ለምግብነት የማይውሉ እንስሳትን እያረዱ የሚያቀርቡ ተያዙ
– ሕገወጥ እርድ ለመከላከል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለጤና አስጊ የሆኑና ከባህል አንፃር ለምግብነት የማይውሉ እንስሳትን በማረድ ለሽ…
– ሕገወጥ እርድ ለመከላከል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለጤና አስጊ የሆኑና ከባህል አንፃር ለምግብነት የማይውሉ እንስሳትን በማረድ ለሽ…
• ከሶሪያም ስደተኞች እንዲመጡ ይደረጋል ተብሏልትናንት ጠዋት ረፋዱ ላይ በመንግሥትና በዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ትብብር 277 ኢትዮጵ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት (ጨፌ አሮሚያ) ባሳለፍነው ሳምንት በአዳማ ከተማ ባደረገው ዓመታዊ ጉባዔ፣ ባልተጠበቀ ሁኔታ የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ…
– ጅቡቲም ተጨማሪ ኃይል ጠይቃለች- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ተማረዋልኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለሱዳን ለመሸጥ ባደረገ…
አዎን ‹‹ድር ቢያብር አንበሳ ያስር›› ይባላል፡፡ የኅብረትን፣ የመተባበርንና አንድ የመሆንን አስፈላጊነት ለማሳየት የሚነገር አባባል ነው፡፡ ሊባልም
– አሥር የፍራንስ ቴሌኮም ከፍተኛ ባለሙያዎች በኢትዮጵያውያን ተተክተዋልፍራንስ ቴሌኮም ኢትዮ ቴሌኮምን ለማስተዳደር የኮንትራት ጊዜው እያበቃ በመሆ
ዶ/ር መሐሪ ታደለ ማሩ በደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የግጭት መከላከልና አደጋ ትንታኔ ክፍል ፕሮግራም ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን በዓለ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂና በመካኒሳ ለቡ ኢንዱስትሪ ዞኖች መሬት ወስደው በውላቸው መሠረት ግንባታ አላካሄዱም ያለችውን 31 ኩባንያዎች ቦታ ነ…
የማዕድን ሚኒስቴር በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ ካሉብና ሂላላ በተባሉ ሥፍራዎች የሚገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት እንዲያለማ ፔትሮትራ
• ሚድሮክና ማዕድን ሚኒስቴር በሮያሊቲ ክፍያ አልተስማሙም የማዕድን ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የወርቅ ፍለጋ ሥራ ለሚያካሂደው የቻይና ኩባንያ የሰጣቸ
– ለሕትመት 80,385 ብር ክፍያ ተፈጽሟልዘወትር ዓርብ ማስተዋል ሕትመትና ማስታወቂያ ድርጅት እያሳተመ የሚሰራጨው ፍትሕ ጋዜጣ፣ ያለፈው ዓርብ ዕትም እንዳ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣ የሕግ ባለሙያ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመርያ ደረጃና ሁለተኛ ደ
ልማት ባንክ ፊት ለፊት ቆማ ወደ ተክለሃይማኖት የሚወስደው መንገድ የትኛው እንደሆነ ትጠይቃለች፡፡ ዕድሜዋ ከአሥራ አምስት አልያም ከአሥራ ስድስት እንደማ…
የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኢንተርፕራይዝ በሚያካሂደው የመልቲ ሞዳል አሠራር ምክንያት በተፈጠረው ችግር፣ ባለፉት ሁለት ሳምንት ቡና ወደ ውጭ መላ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሼክ መሐመድ አል አሙዲ ኩባንያዎች 942 ሚሊዮን ብር ብድር መስጠቱን ምንጮች ገለጹ፡፡
ባለፈው ሳምንት በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው ሰማያዊ ፓርቲ፣ በሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ በኑሮ ውድነት፣ በሥራ አጥነት፣ በሙስናና በአስተዳደር ብልሹነት የተ…
መስከረም 2003 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ በተካሄደው የኢሕአዴግ ስምንተኛው ጉባዔ የመኖርያ ቤቶችን እጥረት ለመቅረፍ በመላ አገሪቱ እንዲካሄድ የወሰነው የቁጠባ ቤ…
ላለፉት አምስት ዓመታት ግሽበት እያሻቀበም እያስጨነቀም ነበር፡፡ አሁንም አስጨናቂና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኪንግ ኤጀንት (የውክልና የባንክ ሥራ) አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አዲስ መመርያ ለማውጣት እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ፡፡
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣ የሕግ ባለሙያ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመርያ ደረጃና ሁለተኛ ደ
– የወረዳ ፍትሕ ጽሕፈት ቤት ኃላፊም በክሱ ተካተዋልየአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ የሆኑ ሁለት የፖሊስ ኃላፊዎችና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተ…
የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በዕረፍት ላይ መሆናቸውን ገለጸ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ በረከት ስምኦን ለ…
እኛ ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያችን ልንገባላት የሚገባ ቃል አለ፡፡ ቃሉም የማያሻማ፣ የማይሻር፣ የማይሸጥና የማይለወጥ መሆን አለበት፡፡
ሰሞኑን በአዲስ አበባ የተካሄደው 19ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ በሁለት ጉዳዮች የኅብረተሰቡን ትኩረት ስቦ ነበር፡፡
