የአዲስ አበባ አስተዳደር 21 ኃላፊዎች በሙስና እንዲጠየቁ ተወሰነ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሰኔ 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ሲያካሄድ የቆየውን ግምገማ ካጠናቀቀ በኋላ ሹምሽር በማድረግ 21 የሥራ ኃላፊዎች በሙስና ተጠያቂ እንዲሆኑ ወሰነ፡፡