የኢትዮ ቴሌኮም ዋነኛ ደንበኞች በአገልግሎት መማረራቸውን ገለጹ Ethiopian Reporter November 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮ ቴሌኮም ዋነኛ ከሚላቸው የኮርፖሬት ደንበኞቹ ጋር ባሳለፍነው ሳምንት ረቡዕ በሒልተን ሆቴል ባካሄደው የሐሳብ ልውውጥ መድረክ፣ ዋነኛ ከሚባሉት ደንበኞቹ ያልጠበቀው ጠንከር ያለ ትችትና ቅሬታ እንደተሰነዘረበት ስብሰባውን የታደሙ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