል በአንድ  ወቅት የኢትዮጵያን ቤ/ን እናድሳለን ብለው ከተነሡ ሰዎች መካከል ማህበር አቋቁሞና ከአንዳንድ ስለ ሃይማኖታቸው በቂ የሆነ መሠረት ከሌላቸውና የእውነት ዕውቀትን በፍቅር ካልተቀበሉና እንደ “ዘመነ መሳፍንቱ” – የባላባቶች ዘመን “አወዳሽና አንጋሽ” ፈላጊ በሆኑ ባለ ጠጋዎች፣ ወይዛዝርት፣ ነጋዴዎች ምጽዋትና እንዲሁም ከውጭ አገር በሚላክለት ዶላር (በተለይ ከዱባይና ከአሜሪካ) በዐሥር ሺዎች የሚገመት ዘመናዊ ቤት/አዳራሽ ተከራይቶ የተሐድሶን እንቅስቃሴ ለማስፋፋት ላለፉት 20 ዓመታት እየደከመ ያለ ሰው የተናገረው ምሬት ያዘለ ቃል ነው። ለነገሩ ይህ ማህበር በነጋ ጠባ ራሳቸውን በሾሙ በጎበዝ አለቆች የሥልጣን ይገባኛልና በጥቅም ግጭት ሲፈርስ ሲሠራ የኖረ፣ እንዳሰቡትና እንዳለሙት እንኳን የኢትዮጵያን ቤ/ን ሊወርሱ ቀርቶ የሕልም ዳቦቸውን እየገመጡ በቀቢፀ ተስፋ ተውጠው ነው ያሉት።

ይህን የተሐድሶ አራማጆች፣ “ተጠሪነቱ  ለአሜሪካው “ሲኖዶስ” የሆነ ቤ/ን በአገር ቤት ቢያቋቁሙ” የሚለው የጥፋት፣ የክፋት ሐሳብ/የሕልም ዓለም ምኞታቸውን ያነሳሁት አለምክንያት አይደለም። በአሜሪካ የሚገኙት ራሳቸውን “ሕጋዊው የኢትዮጵያ ቤ/ን “ሲኖዶስ”/ስደተኛው “ሲኖዶስ” በሚል የሚጠሩ አንዳንድ አባቶችና አገልጋዮች በቤተ ክርስቲያኒቱ ዶግማና ቀኖና ያላቸው የተዛባ ምልከታ፣ አፍቃሪ-ፕሮቴንስታዊ/Pro-Protestant አስተምህሮአቸው የተነሳ የተሃድሶ አራማጅ ነን ከሚሉ ሰዎች ጋር “የጡት ልጅን” ያህል በጥብቅ ተዛምደዋል፤ ተጣብተዋል። ይህ ደግሞ አለምክንያት የሆነ አይደለም።

እስቲ እነዚህ የተሃድሶ አራማጅ ነን ባዮችን ዓይናቸውን ወደ ምዕራቡ ዓለም/አሜሪካ እንዲያነሡ ያደረጋቸውንና በአሜሪካ ያለው “ሲኖዶስ”ም – “እልል በቅምጤ” እንዲሉ እነዚህን ሰዎች በደስታ እጃቸውን ዘርግተው እንዲቀበሉ ያደረጋቸውን ምክንያቶቹን በጣም በጥቂቱ ለማየት እንሞክር።

ለረጅም ዓመታት በኖሩበት የምዕራቡ ዓለም የዘቀጠ ባህል ተፅዕኖ ስር የወደቁ የአሜሪካው ስደተኛ “ሲኖዶስ” አንዳንድ “Liberal” ነን ባይ አባቶችና አገልጋዮች በፕሮቴስንታታዊ አስተምህሮአቸውና ሥርዓት አልበኝነታቸው በአገር ቤት የተለዩ ሰዎች መጠለያና መሸሸጊያ መሆናቸው ነገር መቼም ፀሐይ የሞቀው የአደባባይ ምስጢር ነው።

“ወንድሜን ሥጋ መብላት የሚያሰናክለው ከሆነ ለዘላለሙ ሥጋን አልበላ።” የሚሉ ቅዱሳን አባቶችና ሐዋርያት ባለፉባት ቤ/ን ስለ “አሳማ ሥጋ” እና ስለ “ኦርጋን መሳሪያ” ክርክር እያስነሡ ምእመናንን የሚያለያዩ ትምህርትን የሚያስተምሩ አባቶችንና አገልጋዮችን የታዘብነው በዚሁ በአሜሪካው “ሲኖዶስ” ነው።

