ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ የጤና ምርመራ ያደረጉ ከ20 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ውጤታቸው ተቀባይነት አጣ
– ለምርመራው ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ከፍለዋልበቤት ሠራተኝነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ በነፍስ ወከፍ 550 ብር እየከፈሉ የጤና ምርመራ ያደረጉ ከ20 ሺሕ በ…
– ለምርመራው ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ከፍለዋልበቤት ሠራተኝነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ በነፍስ ወከፍ 550 ብር እየከፈሉ የጤና ምርመራ ያደረጉ ከ20 ሺሕ በ…
በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያ ፈጽመዋል የተባሉ 15 ተጠርጣሪዎችን ደቡብ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ክልሉ አስታወቀ፡፡
– ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ተቃውሞ ቀርቦበታልየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈው ቅዳሜ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር በ2005 ዓ.ም. ለሚካሄደው የማሟያና የ
የሊሴ ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት ከፍተኛ ጭማሪ ለማድረግ በመዘጋጀቱ ጭንቀት የገባቸው ወላጆች ጭማሪው አግባብ አለመሆኑን በመግለጽ ለትምህርት ሚኒስቴር …
አውሮፓዊው የአውሮፕላን አምራች ኤርባስ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ አውሮፕላኖችን ለመሸጥ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ፡፡
የትራንስፖርት ባለሥልጣን ተሽከርካሪዎቻቸውን በሊብሬው ላይ ከተገለጸው የጭነት ልክ በላይ እንዲጭኑ በማድረግ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የጭነት ትራንስፖ…
– ለ99 ሠራተኞች የስድስት ወራት ደመወዝ እንዲከፍል ታዘዘየሃይላንድ ውኃን በማምረት የሚታወቀው የኢትዮ ቬንቸርስ ሊሚትድ አፔክስ ቦትሊንግ ካምፓኒ ኃላ
– ‹‹መብታችን ተነካ የሚሉ በመመርያው መሠረት ሊስተናገዱ ይችላሉ›› የቦሌ ክፍለ ከተማከስድስት ወራት በፊት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ የፀደቀው አ
በሼክ መሐመድ አሊ አላሙዲና በሸሪኮቻቸው የተመዘገቡ ኩባንያዎች የአምስት የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ለመግዛት ያሸነፉት ጨረታ …
– ከፖሊስ ጋር የተጋጩ ነጋዴዎች አንድ ቀን ታስረው በዋስ ተፈቱየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጥቅምት 17 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን ባወጣው…
ባለፈው ሳምንት ግንቦት 6 እና 7 በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለተሰብሳቢዎቹ ይፋ የተደረገው የብሔራዊ የሰብዓዊ መብቶች የድርጊት መርሐ …
አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በ1996 ዓ.ም. የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 436(ሐ)ን በመተላለፍ ፈጽሟል የተባለውን በሕገወጥ መንገድ መብትን የማስከበር ወንጀል፣ …
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት ለክልሎች በሚሰጠው የበጀት ድጎማ ቀመር ላይ ዛሬ ውይይት አድርጎ እንደሚያፀድቀው ታውቋል፡፡
በአቶ አዲሱ ለገሰ የሚመራው የፌዴራል መንግሥት ልዑካን ቡድን በጋምቤላና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ባካሄደው የመስክ ግምገማ፣ የመንደር ማሰባሰብ ሥራዎ
