‹‹ኢህአዴግ በቆሎ፣ ሙዝና ቡና መትከል የጀመራችሁት እኔ ከመጣሁ በሁዋላ ነው ሊለን ይፈልጋል› ተሳታፊዎች ወደ ደቡብ ክልል በአንድ ወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ዘመቻ ያደረገው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሰኔ 23 ቀን 2004 ዓ.ም በደራሼ ልዩ ወረዳ ጊዶሌ እና ሰኔ 24 ቀን 2004 ዓ.ም ደግሞ በደቡብ ኦሞ ጅንካ ከተማ ከህዝቡ ጋር በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ምክክር […]

አንድ የተለመደችን ተረት ትንሽ ለማሻሻል ጥረት አድርጌ ልንገራችሁማ…. ሰውየው ዕድሜ ጠገብ መሆናቸውን ለማወቅ ጠጉራቸውን ተመልክቶ ብቻ መረዳት ይቻላል። አንድም እንኳ ጥቁር ጠጉር አይታይባቸውም። ሙሉ ነጭ ጥጥ የመሰለ ባለ ግርማ ሞገስ ጠጉር ባለቤት ናቸው! ልጅየው ዕውቀት ጠገብ እንዳልሆነ ለማወቅ አነጋገሩን ብቻ ሰምቶ መረዳት ይቻላል። አንድም እንኳ ብስለት ያለው ነገር አይታይበትም። ሙሉ ነጭ የሆነ ከለር አልባ አነጋገር […]

ኦቨርሲስ ኢንፍራስትራክቸር አላያንስ የተሰኘው የህንድ ኩባንያ ከአዋሽ ጂቡቲ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ግንባታ ሥራ እንዲሰጠው፣ የኢትዮጵያ ምድር ባቡ

ለትምህርቱ ዘርፍ በተመደበው ከፍተኛ በጀት በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተቋቁመው በየዓመቱ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ምሩቃን እየወጡ ነው፡፡

በኢትዮጵያ የሦስት ዓመታት ቆይታቸውን አጠናቀው በመጪው ማክሰኞ ወደ ባግዳድ ለሌላ ተልዕኮ ያመራሉ፡፡

በተከሰሱበት የሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ መሆናቸው ተረጋግጦ ፍርድ ከተሰጠ በኋላ፣ የቅጣት ማቅለያ ሐሳብቸውን እንዲያቀርቡ ፍርድ ቤቱ ሲያሳውቅ በቅድ

ኢትዮጵያ በግዳጅ ሰፈራ እያካሄደች ነው በሚል በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሲቀርብ የነበረውን ውንጀላ መሠረተ ቢስ ሆኖ እንዳገኘው የአውሮፓ ኅብረት አስ

በአገራችን የሚደረገው፣ ስለአገራችን የሚነገረውና በዓለም ደረጃ መዳቢዎች ተሰራጨ የሚባለውን ሪፖርት ስንመረምረው ‹‹እሰይ›› የሚያሰኝ እናገኝና፣ ‹

ሥራው በመቀላጠፍ ላይ በሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚፈጠረው ሰው ሠራሽ ሐይቅ በቀጣይ የሚገነባውን የመንድያ ኃይል ማመንጫ ግድብን እ

በሚቀጥለው ዓመት አሥረኛ ዓመቱን የሚያስቆጥረውን የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን በድጋሚ የሚከልስ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፣ በከተማ አስተዳደሩ ሥራ አስ…

የኢንተርኔት አገልግሎት ችግር በሲስተሙ ላይ እክል ፈጥሯልየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ ተግባራዊ ባደረገው አዲሱ የኮር ባንቢንግ ሲስተም በመላ አገሪቱ …

የታንዜንያ መንግስት በግዛቱ ስለሞቱት 43 ኢትዮጵያውያን ቀብር ጉዳይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋር እየተነጋግረ እንደሆነ ታወቀ

በእነአንዱዓለም አራጌና እስክንድር ነጋ ብይን ላይ ቅሬታዎቹ እየተሰሙ ያሉት በሃገር ውስጥና ከሃገርም ውጭ ከተለያዩ አካላት ነው፡፡

በኢትዮጵያ መላውን ሙስሊም ማኅበረሰብ በቀጥታ የሚያሣትፍ ምርጫ ለማካሄድ የጊዜ ሠሌዳ መውጣቱን የኢትዮጵያ ዑለማዎች ምክር ቤት አስታወቀ።

የእነ አንዱዓለም አራጌን ክስ ሲከታተል የነበረው ፍድር ቤት ሰኔ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. በተሰየመው ችሎት፣ ሁሉንም ተከሳሾች ጥፋተኞች በማለት ውስኔ ሰጥቷል፡፡ አቶ መለስ ዜናዊ በተለያዩ አጋጣሚዎች የታሳሪዎችን ጥፋተኛነት በአደባባይ የተናገሩትን፣ ፍርድ ቤቱ በጹሁፍ አንብቦታል፡፡ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ፍርድ ቤቶች ነጻነት የሚባል ፈጽሞ የሌላቸው ተቋሞች መሆናቸውን ከማሳየት ያለፈ ፋይዳ አልነበረውም፡፡ በተጨማሪም የፍትህ ተቋማት ህውሓት/ኢህአዴግ በስልጣን እስካለ […]

በፖላንድ መዲና ዎርሶ ዛሬ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በሚደረገው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የጀርመን እና የኢጣልያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ይጋጠማሉ። አሸናፊ

ቴአትር የተለያዩ ባህሎችን በማቀራረብ የሚያበረክተው ድርሻ ላቅ ያለ ነው። እዚህ ጀርመን ሐገር ቦን ከተማ ውስጥ ዶቼ ቬለ ሬዲዮ ጣቢያ ባዘጋጀው ዓለምአቀፍ …