ቁሳዊነት/Materialism፣ ደስታን የማሳደድ የሕይወት ዘይቤ/Hedonism፣ ግላዊነት/Individualism፣ ዘመናዊነት/Modernism …ወዘተ በገነነበት ዓለም የሚኖሩ እነዚህ አንዳንድ አባቶችና አገልጋዮች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ የምዕራቡን ዓለም መንፈሳዊ ተቋማት ከመገዳደር አልፈው እያፈራረሷቸው የሚገኙትን እነዚህን ዓለማዊ የሆኑ አስተሳሰቦችንና የኑሮ ዜይቤዎችን በዘመናዊነት ካባ ወደ ቤ/ን ለማስገባት እየተጣጣሩ ነው።

በዛን ሰሞን በአሜሪካው “ሲኖዶስ” የሚገኙ አባቶችና አገልጋዮች፣ “በኦርጋን መዘመር አለበት!” በሚል መግለጫ እስከማውጣት የዘለቁበት አካሔዳቸው – የአገራቸው/የማንነታቸው መግለጫ፣ የባህል መሳሪያዎቻችን ከሆኑት ከእነ በገና፣ ማሲንቆ፣ ክራር፣ እምቢልታና መለከት …ወዘተ ተለያይተው ምን ያህል በምዕራቡ ዓለም ባህል ተጠልፈውና ተጠላልፈው እንደወደቁ አንድ ትልቅ ማሳያ ነው።

እነዚህ ሰዎች አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት ለሺ ዘመናት የትናንትና  ታሪካችን፣ የሥልጣኔያችንና የማንነታችን መገለጫና መታወቂያ ከሆነና የቅዱስ ወንጌል መሠረት ካለው ክርስቲያናዊ ባህላችንና ትውፊታችን፣ ወግና ሥርዓታችን ትውልዱን በማናወጥ የማንነት ቀውስ/Identity Crisis ውስጥ እንዲገባ የማድረግ ዘመቻ ውስጥ እየተዘፈቁ ነው።

ሌላኛዉ ምክንያት የአሜሪካው ሲኖዶስ የአባላቱን ቁጥር ከፍ በማድረግ ሀያልነቱን ለማሳየት ሲባል ወደ እነርሱ የሚመጡትን ሰዎች/አገልጋዮች ብዙም ጥያቄ ሳያበዙ ነው የሚቀበሏቸው። ለነገሩ ይህን ለማድረግም ጠንካራ የሆነ እንደ ሊቃውንት ጉባኤ ያለ መንፈሳዊ ተቋም አለመኖሩም ሌላኛው ጉዳት ነው። ስለዚህም ይህ ጥብቅነት የሌለው ብዛትን እንጂ ጥራትን ከቁጥር ውስጥ ያልሰገባው አሠራር አንዳንዶችን የራሳቸውን አስተምህሮ እንደፈለጋቸው ለመዝራት እንዲችሉ አስችሎአቸዋል።

እዚህ ጋር አባላትን ከማብዛት አንፃር በደቡብ አፍሪካ የሆነ አንድ ታሪክ ላንሳ። እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ቤ/ን በጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን ሕዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ ውስጥ ያላት ስም ትልቅና የከበረ ነው። ደቡብ አፍሪካውያን ለኢትዮጵያ ቤ/ን ያላቸው ይህ ፍቅርና ክብር ከመቶ በላይ ዓመት ያስቆጠረው ለነፃነት ያበቃቸው ANC ፓርቲያቸው የተመሠረተው ቄስ ጆን ዱቤ በተባሉ የቤተ ክርስቲያናችን አባልና ተከታዮቻቸው ነው።

ይህ ታሪክ እውነታ የኢትዮጵያን ቤ/ን በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ጠንካራ መሠረት እንዲኖራት አድርጓል። እናም ቤተ ክርስቲያናችን በደቡብ አፍሪካ ምድር ከአምስት የሚልቁ ቤ/ን፣ በማህሌታዊው ቅዱስ ያሬድ ስም የተመሰረተ አንድ ገዳምና ከሃያ በላይ መንፈሳዊ ጉባኤያት አሉ። ታዲያ ከእነዚህ ጉባኤያት መካከል ማፊኬኔ በተባለ ከተማ ያለ አንድ ጉባኤ በወያኔ በሚመራ ሲኖዶስ እንዴት ትመራላችሁ በሚል የፖለቲከኞች ስብከት፣ መንፈሳዊ፣ አስተዳደራዊ ጥያቄና ብሶት ምክንያት ራሳቸውን ለይተው ግንኙነታቸውን በአሜሪካው ሲኖዶስ ስር በሚመራው ቤ/ን ስር ሆነው ነበር።

