ፍርድ ቤት በወ/ሮ ሻዲያ መዝገብ ላይ ሥልጣን የለኝም አለ Ethiopian Reporter November 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፍትሕ ሚኒስቴር በወ/ሮ ሻዲያ ናዲምና በሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ላይ አቅርቦት በነበረው ብይን እንዲሰጥ የአፈጻጸም ማመልከቻ የቀረበለት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሰባተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ ህዳር 8 ቀን 2004 ዓ.ም. በሰጠው ትዕዛዝ የወ/ሮ ሻዲያን ጉዳይ ለማየት ሥልጣን እንደሌለው ገለጸ፡፡