የማዕድን ፍለጋ ፈቃድ በመታገዱ አቤቱታዎች እየቀረቡ ነው

– ፈቃድ መስጠት የተቋረጠው በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ትዕዛዝ ነው

የማዕድን ሚኒስቴር ለአገር ውስጥና ለውጭ አገር ኩባንያዎች የሚሰጠውን የማዕድን ፍለጋ ፈቃድ በቅርቡ ማቋረጡን ተከትሎ፣ በውሳኔው ቅር የተሰኙ ኩባንያዎች አቤቱታ እያቀረቡ እንደሆነ ታወቀ፡፡