ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው በተለያየ ጊዜያትና ቦታዎች በህገ-ወጥ ግድያ 34 ሰዎች ተገድለዋል፤ 93 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም፤ 3 ሰዎች ድብደባና ማሰቃየት ደርሶባቸዋል፤ 17 ሰዎች በህገ ወጥ ታስረዋል፤ 11 ሰዎች መሬታቸውንና ንብረታቸውን ተነጥቀዋል፤ 80 ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል … በሰመጉ …

በሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫ መሰረት ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው 34 ሰዎች ተገድለዋል::(ስም ዝርዝራቸውን ከነመግለጫው ይመልከቱት) Read more »

ሃገርና ሕዝብ የከፋ አደጋ ውስጥ ናቸው::የምንሄድበት መንገድ መፍትሄ አልባ የሚሆነው እስከመቼ ይሆን? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiaoppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Action‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቀን በቀን የማንሰማው ጉድ የለም:: ሃገርና ሕዝብ ተሸክመውት የሚገኙት ችግር በሕወሓት መራሽ አገዛዝ የተጫነበቸው መሆኑ ነጋሪ አያሻንም::ሃገርና ሕዝብ ላይ የሚደረጉ …

ሃገርና ሕዝብ የከፋ አደጋ ውስጥ ናቸው::የምንሄድበት መንገድ መፍትሄ አልባ የሚሆነው እስከመቼ ይሆን? Read more »

ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ ‹‹የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው፤ …ለቀጣይ ቀጠሮ መገኘታችንምም እርግጠኞች አይደለንም›› ‹‹ወደጨለማ ክፍል ወሰዱን፡፡ ከመካከላችን የተወሰኑትንም ክፉኛ ደበደቧቸው›› ‹‹እንደዜጎች እየተቆጠርን አይደለም›› አቶ በቀለ ገርባ …

አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ Read more »

በመክፈቻ ጸሎት ከተጀመረ፣ ዛሬ፣ ግንቦት 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ስምንተኛ ቀኑን ያስቆጠረው፣ የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ ለኹለት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ምደባ ሰጠ፡፡ ለቅዱስ ሲኖዶስ ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት በዛሬው የቀትር በኋላ የምልዓተ ጉባኤው ውሎ ምደባ የተሰጣቸው፣ ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ …

ቅዱስ ሲኖዶስ ለኹለት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ምደባ ሰጠ Read more »

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ዊልያም ስፒንድለር (William Spindler) በአጠቃላይ በሜደቴራኒያን ባህር በአሁኑ ጊዜ ባህሩን ለማቋረጥ ከሚሞክሩ ሰዎች ከሰማኒያ አንድ ሰው አንዱ ህይወቱን ባህሩ ላይ የመቀረት ዕጣ ሊገጥመው እንደሚችል ገልጿል። ዋሽንግተን ዲሲ — በዚህ በያዝነው የአውሮፓውያን 2016 ዓመተ …

እ.አ.አ. በ2016 ዓ.ም ሜዲቴራኒያን ባህርን ሊያቋርጡ ሲሞክሩ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ2500 በልጧል Read more »

[የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ቢሯቸውን በርግዶ ገባ] ጉዱን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር? የምን ጉድ ነው? መቼም እንደዚህ ዓይነት ጉድ ሰምቼ አላውቅም፡፡ እኛማ በጣም ብዙ ጉድ የሚያስብል ሥራ እንሠራለን፡፡ እንዴት ክቡር ሚኒስትር? ይኸው የከተማ ባቡር ሥራ ከጀመረ ቆሞ ያውቃል? ኧረ አያውቅም፡፡ ከዚህ ባለፈ …

ጉዱን ሰሙ … ክቡራን ሚኒስትሮች መስሪያ ቤታቸው ያልተጠቀመበትን በጀት ለመዝረፍ ሰኔ ላይ ያሰፈስፋሉ:: Read more »

እንጋፋው ድምፃዊ መስፍን አበበ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ… ያዥልኝ ቀጠሮ፣ አይሽ አይሽና፣ መልካም ልደትና ሌሎችም ተወዳጅ ሙዚቃዎችን በጊታር በመጫወት የሚታወቀው ድምፃዊ መስፍን አበበ ትናንት በድንገተኛ ህመም ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ ዛሬ ከንጋቱ 11 ሰዓት ገደማ ህይወቱ ማለፉን ከቤተሰቦቹ …

