ስኳር ኮርፖሬሽን የፋይናንስ እጥረት ገጥሞኛል አለ

አዳዲስ የስኳር ፕሮጀክቶችን ጥናትና ዲዛይን እንዲሁም የኮንስትራክሽን ሥራዎችን በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማከናወን የሚያስችል የፋይናንስ አቅም የሌለው መሆኑን ስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