ይሁን እንጂ በአሜሪካው ሲኖዶስ ስር ያሉ አባቶችና አገልጋዮች መንፈሳዊ አገልግሎታቸው በዋና ከተማው በጆሃንስበርግ፣ በፕሪቶሪያና በአካባቢው ብቻ የተወሰነ በመሆኑ እነዚህ ከጆሃንስበርግ በብዙ ኪሎ ሜትር ርቀው የሚገኙት የማፊኬኔ ጉባኤ የ”እኛ አባል ናቸው” ከሚል ንግግር ባለፈ ተገቢውን መንፈሳዊ አገልግሎትና አስተዳደራዊ መመሪያ ለመስጠት የሚችሉበት ሁኔታ ላይ አልነበሩም። በሂደትም የጉባኤው አባላት እንዳሰቡት መንፈሳዊ አገልግሎት ባለማግኘታቸው፣ በሌላ በኩል ደግሞ የኢትዮጵያ ቤ/ን በደቡብ አፍሪካውያን መካከል እየተስፋፋች መምጣቷ ያሳደረባቸው ባይተዋርነት የተነሳ በመጨረሻ ይቅርታ ጠይቀው ወደ ኢትዮጵያ ቤ/ን የተመለሱበትን ታሪክ አስታውሳለሁ።

በመጨረሻም ለማንሳት የምፈልገው ምክንያት፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ አስተዳደር ውስጥ እጃቸውን የሚያስረዝሙ ፖለቲከኞቻችን የፈጠሩት ክፍተት፣ በዘመነ ኢሕአዴግ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገር ባሉ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባቶች መካከል የተለያዩበትን አሳዛኝ የታሪክ አጋጣሚ ለመጋፈጥ ተገደናል።  ከዚሁ ጋር ተያይዞም  ለአብነትም በአሜሪካ በስደት ላይ የሚገኙ አባቶቻችን በግንቦቱ ሲኖዶስ ስብሰባቸው ያወጡትን ባለ 15 ነጥብ የአቋም መግለጫ መመልከት በቂ ነው። የቤተ ክርስቲያን ሳይሆን የአንድ የመንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ ያወጣው ሊያውም ስሜት አልባና አደናጋሪ የአቋም መግለጫ ነው የሚመስለው።

ሌላው በጣሙን የገረመኝ ነገር ደግሞ የአሜሪካው ሲኖዶስ በዚሁ መግለጫቸው ከወያኔ መንግሥት ጋር ተባብሮ የሚሠሩትንም ሰዎችን ሁሉ አውገዘናል የሚለው ዐርፍተ ነገር ደግሞ ይበልጥኑ አስገረመኝ፣ አሳዘነኝም። ይሄ ማውገዝ፣ መወጋገዝ በቃ ባህል ሆነ ማለት ነው?!

ከጥቂት ዓመታት በፊትም የአሜሪካው ሲኖዶስ አንድ ሊቀ ጳጳስ የሆኑ አባት፣ “በወንጌል እመኑ፣ ንስሓ ግቡ።” ከሚለው እጅግ በከከበረው የዐዲስ ኪዳን የጌታችንና የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል አገልግሎት ወርደው፣ “በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳትጓዙ፣ የወያኔ ሽርኮች የሚያስመጡትን በርበሬና ሽሮ እንዳትገዙ … ወዘተ በማለት በየቦታው ሲቀሰቅሱ ብናያቸው በጣሙን አፈርንም፣ ተሳቀቅንም።

የባለፈው ሰሞንም በአሜሪካ ያሉ አባቶች በኦርጋን ይዘመር ዘመቻም የዚህችን ጥንታዊት፣ ባለ ታላቅ ታሪክና የገናና ሥልጣኔ ባለቤት የሆነች የአገራችንና የቤተ ክርስቲያናችንን ታሪክና ቅርስ፣ ማንነትና ባህል፣ ሥርዓትና ትውፊት ለማጥፋት፣ ለመናድ ከሚደረግና እንዲሁም በዘመናዊነትና በሥልጣኔ ስም የምዕራቡን ዓለም ባህል ለመጫን/ለማራገፍ ከሚደረግ እኩይ ዘመቻ/ሴራ ተለይቶ የሚታይ እንዳልሆነ ነው የታዘብኩት።

ወደ ሲኖዶሱ መግለጫ ስመለስም በእውነት ያሳፍራል፣ ያሳቅቃልም። ይህ መግለጫ የጥላቻና የፅንፈኝነት መንፈስ ከሚነዳቸው፣ ዕድሜ ዘመናቸውን ከደምና ከቂም በቀል ትርክት መውጣት ካልቻሉት የ60ዎቹ ትውልድ የፓርቲ ስብስብ ማብቂያ የሌለው፣ የነጋ ጠባ የፖለቲካ መግለጫቸው እምብዛም የተለየ ሆኖ አላገኘሁትም።