– ‹‹ዕውቅና ሳይገኝ ራስን ሕጋዊ ማለት ሕገወጥነት ነው›› ብሔራዊ ምርጫ ቦርድለፖለቲካ ፓርቲ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ተግባራትን ማጠናቀቁን የገለጸው ሰ…
ዜጎች በፍርድ ቤቶች የተከበረላቸው የመብት ጥያቄ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ተፈጻሚ እንዳይሆንና ያለዋጋ እንዲቀር እያደ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማልማት ከኖሩበት ቀዬ እያስለቀቃቸው ከሚገኙት አካባቢዎች መካከል አንዱ የሆነው የመሀል አራት ኪሎ ባሻወልዴ ችሎት…
የጠቅላላ ሐኪሞችና ስፔሻሊስቶች ከፍተኛ እጥረት ያለባት ኢትዮጵያ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ለታዳጊ አገሮች ያስቀመጠውን ደረጃ እንኳን ማሟላት አለመቻሏ ተገ
“ሥልጠና ለማሰልቸት ሳይሆን ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል ነው” የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና…
“ጥቁር ሰው” አልበም ሊመረቅ ነውበድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና በአዲካ ኮሙዩኒኬሽንና ኢቨንትስ ኩባንያ መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካዘዛቸው አሥር ቦይንግ 787-8 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች መካከል የመጀመርያዎቹ ሁለቱ በመጪው ነሐሴ ወር አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ወደ ግንባር የመሸጋገር ሒደት አባላቱ የሆኑ ሁለት የደቡብ ፓርቲዎች በገጠማቸው የፋይናንስ
ባለፈው ኅዳር ወር 125ኛ ዓመት እንደሞላት የተነገረላት አዲስ አበባ፣ በርካታ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እየተካሄዱባት ነው:: የዛሬዋ አዲስ አበባ በጣም በር…
ባንኮች የደንበኞቻቸውን ምስጢር የመጠበቅ ሕጋዊ ግዴታ ያለባቸው ቢሆንም፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በሕግ አግባብ ከተቀመጠው ሥርዓት ውጪ የደንበኞችን መረጃ…
የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዘመናት ሲሠራበት የቆየውን በመጽሐፍ ቅዱስና በቁርዓን መሐላ ፈጽሞ ምስክርነት የሚሰጥበትን አሠራር፣ ሙሉ በሙሉ ያስቀ…
መንግሥትም፣ የፖለቲካ ድርጅቶችም፣ ምሁራንም፣ የግሉ ዘርፍም፣ የሲቪል ማኅበረሰቡም፣ ሕዝብም እንደ ሕዝብ ጥሩና አኩሪ ሥራ ሠርተው በታሪክም በትውልድም
– ባላመኑት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች እየተሰሙ ነውከአልቃይዳና አልሸባብ ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ባለፈው ማክሰኞ ማረሚያ ቤት ሆነው ክስ ከተመሠረ
• የሚመጡትን የውጭ ባለሀብቶች የሚከታተል አካል የለምከአሥራ አምስት በላይ ቱባ የዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ጉብ
በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ክስ የተመሠረተባቸው አቶ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ በስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለግንቦት 3
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን አማራ ሳይንት ወረዳ በምትገኘውና ዛሬ በምትነግሠው ርእሰ አድባራት ተድባበ ማርያም ገዳም ለንግሥ በመጓዝ ላይ የነበሩ 17 ሰዎ
አዲስ አበባ ከተማችን እያደገች ናት፡፡ በዓለማችን በፍጥነት እያደጉ ካሉ ከተሞችም አንዷ ሆናለች፡፡
• የአክሰስን ማኔጅመንት የዱባዩ ኩባንያ ይረከባልአክሰስ ሪል ስቴት እየገነባችው ያሉትንና ወደፊት የሚገነባቸውን መኖርያ ቤቶች በሽርክና ለማልማት
