መንግሥት 132 ሺሕ አባወራዎችን በመንደር ሊያሰባስብ ነው Ethiopian Reporter November 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ልዩ ድጋፍ በሚሹ ክልሎች የሚገኙ 132 ሺሕ አባወራዎች በያዝነው ዓመት በመንደር ተሰባስበው የኢኮኖሚ፣ የማኅበራዊ አገልግሎትና የመሠረተ ልማት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