ኮንስታ ለምድር ባቡር 1.1 ሚሊዮን ብር እንዲከፍል ታዘዘ Ethiopian Reporter November 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮ ጂቡቲን የባቡር ሐዲድ ጥገና ያካሂድ የነበረው ኮንስታ ጆይንት ቬንቸር የተባለ የጣልያን ኩባንያ 1.1 ሚሊዮን ብር ለኢትዮጵያ ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት እንዲከፍል፣ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዘጠነኛ ፍትሐ ብሔር ልደታ ችሎት ታዘዘ፡፡