ባለፉት ስምንት ዓመታት ከአዲስ አበባ ለጀርመን ሬዲዮ ጣቢያ (ዶቼቬሌ) የአማርኛ ድምፅ ዘጋቢ የነበረው ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው የቀብር ሥርዓት በተወለደበት …

ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በግብርና ሚኒስቴር አማካይነት በሊዝ የተፈቀደለትን 1,500 ሔክታር መሬት ለመረከብ በደቡብ ክልል ሸካ ዞን በተገኘበት ወቅት…

በ21 ዓመታት የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በጤንነት ችግር በ19ኛው የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ላይ ያልተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትር መለ

የተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ሰኞ ባካሄደው አስቸኳይ መደበኛ ጉባዔ ከዚህ ቀደም ይደረግ ከበረው በተለየ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተገኝተው ማብራሪያ ሳይሰ

የኢትዮ ቴሌኮም የጥበቃ ሠራተኛና ተባባሪው የኤሌክትሪክ ኃይል በሚቋረጥበት ጊዜ የሞባይል አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያደርጉ የኔትወርክ ማስተላለፊያ መሣር…

–    ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አቤቱታ ቀርቧልበድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውና 114 ዓመትን ዕድሜ ያስቆጠረው ልጅ ኢያሱ እንደ ቤተ መንግሥት ያርፉበት የነበረው

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ታመው ቤልጅየም መዲና ብራስልስ በሚገኝ ሴይንት ሉክ በተባለ ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው መሆኑን በኢንተር

ከአንድ ዓመት በፊት፤ በሰሜን አፍሪቃ የለውጥ እንቅሥቃሴ ከመቀጣጠሉ በፊት፤ በ 1964 እና በ1985 ዓ ም፤ ሱዳናውያን፤ «ወታደራዊ አገዛዞችን ያፈናቀለ፣ አኩሪ የ…

ጤናይስጥልኝ እንደምን አምሽታችኋል ? ዛሬ ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው ፣ አዲስ ዘገባ ሊያቀርብልን በዝግጅት ላይ ነበረ ፣ ግን አልሆነም! እጅግ ያሳዝናል! ከዚህ …

Tweet ተመስገን ደሳለኝ ሰሞኑን አዲስ አበባ በወሬ መጋኛ ተመታለች። ወሬው በአዲስ አበባ ብቻ የተወሰነ አይደለም። በተለይም በአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንደ ጉድ እየተራገበ ነው- የ57 ዓመቱ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በጠና መታመም። ህመማቸውንም ተከትሎ ቤልጂየም ለህክምና መሄዳቸው እና ከፍተኛ ሊባል የሚችል ክብደት የመቀነሳቸውም ወሬ እንዲሁ የመጋኛ ያህል ነው። በእርግጥ የጉብዝናውን ወራት የዱር ፍሬ […]

አርብ ለቅዳሜ አዳር በፖሊስና በአወሊያ መስጊድ ዙሪያ በተሰባሰቡ የሙስሊም ማህበረስብ አባላት መካከል ግጭት ተቀስቅሶ ከመቶ በላይ ታሰሩ 16ሰዎች መቁሰላቸውን የኢትዮጵያ መንግስት ይፋ አድርጓል።

ሰደቃው ሰላማዊና ኃይማኖታዊ ነው በመሆኑ የሚቋረጥበት ምክንያት የለም ሲሉ አንድ የሕዝበ ሙስሊሙ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል አስታወቁ፡፡

የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት የኢትዮጵያ መንግሥት «አሸባሪነትን መዋጋትን ሰላማዊ ድምፆችን ለማፈን እየተጠቀመበት ነዉ» በማለት አዉግዞታል። የሑዩ

መገናኛ ብዙኀን ፤ ዛሬ ዐቢይ ግምት ከሰጧቸው ጉዳዮች አንዱ፣ አዲስ አበባ ውስጥ በ 24 የተቃውሞ የፖለቲካ ሰዎችና ጋዜጠኞች ላይ ፍርድ ቤት ያስተላለፈው ብይን…

ዛሬ አዲሳባ ፍትህ ጋዜጣ ላይ የምትወጣ ስለ አቶ መለስ መጥፋት አበክራ የምትጠይቅ እና የምትጨነቅ አንድ ጨዋታ አለችኝ። ለዝች ብሎግ አንባቢዎች ነገ ትለጠፋለች። እስከዛ ይቺን መቆያ እንኩማ፤ ያው ሁላችንም እንደሰማነው አቶ መለስ ተይዘዋል። ስንቱን ሲይዙ የነበሩት ሰውዬ አሁን ግን ራሳቸው በእግዜሩ በሽታ ተይዘዋል። በህመማቸው ሳቢያም ፓርላማው እንኳ ይኸው የ2005 ዓ.ም በጀቱን እስካሁን አላፀደቀም። እኔ የምለው ግን […]

