ያበረ ድር ሁሉ አንበሳን ያስራል ማለት አይደለም
አዎን ‹‹ድር ቢያብር አንበሳ ያስር›› ይባላል፡፡ የኅብረትን፣ የመተባበርንና አንድ የመሆንን አስፈላጊነት ለማሳየት የሚነገር አባባል ነው፡፡ ሊባልም ይገባዋል፡፡ ተባብሮና አንድ ሆኖ የሚሠራ ነገር የተሻለ ውጤት ያመጣልና፡፡