የጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው የቀብር ሥርዓት ተፈጸመ

ባለፉት ስምንት ዓመታት ከአዲስ አበባ ለጀርመን ሬዲዮ ጣቢያ (ዶቼቬሌ) የአማርኛ ድምፅ ዘጋቢ የነበረው ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው የቀብር ሥርዓት በተወለደበት በጐንደር ከተማ ሐምሌ 9 ቀን 2004 ዓ.ም ተፈጸመ፡፡