Ethiopian Old Singer Mesfin Abebe Died – እንጋፋው ድምፃዊ መስፍን አበበ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ… Read more »

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቀጣይነት የሚወሰዱ ሕዝባዊ እርምጃዎች እንደተጠበቁ ወደ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋም የሚያስገባው የአስራ ሁለተኛ ክፍል (ማትሪክ)ፈተና መሰረቁ ተንጋዶ በቆመው በወያኔው …

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪ Read more »

ዶ/ር ፋንታሁን አበበ ይባላሉ፡፡ በአፍሪካ ሜዲካል ኮሌጅ የሕክምና መምህር፣ የዶክተር ኦፍ ዴንታል ሜዲስንና ዲፓርትመንትና የምርምር ዲፓርትመንቶች ኃላፊ ናቸው፡፡ የሕክምና ትምህርት የተከታተሉት በባህርዳር ዩኒቨርሲቲና በአትላስ ሜዲካል ኮሌጅ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት በማጥናት ላይ ይገኛሉ፡፡ የ35 ዓመቱ …

ሁለቱንም የስኳር ሕመሞች ሊፈውስ የሚችል መድሃኒት በኢትዮጵያ መገኘቱ ተረጋገጠ:: Read more »

ትልቁ እውነት!!! ኢትዮጵያ እንደ ሃገር ባንድ ጎን – ጨቋኝ አገዛዞች በሌላ ጎን – በፍጹም አይገናኙም:: Minilik Salsawi ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopianism‬ ‪#‎Ethiopian‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎MyIdentity‬ Minilik Salsawi መጀመሪያ ራሳችን እንመርምር:: ዘመኑ ስልጡን መሆኑን እናገናዝብ::ከሆያሆየ ወጥተን ሰከን እንበል::ሃገር ማለት ምን ማለት ነው? ጨቋኙስ ማነው …

ትልቁ እውነት!!! ኢትዮጵያ እንደ ሃገር ባንድ ጎን – ጨቋኝ አገዛዞች በሌላ ጎን – በፍጹም አይገናኙም:: Ethiopianism Read more »

በፓትርያርኩ እንደራሴ አስፈላጊነት ከስምምነት ተደረሰ፤ “ወቅቱን የጠበቀ ነው” ያሉት ሚኒስትሩ፣ “ቅ/ሲኖዶሱ ተስማምቶ ካልወጣ ለሕዝብም ለሀገርም ጥሩ አይኾንም” ብለዋል በምልዓተ ጉባኤው ውሎ በተደረሰው መግባባት፤ የእንደራሴው መመዘኛ፣ ፓትርያርኩን የማገዝ ተግባሩና ሓላፊነት ደንቡ በቀጣዩ ጉባኤ ይታያል በልዩ ጽ/ቤቱ፣ ለሥራ ዕንቅፋት የኾኑ ሰዎች ተነሥተው፣ እንዲስተካከልና እንዲረጋጋ …

ቤተክርስቲያን ተጽእኖ ፈጣሪነቷን እያጣች መተማመን እየሰፋ በመምጣቱ በሲኖዶሱ ውስጥ ክፍተት ተፈጥሯል:: Read more »

“ብፁዕ አባታችን ወደ ችሎት ሲሄዱ እግረ መንገድዎን ቤተ-ክርስቲያን ጎራ ይበሉ” (ያሬድ ሹመቴ) ሰሞኑን መነጋገሪያ ከሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች መሀል የብፁዕ አባታችን አቡነ ማቲያስ የሰንደቅ ጋዜጣ አዘጋጅ ፍሬው አበበን በወንጀል ከሰው በፍትሀ ብሄር ደግሞ 100 ሺ ብር ካሳ መጠየቃቸው ጉዳይ ነው። ዲያቆን …

“ብፁዕ አባታችን ወደ ችሎት ሲሄዱ እግረ መንገድዎን ቤተ-ክርስቲያን ጎራ ይበሉ” (ያሬድ ሹመቴ) Read more »

–እነ ብርሀኑ ተ/ያሬድ ያለቀጠሮአቸው ተገደው ፍርድ ቤት ቀረቡ –ፍርድ ቤቱ የተክሳሽኦችን የመክላክያ ምስክሮች በምን ጭብጥ ላይ እንደሚመስክሩ ከምስክሮቹ ቀጠሮ አስቀድሞ እንዲገለፅ ጠይቃል –ተከሳሾቹ ግርድ ቤቱን እና ማረሚያ ቤት ህገወጥ ጫናና ወከባ እየፈጠሩብን ነው ብለዋል የክስ መዝገባቸው በከፍተኛ ፍርድ ቤት 14ኛ …