ለመሆኑ የተሸከምነው ወንጌል የፍቅር፣ የሰላም መልዕክት እንጂ የጥላቻና የመለያየት ወንጌል ነው እንዴ …?! ሌላው የሲኖዶሱ መግለጫ ከበርካታ የፊደል ግድፈቶቹ፣ እዚህም እዛም የተደነገሩት ትርጉም የለሽ ቃላቶች በላይ ደግሞ የቤተ ክርስቲያናችንን/የግእዙን ቋንቋ አጻጻፍ ሥርዓት የተከተለ አይደለም። ለአብነትም በሐመሩ “ሐ” መጻፍ ያለበት በሀሌታው “ሀ” ተጽፏል፣ ለአልፋው “አ” መጻፍ ያለበት በዓይኑ “ዐ”፣ ሌላም ሌላም የማይጠበቁ ስህተቶች ያሉበት መግለጫ ነው።

እንግዲህ በዚህ ሁሉ ውዝግብ ውስጥ – ፖለቲካው፣ ዘረኝነቱ፣ የአስተምህሮ ችግሩ፣ መለያየቱ፣ መከፋፈሉ … ወዘተ ገና ይሄ ነው የሚባል መፍትሔ ሳይበጅለት በአሜሪካ የሚገኙ አባቶች ኤጲስ ቆጶሳት ሹመቱን ተያይዘውታል። ሊያውም ደግሞ በአስተምህሮአቸውና በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ጥያቄ የሚነሳባቸውን ሰዎች ሳይቀር ለዚህ ታላቅ ለሆነ መንፈሳዊ ሓላፊነት ሹሞአቸዋል። ይህ ከመንፈሳዊ ቅናት ይልቅ የእልክ የሚመስል የአባቶቻችን ጉዞ ፍጻሜው ምን ሊሆን እንደሚችል የምናየው ነው የሚሆነው።

አንድ ስለምታደርግ ሥጋውና ደሙ እግዚአብሔር በይቅርታው አንድ ያደርገን ዘንድ ሰላምን እንማልዳለን።
እስከ ፍጻሜያችን ድረስ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ አንድነት ይጠብቀን ዘንድ ስለ አንድነታችን እንማልዳለን። የሚለው ዘወትር በሥርዓተ ቅዳሴያችን የምንጸልየው ጸሎት ትርጓሜው ምን ማለት ይሆን ግን …?!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!    

Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]

ምግብ ከቀመሰ ሰባት ቀናት አለፉ። ጉዳቱ በአካሉ ላይ በግልጽ ይታያል፤ ከስቱዋል፤ ጥቁር ብሎዋል። ሲራመድ ጎንበስ ብሎ ነው። ያልበላው አንጀቱ ታጥፎ መሰለኝ። ይህ ሰው አግባው ሰጠኝ ነው፣ ከግንቦት 17/2008 ዓ.ም ጀምሮ ቂሊንጦ ጨለማ ቤት የታሰረው አግባው። ይህ ሰው “ሰው ራበኝ! የህግ …

“ቤተሰቤንና ጠበቃየን እንዳይ ካልተደረገ በርሃብ አድማየ እቀጥላለሁ ቀጣይ ቀጠሮ ሬሳየ ሊመጣ ይችላል” – አግባው ሰጠኝ Read more »

[የክቡር ሚኒስትሩ ሹፌር በጠዋት ከቤታቸው ሊወስዳቸው መጣ] እንቅልፍ አልተኙም እንዴ ክቡር ሚኒስትር? ምን እንቅልፍ አለ? ለምን አልተኙም? ግጥሚያውን ሳይ ነዋ፡፡ አሸነፍን ተሸነፍን? እኛ እኮ የለንበትም፡፡ ከተፋላሚዎቹ አንደኞቹ እኛ አይደለን እንዴ? ከመቼ ጀምሮ ነው እኛ አውሮፓዊ የሆነው? ስለምን እያወሩ ነው ክቡር …

በቃ በአገራችን ዕድገት የከፋው የኤርትራው መሪ ተመቅኝቶ ነው ውጊያ የጀመረው፡- የክቡር ሚኒስትሩ ወታደራዊ ምስጢር Read more »

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ከሱዳን ጋር በሚዋሰንበት ድንበር ላይ እየታፈኑ የሚወሰዱ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታፍነው የተወሰዱ ዜጎች ለማስመለስ፣ ከዚህ በኋላም ይህ ድርጊት እንዳይደገም ከደቡብ ሱዳን ሲናር ግዛት ጋር እየተነጋገረ መሆኑን ገለጸ፡፡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቤንሻንጉል …

