የብሔራዊ ባንክ የአገር ውስጥ ወርቅ ግብይት እስካሁን ገዥ አልቀረበም
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአገር ውስጥ የወርቅ ጌጣጌጥ አምራች ዕደ ጥበባትና ወርቅ ቤቶች የሚሆን ጥሬ ወርቅ ሽያጭ መጀመሩን ካስታወቀ ሁለት ሳምንታት ያለ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአገር ውስጥ የወርቅ ጌጣጌጥ አምራች ዕደ ጥበባትና ወርቅ ቤቶች የሚሆን ጥሬ ወርቅ ሽያጭ መጀመሩን ካስታወቀ ሁለት ሳምንታት ያለ
የሰብዓዊ መብቶችን ጥሰት ለማስቆም ወይም ለመከላከል፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የመጀመርያውና የመጨረሻው ተቋም አለመሆኑን ኮሚሽነሩ …
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሥሩ የሚገኘውንና ብቸኛ የሆነውን የሥነ ፆታ (Gender) የትምህርት ክፍል ሦስት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለስድስተኛ ጊዜ ዋናውን ግቢ
የእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት 219 ሚሊዮን ፓውንድ ለመርዳት ዕቅድ እንዳለው አስታወቀ፡፡ ባለፈው ዓርብ ምሽት በእንግሊዝ ኤምባሲ በኢንተ
ዜድቲኢ የተባለው የቻይና የቴሌኮም ኩባንያ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ 600 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው በነገሌ ቦረና አካባቢ የተዘረጋው የቴሌኮም ኔትወር
የምሥራቅ ድል አንደኛ ደረጃ የሕዝብ ትምህርት ቤት መንግሥት ከሕግ ውጭ ጣልቃ በመግባት አመራሮችን እየሾመ ነው በሚል ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመወ…
ሜፖ በተባለው የሚድሮክ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት እየተገነባ የሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ሆቴል ፕሮጀክት፣ ለአራት ወራት ያህል ግንባታው በመቋረጡ ፕ…
የፍትሕ ሚኒስቴር በወ/ሮ ሻዲያ ናዲምና በሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ላይ አቅርቦት በነበረው ብይን እንዲሰጥ የአፈጻጸም ማመልከቻ የቀረበለት የፌዴራል ከ
ከአራቱ የአፋር ማዕዘኖች የመጡና በመጠኑም ቢሆን የተለያዩ የአፋር ባህልን በሚያሳዩ በአፋር ጊሌና በሌሎች ባህላዊ አለባበስ ያሸበረቁ ባህላዊ ትርኢቶች ከ…
በቅርቡ የአፍሪካ ቀንድና የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች ተሰባስበው ‹‹ረሃብን ያለፈ ታሪክ እናድርገው›› ብለው ወስነዋል፡፡
– ‹‹ዛሬም ከኪራይ ሰብሳቢነት አረንቋ አልወጣንም›› ከንቲባ ኩማ ደመቅሳበዓለም የኢኮኖሚ ቀውስና በንግድና ግብይት ሥርዓት ቅልጥፍና ማነስ ምክንያት በ
– የተሻሻለው ደንብ ለሊቀመንበሩ ሰፊ ሥልጣን ይሰጣልአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ባለፉት ሦስት ዓመታት ሲያካሂደው በነበረው የፖለቲካ እንቅስቃሴ …
የአዲስ አበባ፣ የድሬዳዋና የዘጠኝ ክልሎች የመሬት ሥሪት ባለሙያዎች፣ በቅርቡ የወጣውን የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ አዋጅ ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል ደ…
– በ14 ዓመታት ለመንገድ ግንባታ 80 ቢሊዮን ብር ወጪ ሆኗልበኢትዮጵያ የመንገድ ልማት ፕሮጀክት ባለፉት 14 ዓመታት የተገነቡትና በመገንባት ላይ ላሉ መንገዶ…
ከሦስት ወራት በኋላ አራተኛ ዓመቱን ሊያከብር የነበረውና 174ኛ ዕትሙን ኅዳር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. ለሕትመት ያበቃው የአውራ አምባ ታይምስ ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠ
‹‹የእህቷ ፍቅረኛ ነበርኩ፤ ኤችአይቪ/ኤድስ በደሜ ውስጥ አለ›› ተጠርጣሪና ተከሳሽ ፍስሐ ታደሰየኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ የነበረችው
