የመንግሥት ጣልቃ ገብነት ትምህርት ቤቱንና የትምህርት ቢሮውን አወዛገበ Ethiopian Reporter November 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የምሥራቅ ድል አንደኛ ደረጃ የሕዝብ ትምህርት ቤት መንግሥት ከሕግ ውጭ ጣልቃ በመግባት አመራሮችን እየሾመ ነው በሚል ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመወዛገብ ላይ ነው፡፡ የቦሌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽሕፈት ቤት በበኩሉ ትምህርት ቤቱ አመራሮችን በሕጉ መሠረት እኛ እንሾማለን ካለ መንግሥት ድጋፉን ያቋርጣል አለ፡፡