በሱዳን ወታደሮች ታፍነው የሚወሰዱ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ ነው Read more »

“የሥራ አስፈጻሚው መንግሥት ስትራቴጂክ አመራሮች ንቃተ-ሕሊና ዝቅተኛ ነው። ለሳይበር እድገት ዋነኛ ፈተና ነው። ” የኢንሳ ኣዛዥ ጄኔራል ፓርላማው ለሳይበር ልማት የውጭ ዕርዳታ ባለማፅደቅ እንዲተባበረው ጠይቋል ‹‹ሳይበር››ን ከሁለንተናዊ አገራዊ ጥቅሞችና ፍላጐቶች ጋር በማጣጣም አገራዊ የሳይበር ኢንዱስትሪ ለመፍጠር ስትራቴጂካዊ ግብ ጥሎ በመንቀሳቀስ …

“የሥራ አስፈጻሚው መንግሥት ስትራቴጂክ አመራሮች ንቃተ-ሕሊና ዝቅተኛ ነው። ለሳይበር እድገት ዋነኛ ፈተና ነው። ” የኢንሳ ኣዛዥ ጄኔራል Read more »

የዐማራ ሕዝብ ትግል በሕይወት ለመኖር የሚደረግ ግብግብ ነው! Muluken Tesfaw የዐማራው ሕዝብ የተጋረጠበት አደጋ የሚቆጫቸውና ተቆርቋሪነት ያላቸው ነበልባል ወጣቶች በቁጥርም በጥራትም ከትናት ይልቅ ዛሬ ብዙ ሆነዋል፡፡ እነዚህ ወጣቶች መገንዘብ የሚኖርባቸው ጥቂት ነጥቦች አሉ፤ የዐማራ ወጣቶች አያውቁትም የሚል እምነት ባይኖረኝም ቅሉ …

የዐማራ ሕዝብ ትግል በሕይወት ለመኖር የሚደረግ ግብግብ ነው! Muluken Tesfaw Read more »

በስደት የሚገኜው የኢትዮጵያ ሲኖድስ በካሊፎርኒያ ግዛት አዲስ ሊቃነ ጳጳሳትን የጵጵስና መዐረግ ሠጠ። 1ኛ. አባ ወልደ ትንሳኤ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ በርናባስ የካሊፎርኒያ ጳጳስ 2ኛ. 
አባ ጽጌ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ የመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት ጳጳስ 3ኛ. አባ ገብረ ሥላሴ …

ሕጋዊው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሲኖዶስ የጵጵስና መዐረግ ሰጠ Read more »

በኒዘርላንድ ወንጀለኛ በመጥፋቱ 8 ማረሚያ ቤቶች ተዘጉ፡፡ ከዚህ ቀደም 19 ማረሚያ ቤቶችን ኒዘርላንድ መዝጋቷ ይታወሳል ፡፡ፆመኛ ማረሚያ ቤት የፈጠረችው ኒዘርላንድ ታድያ ማረሚያ ቤቶቿን ለኪራይ እየተጠየቀች ነው፡፡በተለይም ጎረቤቷ ቤልጂየም እስር ቤት እንድታከራያት ደጅ እየፀናቻት ነው፡፡ኒዘርላንድ ዜጎቿ የደረሱበት የጎነ ማህበራዊ የአስተሳሰብ ልዕልና …

በኒዘርላንድ ወንጀለኛ በመጥፋቱ 8 ማረሚያ ቤቶች ተዘጉ፡፡ Read more »

ዶክተር ሙሐመድ ሙርሲ ተፈረደባቸዉ የፍርድ ሒደቶቹ በሙሉ ይግባኝ ሊባሉ ይችላሉ። በ ስር ሺዎች የሚቆጠሩ የሙስሊም ወንድማማቾች አባላት እስር ላይ ናቸዉ።የወደፊት እጣ ፈንታቸዉ አልታወቀም። ቢቢኤን ሰኔ 12/2008 ከሰላሳ አመት አምባገነናዊ አገዛዝ በኋላ በዲሞክራሲ የተመረጡት የመጀመሪያዉ የግብጽ ፕሬዝዳንት ተፈረደባቸዉ። ዶክተር ሙሐመድ ሙርሲ …

የግብጽ ፕሬዝዳንት ተፈረደባቸዉ። Read more »

