ለተነገረን ‹‹አርዕስተ ዜና›› ከጠቅላይ ሚኒስትራችን ‹‹ዜና በዝርዝር›› እየጠበቅን ነው

ከጥቂት ወራት በፊት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ‹‹ግልጽና ግልጽ›› በሆነ መንገድ በግሉ ዘርፍ ብቻ ሳይሆን፣ በመንግሥት ውስጥም ‹‹የመንግሥት ሌቦች›› እንዳሉ ተናግረዋል፡፡ ንግግራቸውም በይፋ ለሕዝብ ተሰራጭቷል፡፡