እነ ብርሀኑ ተ/ያሬድ ያለቀጠሮአቸው ተገደው ፍርድ ቤት ቀረቡ Read more »

በምስራቅ ጎጃም ጎዛምን ወረዳ አራት ሰው ተገደለ!! አደገኛ ውጥረት እንደነገሰ የአካባቢው ሰዎች ገለፁ፡፡ በምስ/ጎጃም ጎዛምን ወረዳ ደንበል ቀበሌ ትላንት ግንቦት22/09/08 ዓ ም መለስተኛ የጦር ግንባር ሆኖ አረፈደ የወረዳው የፖሊስ ደህንነት ጨምሮ ሁለት ሚሊሻ የሞቱ ሲሆን ገዳዩም እራሱን አጠፋ ሲሉ ከወደ …

በምስራቅ ጎጃም ጎዛምን ወረዳ አራት ሰው ተገደለ!! አደገኛ ውጥረት እንደነገሰ የአካባቢው ሰዎች ገለፁ፡፡ Read more »

ስርቆቱ በየአቅጣጫው ቀጥሏል። እነዚህ ከታች የምትመለከቷቸው ወዛም ድልብ ከብቶች ከዘጠኝ ወራት በፊት ሞሮኮዋዊ ፕሮፌሰር አድናን ረማል ለቀንድ ከብቶች ጤንነት ለሚያደርግው ጥረት 100 ሺህ ዶላር ሽልማት ሲሸለም http://goo.gl/Z9fdds ድረ ገጽ ላይ የታዩ ናቸው። …ይሁንና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በወላይታ ሶዶ ዞን ገበሬዎች …

የወያኔው አቶ ኢዜአ ከሞሮኮ የከብቶች ፎቶግራፍ ሲስርቅ ተያዘ:: ስርቆቱ በየአቅጣጫው ቀጥሏል። Read more »

ዎክ ፍሪ ፋውንዴሽን የተባለው አለማቀፍ ተቋም፣ በ167 የዓለማችን አገራት ላይ ያደረገው ጥናት እንደሚለው፣ በዚህ አመት የዘመናዊ ባርነት ኑሮን ይገፋሉ ተብለው የሚገመቱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 411 ሺህ 600 ያህል ደርሷል፡፡ ከሰሃራ በታች ካሉ አገራት የዘመናዊ ባርነት ሰለቦች የሆኑ በርካታ ዜጎች ያሏት ቀዳሚዋ …

የዘመናዊ ባርነት ኑሮን ይገፋሉ ተብለው የሚገመቱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 411 ሺህ 600 ያህል ደርሷል፡፡ Read more »

ማስተዋል በለጠ (ከአዲስ አበባ)

የወያኔ ውድቀት የአደባባይ ምሥጢር መሆኑን የሚያመላክት አጋጣሚ

ከደቂቃዎች በፊት ከአንዱ የመሥሪያ ቤቴ ቅርንጫፍ ወደ ዋናው መ/ቤት ስመጣ እንዲህ ሆነ። መኪናዋ ውስጥ በተላላኪነት የምትሠራ አንዲት ወጣት፣ ሹፌራችንና እኔ ብቻ ነን የነበርነው። የዛሬው ቀን የከተማችን ወሬ የሆነውን የማትሪክ ፈተና መሰረቅ አነሳሁና የተለጎመውን የሦስታችንንም አንደበት በጋራ የሀገር ጉዳይ ከፈትኩት። በዚህን ዓይነት ሁኔታ እኔ ብዙውን ጊዜ ነገር እለኩስና ዋና ሥራየ ማዳመጥ፣ ማዳነቅና ማውጣጣት ነው። ቀዳሚው ሥራየ ግን የማዋራቸው ሰዎች በኔ ላይ እምነት እንዲኖራቸው ጥረት ማድረግ ነው፤ ሰው ከተጠራጠረህ የልቡን አይናገርም። ዝም ሊል ወይም ሊዋሽህና ሊያታልልህም ይችላል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ይገረም አለሙ

