የነዳጅ እጥረት እንግልት

ንግድ ሚኒስቴር ሰኔ 30 ቀን 2004 ዓ.ም. ያወጣውን አዲስ የነዳጅ ታሪፍ ተከትሎ፣ በየነዳጅ ማደያዎቹ በነዳጅ መጥፋት ምክንያት በተፈጠረው የትራንስፖርት እጥረት ነዋሪዎች ለከፍተኛ እንግልት መዳረጋቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