ሥራው በመቀላጠፍ ላይ በሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚፈጠረው ሰው ሠራሽ ሐይቅ በቀጣይ የሚገነባውን የመንድያ ኃይል ማመንጫ ግድብን እ

በሚቀጥለው ዓመት አሥረኛ ዓመቱን የሚያስቆጥረውን የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን በድጋሚ የሚከልስ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፣ በከተማ አስተዳደሩ ሥራ አስ…

የኢንተርኔት አገልግሎት ችግር በሲስተሙ ላይ እክል ፈጥሯልየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ ተግባራዊ ባደረገው አዲሱ የኮር ባንቢንግ ሲስተም በመላ አገሪቱ …

በታንዛንያ አቋርጠው ማላዊ ለመግባት በኮንቴይነር ታጭቀው ይጓዙ ከነበሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ውስጥ ቢያንስ አርባ አምስቱ ጫካ ውስጥ ሞተው መገኘታቸው …

በእነ አንዷለም አራጌ መዝገብ በሽብርተኛነት ተጠርጥረው በፌደራል ዓቃቤ ሕግ ክስ የተመሰረተባቸው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 24 ተከሳሾች ሰኔ 20 ቀን 200…

የወለኔ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እሑድ ሰኔ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. በመሀል አምባ የጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ በፖሊስ ኃይል (ተበትኗል) ተበተነ፡፡

•    በዓመት ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ ፖታሸ ለመሸጥ ታቅዷልበኢትዮጵያ ፖታሽ ለማምረት በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው አላና ፖታሽ ምርምር በሚያ…

በጋምቤላ ክልል ለሻይ ቅጠል ልማት በወሰደው ሰፊ መሬት ምክንያት ከፍተኛ ውዝግብ አስነስቶ የነበረው የህንድ ኩባንያ ጣውላ ሲያመርት ተገኘ፡፡

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለቱርክ ግዙፍ ኩባንያ ያፒ ሜርካንዚ የ1.7 ቢሊዮን ዶላር የባቡር መስመር ግንባታ ሥራ ሰጠ፡፡ ገንዘቡ ከቱርክ ኢምፖርት ኤ

–    ጉዳዩን ፌዴራል ፖሊስ ይዞታልበቂርቆስ ክፍለ ከተማ በካዛንቺስ ሱፐር ማርኬትና በኢትዮጵያ ልማት ባንክ መካከል ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አን

ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን (ተመድ) የአባልነት ቅጽ የሞላችበት 67ኛ ዓመት ትናንት በተባበሩት መንግሥታት ጽሕፈት ቤት ባለሥልጣናት፣ አምባሳ

‹‹ተማሪዎቹ ስለፈጸሙት ድርጊት ምንም አንናገርም››  የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተርከ50 ዓመታት በላይ በማስተማር በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያንን ለከፍተኛ ደ

ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ይወጣበታል ተብሎ ለሚጠበቀው የአዲስ አፍሪካ ሁለገብ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል የሚውል ካፒታል ለማሳሰብ ለተ…

በአገሪቱ ውስጥ በየደረጃው ያሉ የበላይ አመራሮች ለውጥን የመምራት ክህሎት በተፈለገው ደረጃ ያልዳበረ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በዳዊት ታዬና በዘካሪያስ ስንታየሁየኢትዮጵያ ምርት ገበያን ለመመሥረት ሐሳብ በማፍለቅና በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲያገለግሉ የቆዩት ዶክተር እሌኒ ገብረ

ከአፍሪካ አገሮች ኢትዮጵያ የተሻለች ናት እያልን ስናስተጋባ ብንቆይም፣ በአሁኑ ጊዜ ግን ኢትዮጵያ የምትኮራበት ደረጃ ላይ ሳይሆን የምታፍርበትና የምትሰ

•    ነገ ለውይይት ይቀርባልየኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በመላ አገሪቱ ከሚገኙ የከተማ አስተዳደሮች ለኢንዱስትሪ ዞን ግንባታ የሚሆኑ ቦታዎችን በውክልና ተረ

ከጥቂት ዓመታት በፊት ለመጀመርያ ጊዜ ኢትዮጵያን የጎበኘ አንድ ኡጋንዳዊ ጦማረኛ፣ በስብሰባ ምክንያት አዲስ አበባን ሲጎበኝ ከታዘባቸው ጉዳዮች አንዱ ዘመ…

የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን ከመቀሌ ከተማ እስከ ወልዲያ (ጎራ ገበያ) ድረስ ያለውን 260 ኪሎ ሜትር የባቡር ሐዲድ እንዲዘረጋለት ከቻይና ኮሙዩኒኬሽን ኮንስት…

•    ተጠቃሚ ሳይፈቅድ የንግድ ማስታወቂያ በተጠቃሚ ስልክ አይሰራጭም  •    የጋዜጦች የማስታወቂያ ሽፋን ከ70 በመቶ መብለጥ የለበትም  •    የውጭ ማስታ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ 777 የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ ጉዳት በማድረስ አራት ሚሊዮን ብር አክስረውኛል በማለት ከሥራ አባሯቸው የነበሩትን ሁለ…

ከጂቡቲ ወደብ ዕቃቸውን ማንሳት ያልቻሉ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት መላ እዲፈልግላቸው ጠየቁ፡፡ ንግድ ም

‹‹ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ጤንነት ላይ ናቸው – ኤርትራ የተሟላ ጦርነት መክፈት አትችልም››አቶ ሽመልስ ከማል፣የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት…

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ሁለት መንገዶችን ለመገንባት ያወጣውን ጨረታ ላሸነፉ ሁለት ተቋራጮች ከ327.7 ሚሊዮን ብር በላይ ለመክፈል ሰኔ 15 ቀን 2004 ዓ….