የጆቤ በጥናት ላይ የተመሰረተ ምሁራዊ ትንታኔ በወፍ -በረር ሲፈተሽ// (በተለይ ለአዲስ አድማስ ከተሰጠው ቃለምልልስ) Girma Bekele የእኔ ድምዳሜ—ጆቤ እነ ሪፖርተርና አዲስ አድማስ ሊሰብኩን እንደሚሞክሩት፣ እርሳቸውም ሊያሳምኑን እንደሚታትሩት ቅንጣት የፖለቲካ አመለካከትም ሆነ የአቋም ለውጥ አላደረጉም፤ የጽሁፎቹ ዓላማ ህወኃት/ኢህአዴግ ተጠናክሮ እንዲቀጥል፣ በህዝብ …

የጆቤ በጥናት ላይ የተመሰረተ ምሁራዊ ትንታኔ በወፍ -በረር ሲፈተሽ// Girma Bekele Read more »

News #Ethiopia Wetatoch Dimts June 19 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=m4it82ay32A]

በምርምርና በዳበረ ሃሳብ ሽፋን የሕወሓት ስልጣን እድሜ ማስረዘሚያ እና የትኩሳት መለኪያው ‘ጀኔራል?’ ጆቤ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Jobe‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ጆቤ በአሁኑ ወቅት ይዘውት እየተራመዱት የሚገኘው አስተሳሰብ ሕወሓትም በማዘናጊያ አጀንዳነት እያራገባቸው ነው::ወደ ሚዲያው እንዲወጡ የተደረገው የቀድሞ የወያኔ …

በምርምርና በዳበረ ሃሳብ ሽፋን የሕወሓት ስልጣን እድሜ ማስረዘሚያ እና የትኩሳት መለኪያው ‘ጀኔራል?’ ጆቤ Read more »

በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ከውጭ ወደ አገር ቤት የሚመጡ መንገደኞችን በመጠባበቅ የትራንስፖርት አገልግሎት ወይም ትብብር ለመስጠት በማስመሰል የተጓዦችን ሻንጣና ሌሎች ንብረቶችን የሚዘርፉ ሌቦች ለመቆጣጠር ጥረት ቢደረግም፣ ዘራፊዎች በየጊዜው ስልታቸውን እየቀያየሩ መምጣታቸው አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ የኤርፖርቶች ድርጅት ገለጸ፡፡ ሪፖርተር …

በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሻንጣ ሌቦች ስልታቸውን በመቀያየር ተጓዦችን የሚዘርፉበት መንገድ ተባብሷል ተባለ Read more »

• በዓለም አቀፍ ህግ የአሰብ ወደብን ማስመለስ እንችላለን… • ኢህአዴግ ህገ መንግስቱን እየሸረሸረ ነው • የኢሳያስ መንግስት መወገድ አለበት መንግስት ሰሞኑን በኤርትራ ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡ አሁንም እንደ ቀድሞው ጭልጥ ወዳለ ጦርነት የምንገባ ይመስልዎታል?  ለመሆኑ የሁለቱ አገራት የድንበር ግጭት …

ሜጀር ጀነራል አበበ ተ/ሃይማኖት (Jobee)፤ በተለይ ለአዲስ አድማስ የሰጡት ቃለምልልስ Read more »

ሲኒማና ቲያትር ቤቶች በተመልካች ድርቅ ተመተዋል addis admass “ቃና” 8 ስቱዲዮዎች ገንብቷል በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘው “የቃና ቴሌቪዥን” ሥርጭትን ተከትሎ ሲኒማ ቤቶችና ቲያትር ቤቶች በተመልካች ድርቅ መመታታቸውን የኪነጥበብ ባለሙያዎች ለአዲስ አድማስ ተናገሩ፡፡ ባለፉት ሦስት ወራት የፊልምና ቲያትር ተመልካቾች …

ሲኒማና ቲያትር ቤቶች በተመልካች ድርቅ ተመተዋል Read more »

“የኢሳያስን መንግስት ማስወገድ ያስፈልጋል” የቀድሞ የአየር ሃይል አዛዥ ሜ.ጀ አበበ የኢትዮጵያ መንግስት • በከባድ ውጊያ፣ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሻለሁ • ትንኮሳ እንዳይፈጽም ትምህርት ሰጥተነዋል • ካለረፈ ግን፣ በተመጣጣኝ እርምጃ እንቀጣዋለን የኤርትራ መንግስት • ሁለት መቶ ወታደሮችን ገድያለሁ፤ አቁስያለሁ • የአሜሪካ መንግስት …

የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግስታት “ብዙ ገድለናል” እያሉ ነው Read more »