Ginbot 20, 25th anv. ግንቦት 20፣ 25ኛ ዓመት

በእርስ በርስ ጦርነት ከሁለቱም ወገን የሚሞተው የአንድ ሀገር ልጅ ነው። አባትና ልጅ፤ ወንድምና ወንድም ከዛና ከዚህ ተሰልፈው የሚገዳደሉበት አጋጣሚም ይኖራል። ይህም በ17 ዓመቱ የርስ በርስ ጦርነት በግልጽ ታይቷል። ወያኔዎች ለድል የበቁት የኢትዮጵያን ሠራዊት ብቻ ሳይሆን ደርግን ተቃውመው ብረት ያነሱ፤ ነገር ግን ከዋሉ ካደሩ ለህወሓት ህልውና አስጊ ይሆናሉ ያሉዋቸውን ድርጅቶች ጭምር (ለምሳሌም ኢህአፓ፣ ኢዲዩ፣ …) ተዋግተው፤ ከዚህም አልፎ በህወሓትም ውስጥ የተለየ አስተሳሰብ ያራመዱ ወይንም ለሥልጣን ያሰጋሉ የተባሉትን እያሰቃዩና እየገደሉ በመሆኑ፤ መገዳደሉ በአንድ ሀገር ልጆች መካከል ከመሆን አልፎ በቤተሰብ መካከል ጭምር እንደነበር አሌ አይባልም። ለዚህ ደግሞ ሩቅ መሄድ ሳያስፈልግ በኢህአፓነቱ በወያኔ እንደተገደለ የሚነገረውን የአቶ በረከት ስምኦን ወንድም መጥቀስ ይቻላል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

by ኢትዮአዲስ ስፖርት ቀነኒሳ በቀለ ከብራዚል ኦሎምፒክ ውጪ ሆነ! ዘገባ – በናታ በላቲን አሜሪካዋ ብራዚል የሚካሄደው 31ኛው የሪዮ ዴጄኔሮ ኦሎምፒክ ላይ የሶስት ጊዜያት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ቀነኒሳ በቀለና በተጨማሪም በካናዳ ኦቶዋ የማራቶን ባለ ክብረ ወሰን የማነ ፀጋዬም ከሪዮ ኦሊምፒክ …

ቀነኒሳ በቀለ ከብራዚል ኦሎምፒክ ውጪ ሆነ! Read more »

‹እኛና መንፈስ ቅዱስ› ማለት ሊቀር ነውን? .. ዲ/ን ዳንኤል ክብረት…….. ቅዱስ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን እንደራሴ ሹመት በተመለከተ ለመወያት የያዘው አጀንዳ የመንግሥት ተወካይ ባለበት እንዲታይ መወሰኑን ዛሬ ጠዋት ሰማን፡፡ ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አማኝ ይሁን ኢአማኒ፣ …

ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ የመንግሥት ተወካይ እንዲገኝበት መጋበዙ የደረስንበትን የውርደት ደረጃ የሚያሳየን ነው፡፡ Read more »

የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ የሚጥሱና የቤተ ክርስቲያንን ልዕልና የሚያስደፍሩ የፓትርያርኩ እንቅስቃሴዎች መበራከታቸው፤ ሙስናንና የፍትሕ ዕጦትን በማስወገድ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን በየጊዜው ከሚያደርጓቸው ንግግሮች በተፃራሪ ችግሩ እየተባባሰ መምጣቱ፤ ከዚኽም አልፎ ራሳቸው ፓትርያርኩ በአማሳኞቹና ችግሩን እንደ ከለላ(safe heaven) ተጠቅመው ኅቡእ ዓላማቸውን በሚያራምዱ የተሐድሶ ኑፋቄ …

ሰበር ዜና – የእንደራሴ ምደባ አጀንዳ የመንግሥት ታዛቢ ባለበት እንዲታይ ተወሰነ፤ ፓትርያርኩ በተቃውሟቸው እንደቀጠሉ ናቸው Read more »

ከንግግራቸው በተፃራሪ በአማሳኞችና በተሐድሶ መናፍቃን ተጽዕኖ ውስጥ ወድቀዋል የተጽዕኖው አስጊነት ምደባውን አስፈላጊ እንዳደረገው በምልዓተ ጉባኤው ታምኖበታል ፓትርያርኩ፣ “ሌላ አለቃ ልታስቀምጡብኝ ነው ወይ?” በሚለው ተቃውሟቸው ውለዋል በተቃውሞ ከጸኑ፣ ጉባኤው በአብላጫ ድምፅ ወስኖበት ሌላ ሰብሳቢ በመምረጥ ይቀጥላል *         …

በእንደራሴ ምደባ ጉዳይ: ፓትርያርኩ እስከ ነገ አቋማቸውን የሚያሳውቁበት የማሰላሰያ ጊዜ ተሰጣቸው Read more »

