የኔትወርክ መሣርያ የሰረቀው የኢትዮ ቴሌኮም ሠራተኛና ተባባሪው በእስራት ተቀጡ

የኢትዮ ቴሌኮም የጥበቃ ሠራተኛና ተባባሪው የኤሌክትሪክ ኃይል በሚቋረጥበት ጊዜ የሞባይል አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያደርጉ የኔትወርክ ማስተላለፊያ መሣርያዎች በመስረቃቸው፣ በምስክሮችና በሰነድ ማስረጃ በመረጋገጡ ከትናንትና በስቲያ በጽኑ እሥራት ተቀጡ፡፡