መንግሥቱ ኃይለ ማርያም የመጀመርያውን መጽሐፋቸውን አሳተሙ

–    ‹‹በተቻለኝ መጠን ከህሊናዬ ጋር ተሟግቻለሁ››

የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ‹‹ትግላችን፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ›› የተሰኘ መጽሐፍ አሳተሙ፡፡