ግለሰቡ ከራያ ቢራ የ52.5 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዙ Ethiopian Reporter November 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ነዋሪነታቸው በዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ የሆነ አንድ ኢትዮጵያዊ ባለሀብት ራያ ቢራ ለሽያጭ ካቀረባቸው አክሲዮኖች ውስጥ 52.5 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸውን አክሲዮኖች በመግዛት፣ በግለሰብ ደረጃ የአክሲዮን ማኅበሩ ከፍተኛ ባለድርሻ ሆነዋል፡፡