የአዲስ አበባ አስተዳደር ከ31 ኩባንያዎች መሬት ነጠቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂና በመካኒሳ ለቡ ኢንዱስትሪ ዞኖች መሬት ወስደው በውላቸው መሠረት ግንባታ አላካሄዱም ያለችውን 31 ኩባንያዎች ቦታ ነጠቀ፡፡