“ዳያስፖራውም ብሶት እኛም ብሶት ካወራን ለውጥ አናመጣም” አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝለዳያስፖራው መረጃ ለመስጠትና ችግሮችን ተቀራርቦ በመነጋገር መፍት…
በትግራይ ክልል በቃፍታ ሑመራ ወረዳ በኤርትራ አዋሳኝ በሆነው የተከዜ ወንዝ ልዩ ስሙ ፅርግያ ግርማይ በተባለው አካባቢ፣ በባህላዊ መንገድ ወርቅ በማውጣት
የነባር ስኳር ፋብሪካዎች ማስፋፊያና የአዳዲስ ፕሮጀክቶች ልማት ሥራዎች በአቅም ውሱንነት ምክንያት በታቀደላቸው የጊዜ ሰሌዳ አለመከናወናቸውን የስኳር
የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ የመሠረተባቸውን የአስገድዶ መድፈርና ከሕግ ውጭ ይዞ ማቆየት ወንጀል መከላከል ባልቻሉት ‹‹የ24 ቀበሌ ልጆች››፣ በሳምሶን ግዛቸው (ሳ…
ባለፈው ዓመት ሚያዝያ 30 ቀን 2004 ዓ.ም በልጁ እናት ላይ አንድ ሊትር ሰልፈሪክ አሲድ ደፍቶ ከተሰወረ በኋላ፣ ደቡብ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር የዋለው ግለሰብና…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሪም ትሬዲንግ ኩባንያ ባለአራት ኮከብ ሆቴል እንዲገነባበት በድርድር የሰጠው ቦታ ቅሬታ አስነሳ፡፡
ጥረት ኢንዶመንት የዳሸን ቢራ ፋብሪካን የማምረት አቅም ለማሳደግ ከእንግሊዙ ኩባንያ ዱት ኢቨስትመንት ግሩፕ ጋር የሚያካሂደውን ድርድር አጠናቆ ሊፈራረም …
– በቅርቡ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ይቀርባልለአገር ውስጥ ገበያ የሚቀርቡ የነዳጅ ውጤቶችን የሚቀይጡና የሚቀሽቡን የሚቀጣ አዋጅ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት…
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የዓለማችን ግዙፍ ኩባንያ በኢትዮጵያ ውስጥ የንግድ ሥራ ሊጀምር እንደሆነ እየተሰማ ነው፡፡ ዓመታዊ የሽያጭ ገቢው 4.5 ቢሊዮን ዶላር እ
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከእንደራሴዎች ለቀረበላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠታቸው…
– የኮንትሮባንድ ንግድ መድራቱ በምክንያትነት ቀርቧልከትንሳዔ በዓል ጀምሮ ባልታሰበ ሁኔታ የሥጋ ዋጋ በመናሩ የተነሳ መግዛት እንዳቃታቸውና እንዳስደነገ
ዘፋኝ እከሌ ወይም እከሊት፣ አቀናባሪ እከሊት ወይም እከሌ ሳይባል ‹‹የኮፒ ራይት›› ገደብ ሳይደረግባቸው፣ በየቤቱ ሰው ለራሱ የሚያዜማቸውና ስሜቱን የሚ…
በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ፈቃድ የተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች በ2003 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ፈቃድ ከተሰጣቸው ፕሮጀክቶች ጋር ሲነፃፀሩ፣ በ
እ.ኤ.አ በ2005 በአፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ስፖንሰርነት የተደረሰው ስምምነት በወቅቱ በሱዳን ለተከሰተው አጠቃላይ ቀውስ መድኃ…
ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የተለቀቀው የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ጥቁር ሰው›› አልበም በ300 ሺሕ ሲዲና በ120 ሺሕ ካሴት ሽያጭ፣ በአጠቃላይ ከሳምንት ባነ
– ርብ ግድብ ውኃ አያጠራቅምምየግልገል ጊቤ ቁጥር አንድ የኃይል ማመንጫ ግድብ በደለል የመሞላት ችግር አስቸኳይ መፍትሔ ካልተሰጠው፣ በአገሪቱ ላይ የሚ
– ስድስት ብቻ ቀርተዋልበዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መጨረሻ ከባዮፊውል 1.6 ቢሊዮን ሊትር ከዕፅዋት ነዳጅ ለማምረት ቢታቀድም፣ በመስኩ ተሰማርተው …
በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን ይኖሩ የነበሩ የአማራ ክልል ተወላጆችን ጉዳይ የሚያጣራ ኮሚቴ መቋቋሙን ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ በዳዮች የአጣሪ ኮሚቴ አባል መሆ