ለግዙፉ መንግሥታዊ ኢንተርፕራይዝ ሰባት ባለሥልጣናት በቦርድ አባልነት ተመደቡ

በመንግሥት ይዞታ ሥር የሚገኙትና በከፍተኛ ገንዘብ በመንቀሳቀስ የሚታወቁት የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ፣ የባህር ትራንዚት አገልግሎትና የደረቅ ወደብ አገልግሎት ድርጅቶችን በማዋሀድ ለሚቋቋመው አዲስ ግዙፍ ኢንተርፕራይዝ፣ ሰባት የቦርድ አባላት ተሰየሙለት፡፡