• የማቋቋሚያ ካፒታሉ 3.7 ቢሊዮን ብር ነውየኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የሚል ስያሜ የተሰጠው አዲሱ ግዙፍ መንግሥታዊ ተ…
የኢትዮጵያ ጦር የሶማሊያን ድንበር ጥሶ መግባቱ በተለያዩ ሚዲያዎች ቢዘገብም፣ ኢትዮጵያ ሠራዊቷ ሶማሊያ አለመግባቱን አስተባበለች፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ዋነኛ ከሚላቸው የኮርፖሬት ደንበኞቹ ጋር ባሳለፍነው ሳምንት ረቡዕ በሒልተን ሆቴል ባካሄደው የሐሳብ ልውውጥ መድረክ፣ ዋነኛ ከሚባሉት ደንበ…
ፕሮፌሰር ባደግ በቀለ፣ የኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት
ፕሮፌሰር ባደግ በቀለ የኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት መሥራችና ፕሬዚ
በመንግሥት ይዞታ ሥር የሚገኙትና በከፍተኛ ገንዘብ በመንቀሳቀስ የሚታወቁት የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ፣ የባህር ትራንዚት አገልግሎትና የደረቅ ወደብ አገ
መኪና ወደፊት ሲጓዝ የፊት መብራት ወሳኝ አገልግሎት አለው፡፡ መኪናው ገደል እንዳይገባ፣ እንዳይገጭ፣ እንዳይጋጭና ሊያጋጥም ከሚችል አደጋ ራሱን እያዳነ …
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ በ2003 በጀት ዓመት 360.6 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
አዳዲስ የስኳር ፕሮጀክቶችን ጥናትና ዲዛይን እንዲሁም የኮንስትራክሽን ሥራዎችን በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማከናወን የሚያስችል የፋይናንስ አ…
ነዋሪነታቸው በዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ የሆነ አንድ ኢትዮጵያዊ ባለሀብት ራያ ቢራ ለሽያጭ ካቀረባቸው አክሲዮኖች ውስጥ 52.5 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸውን አክ
– ‹‹በተቻለኝ መጠን ከህሊናዬ ጋር ተሟግቻለሁ››የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ‹‹ትግላችን፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የት
ኢሕአዴግ ወደ ሥልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ በመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊነት፣ በተለይም በሚኒስትርነት የሚሾሙ ግለሰቦች ብቃትና ችሎታ ጥያቄ ሲያስነሳ ቆይቷል
– ለካሣ ክፍያ 97 ሚሊዮን ብር ወጪ አድርጓልናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ በ2003 የበጀት ዓመት የሰበሰበው ዓረቦን መጠን በ39 በመቶ ሲያድግ፣ ያገኘው የትርፍ መጠን
ለስምንት ወራት የዘለቀውን የሶሪያ ሕዝባዊ አመፅ የመሩት ተቃዋሚዎች የሶሪያን መንግሥት ለማስወገድ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ድጋ
አቶ ካሣ ወልደሰንበት፣ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ደጋፊ የሥራ ሒደት መሪ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት…
ዴሞክራሲያዊና ፍትሐዊ ሕገ መንግሥትና ሕግ ባለበት አገር በመርሕ ደረጃ ሁለት ነገሮች ግልጽና ግልጽ በሆነ መንገድ በተግባር ላይ ይውላሉ፡፡
“ልቤ ተሰብሯል” ሆስተስ አበራሽ ኃይላይሁለት ዓይኖቿ በስለት ተወግተው በመጥፋታቸውና በተለያዩ የሰውነት ክፍሎቿ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶባት፣ ታይላንድ