“—- በገንዘብ መግዛት ሀብትን፤ በሥልጣን መግዛት ጉልበትን፣ በውበት መግዛት ፍትወትን፣ በመዋቅር መግዛት ሹመትን ያሳያል። በሐሳብ መግዛት ግን ልህቀትን ያመለክታል። —-” ኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት ሳጥኖች አሉ። ሁለቱ ሳጥኖች በጣም ይፈለጋሉ። ስለሚፈለጉ ወይ ይዘረፋሉ፤ ወይ ይሰረቃሉ። አንደኛውን ሳጥን ግን ዞሮ የሚያየው የለም። …

የአገራችን ሦስቱ ሳጥኖች!! (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት) Read more »

እሱ ማነው ? ——- “አቶ መለስ ዜናው በመተማ መሬት በምክር ቤት የሞገተ፣ እሱ ባሲያዘው አጀንዳ የውሳኔ ሃሳብ በማቅረብ ከአቶ መለስ ጋር ከፍተኛ ክርክር በምክር ቤት ካደረጉት መካከል አቶ ተመስገን ዘውዴ ይገኙበታል” ——— በ1997 ዓ.ም የህዝብ እንደራሴ በመሆን ቅንጅትን በመወከል በተወካዮች …

እሱ ማነው ? (ይድነቃቸው ከበደ) Read more »

1- የደሕንነት ቢሮ መርማሪ ግድያ = 2- ዲና ሙፍቲ ድንቁርና እና አደርባይነት ክፉ እርግማን ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎TPLFSecurityForces‬ ‪#‎DinaMufti‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሁለት ኣስገራሚ ጉዳዮች ባለፉት ሁለት ቀናት ሰምተናል ኣይተናል ኣንዱ በኣዲስ ኣበባ ደህንነት ቢሮ ውስጥ በኣሮጌ …

1- የደሕንነት ቢሮ መርማሪ ግድያ = 2- ዲና ሙፍቲ ድንቁርና እና አደርባይነት ክፉ እርግማን ነው። Read more »

ሰኔ ፲(አሥር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ለገንዘብ ማሰባሰብና ለቅስቀሳ ስራ በአውስትራሊያ የተገኙት የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አባይ ወልዱና የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ሙክታር ከድር እና ሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሃመድ በአካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያን ያጋጣመቻውን ተቃውሞ ተከትሎ የአገሪቱ ፖሊስ ዋና …

የትግራይ የኦሮምያና ሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት ከአውስትሪሊያ ታስማኒያ ግዛት በአስቸኳይ ለቀው እንድወጡ ተደረገ። Read more »

በውቕሮ ከተማ የኤሌትሪክ ፓሎ ወድቆ ገመድ በመበጠሱ 9 ሰዎች ገደለ። ዛሬ ዓርብ 10/10/2008 ዓ/ም ከሰዓት ውቕሮ ከተማ ዶንጎሎ መናፈሻ በሚባል ኣከባቢ መተበጠሰው የኤሌትሪክ ገመድ በፈጠረው ኣደጋ 6 ሴቶችና 3 ወንዶች በድምሩ 9 ሰዎች ወድያውኑ ለህልፈተ ሂወት መዳረጋቸው ታውቀዋል። በኣደጋው ኣንድ …

በውቕሮ ከተማ የኤሌትሪክ ፓሎ ወድቆ ገመድ በመበጠሱ 9 ሰዎች ገደለ። Read more »

በደቡብ ኦሞ ዞን ተማሪዎች ሳይማሩ ለፈተና እንዲቀመጡ ሊደረግ ነው// በተማሪዎችና ቤተሰብ ተቃውሞ ተነስቷል፣ ስለ ቀጣይ ዕድላቸው ሥጋት ተፈጥሯል፡፡ በደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በማማ ቀበሌ የሚገኘው የበርካ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ለወራት የሂሳብና ፊዚክስ እንዲሁም አማርኛ …

በደቡብ ኦሞ ዞን ተማሪዎች ሳይማሩ ለፈተና እንዲቀመጡ ሊደረግ ነው Read more »

በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትመራ፤ በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትበላ (ቢኒያም ሙሉጌታ ከኖርዌ) ኢትዮጵያ ሀገራችን በራሷ ልጆች በኢትዮጵያ ደምና አጥንት የተገነባች ሲሆን በሁሉ መስፈርት ያለ ዜጋ ከታናናሽ ዜጎች እስከ ታላላቅ ዜጎች ንጉሰ ነገስት ድረስ ያሉ ዜጎች ዋጋ ከፍለው አቆይተዋታል። ዛሬ …

በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትመራ፤ በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትበላ (ቢኒያም ሙሉጌታ ከኖርዌ) Read more »

