ለምግብነት የማይውሉ እንስሳትን እያረዱ የሚያቀርቡ ተያዙ

– ሕገወጥ እርድ ለመከላከል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለጤና አስጊ የሆኑና  ከባህል አንፃር ለምግብነት የማይውሉ እንስሳትን በማረድ ለሽያጭ የሚያቀርቡ ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ መያዛቸው ተገለጸ፡፡