“ልቤ ተሰብሯል” ሆስተስ አበራሽ ኃይላይሁለት ዓይኖቿ በስለት ተወግተው በመጥፋታቸውና በተለያዩ የሰውነት ክፍሎቿ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶባት፣ ታይላንድ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሰኔ 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ሲያካሄድ የቆየውን ግምገማ ካጠናቀቀ በኋላ ሹምሽር በማድረግ 21 የሥራ ኃላፊዎች በሙስና ተጠያቂ እንዲ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የሚያስተባብሩትና የአፍሪካ መሪዎችና መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚቴ ዛሬ በአፍሪካ ኅብረት ይመክራል፡፡
– ፈቃድ መስጠት የተቋረጠው በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ትዕዛዝ ነውየማዕድን ሚኒስቴር ለአገር ውስጥና ለውጭ አገር ኩባንያዎች የሚሰጠውን የማዕድን ፍለጋ ፈ
ልዩ ድጋፍ በሚሹ ክልሎች የሚገኙ 132 ሺሕ አባወራዎች በያዝነው ዓመት በመንደር ተሰባስበው የኢኮኖሚ፣ የማኅበራዊ አገልግሎትና የመሠረተ ልማት ተጠቃሚ እንደ…
ከኤርትራ መንግሥት፣ ከኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) እና ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ጋር ጥምረት በመፍጠር፣ የግንቦት 7 ድርጅት አመራርና አ…
በኢትዮጵያ ፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ውለው ለሁለት ቀናት ከታሰሩ በኋላ የተለቀቁት በኢትዮጵያ የስሎቫኪያ አምባሳደር፣ በጉዳዩ ዙርያ ከስሎቫክ ባለሥል
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ መሠረታዊ የሥራ ሒደት ለውጥን ተግባራዊ ለማድረግ በሠራተኞች መካከል ባካሄደው ውድድር፣ ‹‹ውድድሩን ማለፍ አልቻሉም›› ያላቸ
• የሱሉልታና የመናገሻ ከንቲባዎችና የሰበታ ምክትል ከንቲባ አሉበት• የሰበታ ከተማ ከንቲባን ጨምሮ 22 ተከሳሾች ተከላከሉ ተባሉ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱትና በጠንካራነታቸው ከሚጠቀሱት ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የነበረው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አመራ
የኢትዮ ጂቡቲን የባቡር ሐዲድ ጥገና ያካሂድ የነበረው ኮንስታ ጆይንት ቬንቸር የተባለ የጣልያን ኩባንያ 1.1 ሚሊዮን ብር ለኢትዮጵያ ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅ
ከኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጦርነት በኋላ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ዓይንና አፈር ሆኖ የቆየው የኤርትራ መንግሥት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከዓለም አቀፉ ኅብረተሰ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የንግድ ሚኒስትሩን አቶ አቡዱራህማን ሼክ መሐመድና ሚኒስትር ዴኤታውን አቶ አህመድ ቱሳን ከሥልጣናቸው አንስቶ፣ በምትካቸ
ቋሚ የሆነ የመተማመንና እጅ ለእጅ ተይይዞ አገርን በጋራ የማሳደግ አመለካከት መያዝ አልቻልንም፡፡ ጠላት ወረረን ሲባል እንሰባሰባለን፡፡
በኤርትራ ያለው አስተዳደር ያንገፈገፋቸው ወታደሮች ሥርዓቱን በመክዳት ድንበር ተሻግረው በአፋር ክልል ለሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እጃቸውን
ካለፈው ወር አጋማሽ አንስቶ በአገሪቱ መጣል የጀመረው ያልተጠበቀ ዝናብ የአርሶ አደሮችንና የግብርና ኢንቨስተሮችን ተስፋ ያጨለመ ሆኗል፡፡
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ሕግ ከሚፈቅደው ውጪ የሰበሰበው አሥር ሚሊዮን ብር ከባንክ እንዳይንቀ…
ሚስስ ሃይዲ ሃውታላ፣ የፊንላንድ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር
ሚስስ ሃይዲ ሃውታላ የፊንላንድ የዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ናቸው፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ የ