ከአራት ዓመት በፊት በኤርትራና በሌሎች የዓረብ አገሮች ድጋፍ ሶማሊያን በመላ በቁጥጥር ሥር አውሎ የነበረው የእስላማዊ ፍርድ ቤቶች ኅብረት፣ የኢትዮጵያን…

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የተለያዩ የክስ ሒደቶችን የሚያስችሉ ዳኞች በተገልጋዮች ላይ በሚያደርሱት ቁጣ፣ ተገልጋዮቹ በችሎቱ የተገኙበትን ጉዳይ ሳያስረዱ ተ

የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት መጨናነቅ በሚያስወግዱ ሰባት መንገዶችን መገንባት የሚያስችል የፋይናንስ አቅርቦ…

የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች በመሥርያ ቤታቸው ከመዋቅር ሪፎርም በኋላ እየተደረገ ባለው ምደባ፣ ከአድልዎ ነፃ አይደለም በማለት የኢትዮጰያ ስኳር ኮር…

የትራንስፖርት ባለሥልጣን ከአሁን ወዲያ ባጠፉ ቁጥር ለአሽከርካሪዎች ደረሰኝ እየተሰጠ መቅጣት ብቻ አይበቃም በማለት፣ ከስድስት ጊዜ በላይ የትራፊክ ደን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሐዊ የትምህርት ሥርጭት እንዲኖር ለማድረግ በ2004 በጀት ዓመት በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች ሊገነባቸው የነበሩ የቴክኒክና

የሕወሓት መሥራች የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የዓረና ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ አባል የሆኑት አቶ አስገደ ገብረ ሥላሴ ‹‹ጋህዲ›› በተሰኘው የትግርኛ ተከታታይ…

ረዳት ፕሮፌሰር ናስር ዲኖ፣ በምሥረታ ላይ የነበረው የዘምዘም ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ
ኢትዮጵያ ውስጥ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት የአንድ መቶ ዓመታት ዕድሜ አ

ከዓለም ግንባር ቀደም የማዕድን ኩባንያ የሆነውና በአፋር ክልል በፖታሽ ማዕድን ፍለጋ ሥራ ላይ የተሰማራው ቢኤችፒ ቢሊተን የተሰኘው ግዙፍ የአውስትራሊያ

ይበል ኢንዱስትሪያል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ለውጥ ለማምጣት በማሰብ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመጠቀም የሚችሉ…

–    ተከራዮች ክሳቸውን አንስተዋልየኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተርሚናል 1 እና 2 የመንገደኞች አዳራሽ ውስጥ የ

•    የኢኮኖሚ ዕድገቱን ትንበያ ከአምስት ወደ ሰባት በመቶ አሻሽሏል•    የዋጋ ግሽበት ወደ ነጠላ አኅዝ አይወርድም እያለ ነው•    የውጭ ምንዛሪ ክምች

በትግራይ ክልል ቃፍታ ሑመራ ወረዳ የተከፈተው የዓረና ትግራይ ሉዓላዊነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ አዲስ ጽሕፈት ቤት መዘረፉን ፓርቲው አስታወቀ፡፡

–    ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር ውለዋል ላለፉት አምስት ዓመታት ያህል በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት በተለያዩ የሥራ ክፍሎች ይሠራ

“ክሱ የተመሠረተው ያላግባብ ስለሆነ መከሰስ አልነበረበትም” የየካ ፍትሕ ጽሕፈት ቤትየፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በአትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ላይ መሥርቶት የነበ…

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 01/02 ጥቁር ዓባይ ጠጠር መፍጪያ አካባቢ ግንቦት 28 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ …

–    ቃል የገቡት 150 ሚሊዮን ብር ነበር በተለያዩ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ሥራ ተቋራጮች ለህዳሴው ግድብ ቃል ከገቡት 150 ሚሊዮን ብር ውስጥ 10 በመቶው

–    በሁለት ፖሊሶች ላይ የአካል ጉዳት አድርሰዋልየፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ግንቦት 24 ቀን 2004 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ሸንሌ ዞን ሆራ ቀበሌ

ዶ/ር አብዱላህ አንቴፕሊ፣ በአሜሪካ ዱክ ዩኒቨርሲቲ የእስልምና ጥናት መምህርግንቦት 20 ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ የደርግን ወታደራዊ መንግሥት ያስወገደበትን 2…

አዎን በእርግጠኝነት ብዙ የሚያኮሩ የኢትዮጵያዊነት ማሳያዎች አሉን፡፡ ለረዥም ጊዜ ያሳየናቸው፡፡ ካልተጠነቀቅንላቸው፣ ካልጠበቅናቸው፣ ካላዳበርናቸው…