ከ270 በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከየመን ገቡ

•    ከሶሪያም ስደተኞች እንዲመጡ ይደረጋል ተብሏል

ትናንት ጠዋት ረፋዱ ላይ በመንግሥትና በዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ትብብር 277 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ከየመን ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል፡፡