ንግድ ሚኒስቴር አዲስ ተሿሚዎች አገኘ Ethiopian Reporter November 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የንግድ ሚኒስትሩን አቶ አቡዱራህማን ሼክ መሐመድና ሚኒስትር ዴኤታውን አቶ አህመድ ቱሳን ከሥልጣናቸው አንስቶ፣ በምትካቸው አቶ ከበደ ጫኔን ሚኒስትር አቶ ሲራጅ አሊን ደግሞ ሚኒስትር ዴኤታ አድርጎ ሾመ፡፡