በጾረና ግንባር በተደረገ ጦርነት ከ200 በላይ ገድዬ ከ300 በላይ የሕወሓት ወታደሮችን አቁስያለሁ ሲል የሻእቢያ መንግስት ኣስታወቀ።‪ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የሻእቢያ የማስታወቂያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት በለቀቀው መግለጫ ከወያኔ ሰራዊት ጋር በጾረና ግንባር ከእሁድ እስከ ሰኞ ጠዋት ባደረገው ውጊያ ከ200 በላይ …

በጾረና ግንባር በተደረገ ጦርነት ከ200 በላይ ገድዬ ከ300 በላይ የሕወሓት ወታደሮችን አቁስያለሁ ሲል የሻእቢያ መንግስት ኣስታወቀ።‪ Read more »

ኢትዮጵያ፤ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በተወሰደ የሀይል እርምጃ መንግስት ከ400 በላይ የሚሆኑ ሰልፈኞችን ገድሎ ከ10 ሺሕ በላይ ኣስሯል። #Ethiopia #OromoProtests #HumanRights #HRW #MinilikSalsawi VIDEO ከህዳር ወር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች የኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ሀይሎች ከ400 በላይ የሚሆኑ …

ኢትዮጵያ፤ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በተወሰደ የሀይል እርምጃ መንግስት ከ400 በላይ የሚሆኑ ሰልፈኞችን ገድሎ ከ10 ሺሕ በላይ ኣስሯል። HRW Read more »

የሻእቢያና ወያኔ ጦርነት መነሻ የከዱ የሳዋ ሰልጣኝ ወጣቶች ድንበር ሲያቋርጡ ተኩስ ተከፍቶባቸው መያዛቸው ነው። ወያኔ ደንብሮ ለተኩሱ ምላሽ ሰጥቷል በሻእቢያ እና ወያኔ መካከል ውጊያ የተቀሰቀሰው ከሰራዊት ያመለጡትን ኣባላቱን ለመያዝ የኤርትራ መንግስት በከፈተው ተኩስ የወያኔ ሰራዊት በኣጸፋው በተኮሰው ጥይት መሆኑ ምንጮች …

የሻእቢያና ወያኔ ጦርነት መነሻ የከዱ የሳዋ ሰልጣኝ ወጣቶች ድንበር ሲያቋርጡ ተኩስ ተከፍቶባቸው መያዛቸው ነው። Read more »

የወያኔ ኣገዛዝ ካድሬዎች በጅማ ዞን አማራው ላይ ጥቃት ከፈቱ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Jimma‬ ‪#‎Amhara‬ ‪#‎Genocide‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጂማ ዞን በሶከሩ ወረዳ የሚኖሩ አማሮች ላይ ሕወሓት መራሽ የሆነ ጥቃት ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ እየተፈጸመ አንደሆነ ከኣከባቢው የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል። የአማሮችን …

የወያኔ ኣገዛዝ ካድሬዎች በጅማ ዞን አማራው ላይ ጥቃት ከፈቱ። Read more »

በራያ ቆቦ   ለሆላንድ  ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር መሬት ሊሰጥ ነው፡፡ ****************************************************************************** በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ ስር ልዩ ስሙ ጎለሻ የሚባል ቦታ ለሆላንድ ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር በሬት ሊሰጥ ነው ሲሉ …

በራያ ቆቦ ለሆላንድ ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር መሬት ሊሰጥ ነው፡፡ Read more »

የደሕንነት ቢሮው ስብሰባና የመኮንኖች ጉርምርምታ … ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎Zalambesa‬ ‪#‎TsoronaFront‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደህንነት ተቋሙም ይሁን ወታደራዊው እዝ ማንኛውም ጦርነት ቢደረግ ሕዝብ ከጎኑ አንደማይቆም በስብሰባ ኣረጋግጦታል፤ የሕወሓት የደህንነት ባለስልጣናት እና ወታደራዊ ኣዛዦች …

የደሕንነት ቢሮው ስብሰባና የመኮንኖች ጉርምርምታ … ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም:: ‪ Read more »

የወያኔ እና ሻእቢያ ቁማር ፦ ወያኔና ካድሬዎቹ አሰብን ሳያስመልሱ ውጊያውን አቆሙ ? ( በሳቅ ) ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎Tsoronafront‬ ‪#‎Zalambesa‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ተመጣጣኝ ዕርምጃ ፣ የአጸፋ እርምጃ ፣ ቀጣይ እርምጃ ፣ ተመጣጣኝና አስተማሪ ቅጣት…….ኣቤት ወያኔ…….የግንቦት 20 ቀን ጀግኖች …

የወያኔ እና ሻእቢያ ቁማር ፦ ወያኔና ካድሬዎቹ አሰብን ሳያስመልሱ ውጊያውን አቆሙ Read more »