የሞቅታና የሆታ ፖለቲካ ያከስራል – ግርማ ካሳ የኢትዮጵያ ፖለቲክ በጣም ፈታኝ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በጣም ከባድና አስቸጋሪ ባህል ነው ያለን። ትላንት የካብነዉን ሰው ዛሬ እንዘረጥጠዋለን። አንድ ሰው የተለየ ሐሳብ ካቀረበ ወይንም ከተቸኝ እንደ ጠላት እንቆጥረዋለን። ስንተች አንወድም። ግፉ ጭክኔው ከጊዜ ወደ …

የሞቅታና የሆታ ፖለቲካ ያከስራል – ግርማ ካሳ Read more »

ኢትዮጵያዊያን ሯጮች በካናዳ ኦታዋ ማራቶን ድል ቀናቸው by ኢትዮአዲስ ስፖርት ኢትዮጵያዊያን ሯጮች በካናዳ ኦታዋ ማራቶን ድል ቀናቸው! ዘገባ – በናታ በካናዳዋ ኦታዋ የጎዳና ላይ የማራቶን ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊያን በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል። እ.ኤ.አ. በ1975 የተጀመረው ታሪካዊው የኦታዋ የሩጫ ውድድር በማራቶን ክብረወሰኑ …

ኢትዮጵያዊያን ሯጮች በካናዳ ኦታዋ ማራቶን ድል ቀናቸው Read more »

ስኬት እና ተምሳሌት  ይድነቃቸው ከበደ (እርገጤ) —- “በዛሬው ዕለት በታሪክ ተመዝግቦ የሚኖር አኩሪ ድል በደማቅ ተጽፏል!!!” —— ብልህነት የተሞላበት ስትራቴጂ ከተነደፈ፣ አምባገነናዊ ሥርትዓት እና የሥራዓቱ አራማጆችን በአነስተኛ መሰዋዕትነት ትልቅ ድል ማስመዝገብ ይቻላል።ለዚህም በዛሬው ዕለት በታሪክ ተመዝግቦ የሚኖር አኩሪ ድል በደማቅ …

ስኬት እና ተምሳሌት – “በዛሬው ዕለት በታሪክ ተመዝግቦ የሚኖር አኩሪ ድል በደማቅ ተጽፏል!!!” ይድነቃቸው ከበደ (እርገጤ) Read more »

የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ አገዛዙ ያልገባው እያወቀ ሊውጠው የማይፈልገው አንድ እውነት አለ::ይህም ሕዝብ ለውጥ ይፈልጋል ሕዝብ ነጻነት ይፈልጋል:: ሕዝብ እኩልነት ይፈልጋል:: ሕዝብ የመንግስት ሌቦችን ተሸክሞ ሊጓዝ በፍጹም አይሻም:: …

የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው:: አንድ እውነት … !!! Read more »

በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ የ12ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ ሰኞ እንደሚካሄድ ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረ ሲሆን ሆኖም ግን ፈተናው ተሰርቆ ቀድሞ በኢንተርኔት መሰራጨቱ ታወቀ:: በDropbox አማካኝነት እንዲሁም በፌስቡክ እና በሌሎች ሶሻል ሚድያዎች ፈተናው ተሰራጭቶ የሚገኝ ሲሆን መንግስት ግን ምንም ዓይነት …

የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተሰርቆ በDropbox እና ሶሻል ሚድያዎች ተሰራጨ Read more »

መኢአድ ከ”አንድነት” ጋር አድርጎት የነበረውን ስምምት አጸደቀ- የሚሊዮኖች ጽምጽ መኢአድ አዲስ አመራር መርጧል። የአንድነት ሴንትሪስት ፕሮግራም ፕሮግራሙ አድርጎ አጽድቋል፡ በምርጫ ቦርድ የፖለቲካና የደርጅቶች ጉዳይ ሃላፊ የሆኑት ወ/ሮ አክሊል እና አቶ ዮሴፍ የተባሉ የምርጫ ቦርድ ታዛቢ በተገኙበት መኢአድ ጠቃላላ ጉብዬውን ዛሬ …

መኢአድ ከ”አንድነት” ጋር አድርጎት የነበረውን ስምምት አጸደቀ- የሚሊዮኖች ጽምጽ Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts May 30 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=62rZ2cYUGqA]

