ባለፉት 25 ዓመታት ከ1ሺህ በላይ የህትመት ውጤቶች ከገበያ ውጪ ሆነዋል

ባለፉት 25 ዓመታት ከ1ሺህ በላይ የህትመት ውጤቶች ከገበያ ውጪ ሆነዋል

ባለፉት 25 ዓመታት ከ1ሺህ በላይ የህትመት ውጤቶች ከገበያ ውጪ ሆነዋል

ባለፉት 25 አመታት ከ1ሺህ በላይ የሚሆኑ ጋዜጦችና መጽሔቶች ከህትመት ውጪ የሆኑ ሲሆን በአሁን ወቅት የቀሩት በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ተብሏል፡፡  ከ1993 ዓ.ም ወዲህ በአጠቃላይ 1400 ያህል የፕሬስ ድርጅቶች የምዝገባ ሠርተፍኬት መውሰዳቸውን በአሁን ወቅት ግን በህትመት ላይ ያሉት ጥቂት ናቸው ፡፡