የብሔራዊ ባንክ የአገር ውስጥ ወርቅ ግብይት እስካሁን ገዥ አልቀረበም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአገር ውስጥ የወርቅ ጌጣጌጥ አምራች ዕደ ጥበባትና ወርቅ ቤቶች የሚሆን ጥሬ ወርቅ ሽያጭ መጀመሩን ካስታወቀ ሁለት ሳምንታት ያለፉት ቢሆንም፣ እስካሁን  አንድም ገዥ አለመቅረቡ ታወቀ፡፡