የ114 ዓመታት ዕድሜ ያለውና የልጅ ኢያሱ ማረፊያ የነበረው ሕንፃ ሊፈርስ ነው
– ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አቤቱታ ቀርቧል
በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውና 114 ዓመትን ዕድሜ ያስቆጠረው ልጅ ኢያሱ እንደ ቤተ መንግሥት ያርፉበት የነበረውን ታሪካዊ ሕንፃ ለማፍረስ ከተማው ማጠሩን የድሬዳዋ ሐረር ቅርስ ባላደራ ማኅበር ለሪፖርተር ገለጸ፡፡