ባለፉት ስምንት ዓመታት ከአዲስ አበባ ለጀርመን ሬዲዮ ጣቢያ (ዶቼቬሌ) የአማርኛ ድምፅ ዘጋቢ የነበረው ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው የቀብር ሥርዓት በተወለደበት …
ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በግብርና ሚኒስቴር አማካይነት በሊዝ የተፈቀደለትን 1,500 ሔክታር መሬት ለመረከብ በደቡብ ክልል ሸካ ዞን በተገኘበት ወቅት…
በ21 ዓመታት የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በጤንነት ችግር በ19ኛው የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ላይ ያልተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትር መለ
የተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ሰኞ ባካሄደው አስቸኳይ መደበኛ ጉባዔ ከዚህ ቀደም ይደረግ ከበረው በተለየ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተገኝተው ማብራሪያ ሳይሰ
የኢትዮ ቴሌኮም የጥበቃ ሠራተኛና ተባባሪው የኤሌክትሪክ ኃይል በሚቋረጥበት ጊዜ የሞባይል አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያደርጉ የኔትወርክ ማስተላለፊያ መሣር…
– ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አቤቱታ ቀርቧልበድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውና 114 ዓመትን ዕድሜ ያስቆጠረው ልጅ ኢያሱ እንደ ቤተ መንግሥት ያርፉበት የነበረው
ንግድ ሚኒስቴር ሰኔ 30 ቀን 2004 ዓ.ም. ያወጣውን አዲስ የነዳጅ ታሪፍ ተከትሎ፣ በየነዳጅ ማደያዎቹ በነዳጅ መጥፋት ምክንያት በተፈጠረው የትራንስፖርት እጥረት…
• ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አቤቱታ አቀረበየኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ዕቃ የማጓጓዝ ሥራዎች በሙሉ በሞኖፖል ተ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ከወሎ ሠፈር ወደ ጐተራ በሚወስደው መንገድ ወንጌላዊት ሕንፃ ሥር የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጐተራ ቅርንጫፍን ሰኔ 29 ለ30…
ከጥቂት ወራት በፊት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ‹‹ግልጽና ግልጽ›› በሆነ መንገድ በግሉ ዘርፍ ብቻ ሳይሆን፣ በመንግሥት ውስጥም ‹‹የመንግሥት
– የምርት ገበያ አዲሱ ሥራ አስፈጻሚ በዚህ ወር ሥራ ይጀምራሉየኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር እሌኒ ገብረ መድኅን በምርት ገበያው ለአ
ሦስት ልጆቻቸውን በኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት እያስተማሩ የሚገኙት አቶ ተክሉ (ስማቸው ተቀይሯል) ሰሞኑን ከትምህርት ቤቱ የደረሳቸው ደብዳቤ ‹‹ዱብ ዕ
– ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉየኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሁለት ኦዲተሮች፣ የሒሳብ ምርመራ እንዲያደርጉ ከተላኩበት የግል ድርጅት አንድ ሚሊዮ…
አቶ ተሻለ ሰብሮ፣ የኢራፓ ፕሬዚዳንት
ምርጫ 97ን ተከትሎ በኅብረተሰቡ ዘንድ የተፈጠረውን ከፖለቲካ የመሸሽ ሁኔታ ለማስተካከልና ተስፋ የቆረጠውን ሕዝብ ተ…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች ማሠልጠኛ ተቋም ለመገንባት የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡
• በግል አየር መንገዶች ላይ የተጣለው የአውሮፕላን መቀመጫ ቁጥር ገደብ ሊነሳ ነው • የውጪ ባለሀብቶች ተሳትፎ ሊፈቀድ ነው • በሞጆ አካባቢ ዓለ…
“እጃቸውን ታጥበው መመርያ እየቀያየሩ ንግግር የሚያሳምሩ አሉ” የታክሲ ባለንብረቶች ማኅበራት ተወካዮች“ተራ አስከባሪዎች ከአንድ ማፍያ ድርጅት የማያ
– የቀብር ሥርዓቷ ዛሬ በትውልድ ሥፍራዋ ይፈጸማልበሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽሕፈት ደጃፍ አጠገብ በአሠሪዋ መሬት ለመሬት ስትጐተ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊታችን ሰኔ 30 እና ሐምሌ 1 ቀን 2004 ዓ.ም. በሚያካሂደው የተማሪዎች የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የሕትመት ፎቶ ጋዜጠኞች አዳራሽ ተገኝተ
ኦቨርሲስ ኢንፍራስትራክቸር አላያንስ የተሰኘው የህንድ ኩባንያ ከአዋሽ ጂቡቲ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ግንባታ ሥራ እንዲሰጠው፣ የኢትዮጵያ ምድር ባቡ
ለትምህርቱ ዘርፍ በተመደበው ከፍተኛ በጀት በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተቋቁመው በየዓመቱ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ምሩቃን እየወጡ ነው፡፡
በኢትዮጵያ የሦስት ዓመታት ቆይታቸውን አጠናቀው በመጪው ማክሰኞ ወደ ባግዳድ ለሌላ ተልዕኮ ያመራሉ፡፡
በተከሰሱበት የሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ መሆናቸው ተረጋግጦ ፍርድ ከተሰጠ በኋላ፣ የቅጣት ማቅለያ ሐሳብቸውን እንዲያቀርቡ ፍርድ ቤቱ ሲያሳውቅ በቅድ
ወደ ክሊኒኩ የሚወስደው አቋራጭ ግራና ቀኝ ጥግ ጥግ ይዘው በተቀመጡ፣ እንዲሁም በሚወጡ በሚወርዱ ሴቶች ተጨናንቋል፡፡ ጥቂት ወንዶችም አሉ፡፡
ኢትዮጵያ በግዳጅ ሰፈራ እያካሄደች ነው በሚል በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሲቀርብ የነበረውን ውንጀላ መሠረተ ቢስ ሆኖ እንዳገኘው የአውሮፓ ኅብረት አስ
በአገራችን የሚደረገው፣ ስለአገራችን የሚነገረውና በዓለም ደረጃ መዳቢዎች ተሰራጨ የሚባለውን ሪፖርት ስንመረምረው ‹‹እሰይ›› የሚያሰኝ እናገኝና፣ ‹