የሆስተሷ የቀድሞ ባለቤት ተከላካይ ምስክሮች መሰማት ጀመሩ
‹‹የእህቷ ፍቅረኛ ነበርኩ፤ ኤችአይቪ/ኤድስ በደሜ ውስጥ አለ›› ተጠርጣሪና ተከሳሽ ፍስሐ ታደሰ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ የነበረችውን የቀድሞ ባለቤቱን ሁለት ዓይኖች አጥፍቷል በሚል ተጠርጥሮ ክስ ከተመሠረተበት በኋላ በተሰጠ ብይን፣ ‹‹ተከላከል›› የተባለው አቶ ፍስሐ ታደሰ፣ ተከላካይ ምስክሮቹን በትናንትናው ዕለት ማሰማት ጀመረ፡፡