ለቻይና ኩባንያ የተሰጡ የወርቅ ፍለጋ ፈቃዶች ተሰረዙ
• ሚድሮክና ማዕድን ሚኒስቴር በሮያሊቲ ክፍያ አልተስማሙም
የማዕድን ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የወርቅ ፍለጋ ሥራ ለሚያካሂደው የቻይና ኩባንያ የሰጣቸውን ሁለት የወርቅ ፍለጋ ፈቃዶች ሰረዘ፡፡