የሕወሓት ባለስልጣናት ከአደባባይና መድረክ ለመደበቅ የወሰኑ ሲሆን ቀጣዩ የደህንነት ተቋሙ አሰራር ላይ መከሩ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎የግንቦት_20_ፍሬዎች‬ ‪#‎25Years_of_Tyranny‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የደህንነት ተቋሙ አሰራር በአዲስ መልክ ሊቀየር መሆኑ ተሰምቷል::አዲሱ አሰራርን በተመለከተ ጥናት መጀመሩን እና በደህንነት ተቋሙ ውስጥ ከሕወሓት …

የሕወሓት ባለስልጣናት ከአደባባይና መድረክ ለመደበቅ የወሰኑ ሲሆን ቀጣዩ የደህንነት ተቋሙ አሰራር ላይ መከሩ Read more »

ባለፉት 25 ዓመታት በዲሞክራሲ ግንባታ፣በሰብአዊ መብት አያያዝና በፍትህ ሥርዓት—-የተመዘገቡ ስኬቶችና ውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? ግንቦት 20 ለኢትዮጵያውያን ምን ፈየደላቸው? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መታሰቢያ ካሳዬ፤አንጋፋውን የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ ኢጂራን አነጋግራቸዋለች፡፡ እርስዎ ግንቦት 20ን እንዴት ይገልጹታል ? ግንቦት 20 ትልቅ ቀን …

“ግንቦት 20፤ደርግን ከማስወገድ የዘለለ ፋይዳ አላመጣም” አንጋፋውን የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ Read more »

ባለፉት 25 ዓመታት ሀገሪቱ በዲሞክራሲ፣ በሰብአዊ መብትና በፍትህ የሚጠበቅባትን ያህል ወደፊት አልተራመደችም ሲሉ አንጋፋ የህግ ባለሙያዎች የተቹ ሲሆን የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ም/ፕሬዚዳንት በበኩላቸው፤ በአሁኑ መንግስት ከምንግዜውም የተሻለ የዲሞክራሲ፣ የሰብአዊ መብትና የፍትህ ስርአት ተዘርግቷል ብለዋል፡፡ አንጋፋው የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ …

“ሀገሪቱ በዲሞክራሲና በፍትህ ወደፊት አልተራመደችም” ሲሉ አንጋፋ የህግ ባለሙያዎች ተቹ:: Read more »

በወይንሸት ሞላ ወይንሸት ሞላ የ25 ዓመት ወጣት ስትሆን፤ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ ዘመን ተወልዳ አድጋለች፡፡ በሌላ አነጋገር ወይንሸት አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ነች፡፡ ወይንሸት ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ የተወለደ ሲሆን፤ ይሄም ከአገሪቱ …

“በአንድ ስርዓት ሥር ይህን ያህል ጊዜ መቆየት እጅግ ያንገበግባል” በወይንሸት ሞላ Read more »

የግንቦት 20 ፍሬዎች – በቤተል ፋንታሁን ቤተል ፋንታሁን የ25 ዓመት ወጣት ስትሆን፣ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ዘመን ተወልዳ ያደገች ነች፡፡ በሌላ አነጋገር አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ናት፡፡ ቤተል ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ …

የግንቦት 20 ፍሬዎች – በቤተል ፋንታሁን Read more »

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎የግንቦት_20_ፍሬዎች‬ ‪#‎25Years_of_Tyranny‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ኢሕአዴግ ስልጣን የተቆጣጠረበት እና የስጋና የመንፈስ መንታ ወንድሙን ገድሎ እሱ የተነሳበትን 25 አመት በማክበር ላይ ይገኛል::ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ …

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ Read more »

በእመቤት ግርማ እመቤት ግርማ የ21 ዓመት ወጣት ስትሆን፤ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ዘመን ተወልዳ ያደገች ነች፡፡ በሌላ አነጋገር አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ነች ማለት ነው፡፡ እመቤት ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ የተወለደ ሲሆን፤ …

የታናሽ ጥያቄ፣ ለኢሕአዴግ ታላቄ – በእመቤት ግርማ Read more »

ሄኖክ የሺጥላ

ስደት

ወዳጄ እና ጓደኛዬ በቅርቡ በሱዳን አሳብሮ፣ በሊቢያ በረሃ አቋርጦ፣ በባህር አሳልጦ ጣሊያን፣ ከጣሊያን ደሞ ጀርመን እንደደረሰ አጫወተኝ። እርግጥ የተጓዘው መንገድ፣ ያየው መከራ፣ የቀመሰው ችግር እንዲህ በሁለት መስመር በሱዳን አድርጎ በሊቢያ አቋርጦ ጣሊያን ደረሰ ብሎ እንደማለት ቀላል አይደለም።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ግንቦት 20 እንዲህ መቀለጃ ሆና ትቅር?ታዛቢ (ከአዲስ አበባ)