በእነ አቶ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በትናንትናው እለት በ24 ተከሳሾች ላይ የተሰጠውን የጥፋተኝነት ብይን እንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በጥብቅ …

ትላንት ሁለት አሳዛኝ ዜናዎች ሰምቼ ደብቶኝ ነበር የዋልኩት። ሲጠበቅ የነበረው የእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ “አሸባሪ ናችሁ!” በሚል ፍርድ መደምደሚያ አግኝቷል። ቀጣዩ ምን ይፈረድባቸው ይሆን? የሚለው ነው። ጊዜውን ጠብቆ አብሮ የምናየው ነው። ነገር ግን አንድ ጥይት እንኳ ተኩሰው የማያውቁ ግለሰቦች “አሸባሪ” ተብለው በይፋ ሲፈረድባቸው ስናይ ድብርት ሲያንሰን ነው! ሌላው አሳዛኝ ዜና ደግሞ ወደ ደቡብ አፍሪካ […]

ትላንት ሁለት አሳዛኝ ዜናዎች ሰምቼ ደብቶኝ ነበር የዋልኩት። ሲጠበቅ የነበረው የእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ “አሸባሪ ናችሁ!” በሚል ፍርድ መደምደሚያ አግኝቷል። ቀጣዩ ምን ይፈረድባቸው ይሆን? የሚለው ነው። ጊዜውን ጠብቆ አብሮ የምናየው ነው። ነገር ግን አንድ ጥይት እንኳ ተኩሰው የማያውቁ ግለሰቦች “አሸባሪ” ተብለው በይፋ ሲፈረድባቸው ስናይ ድብርት ሲያንሰን ነው! ሌላው አሳዛኝ ዜና ደግሞ ወደ ደቡብ አፍሪካ […]

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ የወንጀል ችሎት የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል፣ በሀገር ክህደትና ሕገ መንግሥታዊውን ሥርዓት በኃይል ለማፍረስ

Ethiopia Zare (ረቡዕ ሰኔ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. june 27, 2012)፦ በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በአወዛጋቢው የሽብርተኝነት አዋጅ ጋር በተያያዘ ከመስከረም ወር ጀምሮ

ያሳለፍነው ግማሽ ምዕተ ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰብአዊ ክብሩና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የታገለበት ዘመን ነው፡፡ ይሁን እንጂ የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ ባለቤት ለመሆን እስካሁን አልታደለም፡፡ እኔም በተፈጠርኩበት በዚህ ዘመን ለራሴ፣ ለልጆቼና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ዴሞክራሲና ነፃነት እንደሚገባን በማመን አቅሜ በፈቀደው መጠን ታግያለሁ፡፡ ይኼን በማድረጌ በማንም ላይ በክፋት አልተነሳሁም፤ ይኼን በማድረጌ ህግ ጥሼ አላውቅም፤ ይኼን በማድረጌ በደሃዋ ሃገሬ ጥቅም ላይ […]

በታንዛንያ አቋርጠው ማላዊ ለመግባት በኮንቴይነር ታጭቀው ይጓዙ ከነበሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ውስጥ ቢያንስ አርባ አምስቱ ጫካ ውስጥ ሞተው መገኘታቸው …

ሰሞኑን በአርምሞ ሰነበትኩ፡፡ በሀገር ቤትም ሆነ በውጪው አሳዛኝና አስገራሚ ዜናዎችና ሀተታዎች ግን እየተደነቅሁ፣እየቆዘምኩና እየተሳቀቅሁ ከርሜያለሁ፡፡ በተለይ በተለይ በሁለቱ ጉዶች – መለስና አሳድ፡፡ እንደነዚህ ሁለትና ሦስት ቀናት ግን በሰው ልጆች ከንቱነት ተደምሜ አላውቅም፡፡ በመሠረቱ የኢትዮጵያን ጉዳይ ሸለል ካላሉት በእርግጠኝነት ሊያሳብድ ይችላል፤ ወያኔዎቹ ግን ይህን ይፈልጉታል – ጠቅልለን ጨርቃችንን እንድንጥልና ብቻቸውን ካለገልማጭና ካለቆንጣጭ ካለአሳባቂም ሥልጣንና ሀብት ላይ […]

የግብጹ ሙስሊም ብራዘርሁድ በጠባብ ልዩነት አሸነፈ፡፡ እንኳን ደስ ያለው፡፡ ማሸነፍ ደስ ይላል፡፡ እንደማሸነፍ የሚያስደስት የለም፡፡ ይህ እስላማዊ ቡድን በአፄ ሙባረክ ዘመነ መንግሥት ከሕዝቡ 20 በመቶ ብቻ ይደግፈው እንደነበር ሰምቻለሁ፡፡ ዛሬ ግን ሕዝብ ተገልብጦ 53 በመቶ አካባቢ በሚሆን የመራጮች ድምፅ ይሄው እስላማዊ ቡድን አሸነፈ ተብሏል፡፡ ዓለም ዘወርዋራ ስለሆነች ይህ ክስተት አይደንቅም፡፡ የግብጽ ነገረ ሥራ ከኛዋ ከርታታ […]

በእነ አንዷለም አራጌ መዝገብ በሽብርተኛነት ተጠርጥረው በፌደራል ዓቃቤ ሕግ ክስ የተመሰረተባቸው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 24 ተከሳሾች ሰኔ 20 ቀን 200…

የወለኔ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እሑድ ሰኔ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. በመሀል አምባ የጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ በፖሊስ ኃይል (ተበትኗል) ተበተነ፡፡