የብብታችንን ሳንጥል የቆጡን ለማውረድ እንሞክር Ethiopian Reporter July 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እኛ ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያችን ልንገባላት የሚገባ ቃል አለ፡፡ ቃሉም የማያሻማ፣ የማይሻር፣ የማይሸጥና የማይለወጥ መሆን አለበት፡፡