ሥራየ መምህርነት ነው። በአንድ የመንግሥት የ2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ውስጥ አስተምራለሁ። ሰሞኑን ታዲያ የግንቦት 20 የኢትዮጵያ የነፃነት ቀን እንደመሆኑ የበዓሉን መቃረብ አስታክኬ በየምገባባቸው በርካታ ክፍሎች ትምህርቱን ከመጀመሬ በፊት “እንኳን አደረሳችሁ” እላለሁ። ይሀንን የምለው ኢህአዲግ መራሹ ዴሞክራሲያዊው መንግሥታችን ጨቋኙን የደርግ መንግሥት ደምስሶ ህዝባዊ መሠረት የተላበሰና በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የቆመ የዴሞክራሲ ሥርዓት በመትከሉ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Ethiopiaይገረም ዓለሙ

በ1982 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች እንደሆነ አይደለም የት ላይ እንዳለች አንኳን መናገር በማይቻልበት ወቅት፤ ከአንድ ባልንጀራየ ጋር እየሄድን፤ እኔ ከማላውቀው የእርሱ ጓደኛ ጋር መንገድ አገናኘን። እናም ሠላምታ ተለዋውጠው፤ ታዲያስ እንዴት ነህ፣ እንዴት ናችሁ ሲለው፤ ምን እባክህ ሰውም አለን ሰውም የለንም ሲል መለሰለት።

ሙሉውን አስነብበኝ …

#‎የግንቦት_20_ፍሬዎች‬ ‪#‎25Years_of_Tyranny‬ ባለፉት 25 አመታት ክብራችንን አተናል::ባለፉት 25 አመታት ተሰደናል::ባለፉት 25 አመታት ተገድለናል::ባለፉት 25 አመታት ታስረናል:: ባለፉት 25 አመታት ተሳቀናል::ባለፉት 25 አመታት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቀውሶችን አስተናግደናል::ባለፉት 25 አመታት ሃገራችን እና ሕዝባችን በአለም የዲፕሎማሲ መድረክ ውርደትን አስተናግደዋል::ባለፉት 25 አመታት ልጆቻችንን ለበረሃና …

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የግንቦት 20 25ኛ አመት የተመለከተ መልእክት ( VIDEO ) Ginbot 20 Read more »

ሠሞኑን የመንግስቱ ሐይለማሪያም ስም በሰፊው እየተብጠለጠለ ይገኛል መነሻው ራዲዮ ፋና መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ መክተት ያቃታቸው የተወሰኑ ደህና የምላቸውም ሰዎች መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ጠልፎ ነው ከሀገር የወጣው የሚል ፅሁፍ በመፃፍ እንደአዋቂ ሲያደርጋቸው እየተመለከትኩኝ ነው። እነዚህ ሰዎች ራዲዮ ፋና ግንቦት 20 ሲደርስ …

መንግሥቱ ሐይለማሪያም አልሸሸም!!!!!! (ኤርሚያስ ቶኩማ) Read more »

የሱዳን መንግስት ፖሊሶች፣ በካርቱም የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ከየመንገዱና ከየቤቱ እያደኑ በመኪኖች ላይ በመጫን በጅምላ ወደ እስር ቤት የመወርወር ዘመቻ ጀምረዋል፡፡ ፖሊስ ዋሃዱ አርባይን ወይም ሳኣፋ ዘለጥ እና ዴም በተባሉት የካርቱም ሰፈሮች በከፈተው ዘመቻ፣ በርካታ ኢትዮጵያውያን …

የካርቱም ፖሊስ ኢትዮጵያውያንን እያሳደደ በማሰር ላይ ነው… Anteneh Yigzaw Read more »

ኢትዮጵያ በልጆቿ አኩሪ መሰዋዕትነት ዳግም ትነሣለች!!! ከሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ ከአምባገነኑ የደርግ አገዛዝ ውድቀት በኋላ ኢትዮጵያ ከአገዛዝ ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ትሸጋገራለች የሚሉ ወገኖች ነበሩ፡፡ ነገር ግን ያ ሣይሆን ቀርቶ ሀገራችን ባለፋት 25 ዓመታት በአንድ ዘረኛ አምባገነን አገዛዝ መዳፍ እጅ በመውደቋ …

ኢትዮጵያ በልጆቿ አኩሪ መሰዋዕትነት ዳግም ትነሣለች!!! ከሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »

እውነት ይህ የጉንበት 20 ፍሬ ሳይሆን የጉንበት 20 እሬት( ናይ ጉንበት 20 ፍረ ተለይ ኾነስ ዕረ) ነው። የህወሓት መንግስት ሕገ ወጥ ግንባታ በሚል ሰበብ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ የድሃ ኑዋሪ ቤቶች ወደ ኣፈር እየቀየራቸው ይገኛል። የዚህ ወደር የማይገኝለት ግፍ በማይካድራ 700 …

በ10 ሺ የሚቆጠሩ ቤቶች ይወድማሉ !!! የትግራይ መንግስት የደረሰበት የኣስተሳሰብ ዝቅጠት እጅጉን ኣሳሳቢ ነው። Read more »

25ኛ ዓመት የስልጣን ዘመኑን በማክበር ላይ ያለው ኢህአዴግ፣ ከፍተኛ አመራሮቹን ይዞ ግምገማ በማድረግ ላይ ነው። ( ESAT TV ) በግምገማው ኢህአዴግ ባለፉት 25 አመታት የተጓዘባቸው መንገዶች እና ያጋጠሙት ችግሮች በነባር አመራሮቹ ውይይት ተደርጎባቸዋል። ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በሁዋላ የኢህአዴግን የርእዮት …

“በኢህአዴግ ውስጥ ፖለቲካዊ ነጻነት አልተረጋገጠም፣ አሁንም በራሳቸው የሚወስኑ ሚኒስትሮች እና የክልል መስተዳድሮች አልተፈጠሩም” በረከት ስምኦን Read more »

በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አገዛዝ ቀኔ የሚለውን ግንቦት 20 ሊያከብር ከካድሬዎች ጋር ቀና ደፋ እያለ ነው። ለአንድ ብሄር የቆመ እንደሆነ ከጅምሩ ይፋ ያደረገው ወያኔ ለ25 ዓመታት አንድ አይነት አቁዋም በመውሰድ በቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያለው መሆኑን በይፋ እያሳየ ይገኛል። …

የቅኝ ገዢዎች ቀን (ቢንያም ሙሉጌታ ከኖርዌ ) Read more »

[ክቡር ሚኒስትሩ አማካሪያቸውን አስጠሩት] አቤት ክቡር ሚኒስትር፡፡ አንድ አስቸኳይ ሪፖርት አዘጋጅ፡፡ የምን ሪፖርት ክቡር ሚኒስትር? እንደ ዶሮ ክሽን ያለች ሪፖርት ነው የምፈልገው፡፡ ኪራይ ሰብሳቢነት ላይ ነው? ኧረ አይደለም፡፡ ታዲያ ሙስና ላይ ነው? ምን ይላል ይኼ? ይቅርታ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ …

ክቡር ሚኒስትሩ እና የአክስታቸው ልጅ ስለ ግንቦት 20 Read more »

በፌስቡክ አድራሻቸው አመፁና ብጥብጥ ቀስቃሽ ጽሑፎችን በማሠራጨት፣ የኦነግን ዓላማ ለማስፈጸም ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በሽብር ተግባር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱት የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ የቀረበባቸውን ክስ ተቃወሙ፡፡ አቶ ዮናታን ተስፋዬ፣ ‹‹ሕገ መንግሥቱ በሰጠኝ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብትና በክሱ የተጠቀሰው ብጥብጥና አመፅ …

‹‹ሕገ መንግሥቱ በሰጠኝ መብትና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባረጋገጡት ድርጊት ልከሰስ አይገባም›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ Read more »

የመስቀል ሥዕል ያሉባቸው ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ ተከሰሱ:: ‹‹አስመጥቻለሁ ሆን ብዬ ስላልሆነ ጥፋተኛ አይደለሁም›› አስመጪው የወንጀል ሕግ አንቀጽ 492(ለ)ን ማለትም ‹‹ለሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት የሚያገለግለውን ቦታ፣ ሥዕል ወይም ዕቃ ያረከሰ›› የሚለውን በመተላለፍ፣ የመስቀል ሥዕል ያለባቸውን ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ …

የመስቀል ሥዕል ያሉባቸው ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ ተከሰሱ Read more »