ዛሬ አዲሳባ ፍትህ ጋዜጣ ላይ የምትወጣ ስለ አቶ መለስ መጥፋት አበክራ የምትጠይቅ እና የምትጨነቅ አንድ ጨዋታ አለችኝ። ለዝች ብሎግ አንባቢዎች ነገ ትለጠፋለች። እስከዛ ይቺን መቆያ እንኩማ፤ ያው ሁላችንም እንደሰማነው አቶ መለስ ተይዘዋል። ስንቱን ሲይዙ የነበሩት ሰውዬ አሁን ግን ራሳቸው በእግዜሩ በሽታ ተይዘዋል። በህመማቸው ሳቢያም ፓርላማው እንኳ ይኸው የ2005 ዓ.ም በጀቱን እስካሁን አላፀደቀም። እኔ የምለው ግን […]

የአውሮጳ ህብረት አባል መንግሥታት፡ የህብረቱ ምክር ቤት እና ኮሚሽን የህብረቱን አባል ሀገራት የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ አንድ ወት ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔ

ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ እና የዋናውና የሕዝብ ግንኙት ኮሚቴውም አባል ኢስታዝ አሕመዲን ጀበል ዛሬ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸው መ

በ1998 ዓ.ም አካባቢ ከጓደኞቼ ጋር ሆኜ፤ ለአንድ ስታስቲክሳዊ ስራ ወደ ወደ አርማጭሆ አካባቢ ሄጄ ነበር። በወሬ ደረጃ ስንሰማው የነበረ “አርበኞች ግንባር” በመባል የሚታወቅ የታጠቀ ቡድን እዚህ አካባቢ “በህይወት” መኖሩን ሰማሁ። ለስታስቲክሳዊ ስራው የገጠሩን መንደር መንገድ እንዲመሩን የተመደቡልን የመንግስት ታጣቂዎች ነበሩ። እኔ እና ሌሎች ከአዲሳባ ለስራ ወደ እዚህ የመጣን ልጆች ስለ አርበኞች ግንባር በደንብ ለማወቅ ጉጉት […]

የዓለምአቀፉ የግብርና ልማት ድርጅቱ ካናዮ ንዋንዜ ይህንን አስተያየታቸውን የሰጡት ዋሽንግተን ዲሲ ላይ በተካሄደው የጂ ስምንት ስብሰባና በውጤቱ ላይ አተኩረው በቅርቡ በኢንተርኔት ባሄዱት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡

ትላንት ሐምሌ 2/ 2004 ዓ.ም ታዋቂው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ኬኒያ በሚገኘው ኤርትራ ኤንባሲ መታየቱን ናይሮቢ የሚገኙ ኤርትራዊ ወዳጆቼ ነገሩኝ። ኃይሌ ገብረስላሴ ኤርትራ ኤንባሲ ምን ይሰራል!? በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት የጭምጭምታ ወሬዎችን መናቅ አይገባም። ከዚህ በፊት ራሱ ኃይሌ ገብረስላሴን ጨምሮ ሌሎችም ራሳቸውን “ሽማግሌ” ብለው የሚጠሩ ግለሰቦች ተሰባስበው በቃሊቲው እስር ቤት ሲመላለሱ ነበር። የሚል ጭምጭምታ በሰማን በማግስቱ […]

ሰሞኑን ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን “አንድ ሀገር ብዙ ሃይማኖት” በሚል ርዕስ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶን እንደ ቡና ደጋግመን ጠጥተነዋል። ዶክመንተሪው ርዕሱ ደስ ይላል። እውነት ነው ኢትዮጵያ አንድ ናት እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሃይማኖት አለ መኖርም አለበት። (በመርህ ደረጃ ይሄ ትክክል ነው! (ወይ መርህ…! አትሉኝም!?)) የኢቲቪ ዶክመንተሪ ግን ሆነ ብሎም ይሁን ሰይጣን አሳስቶት አንዱን በአንዱ ላይ ጭራሽ የሚያነሳሳ […]

«ለማስተዋወቂያ ያወጣነው የገንዘብ ወጪ አነስተኛ ነው። ሂሳቡ ገና ባለመሰላቱ ይሄ ነው የሚባል ቁጥር መናገር ግን አልችልም። ከወገኖቻችን ጋር አብረው የሚኖሩ አፍሪካውያን-አሜሪካውያንና ሌሎች ዜጎችም አንድ ላይ የሚያያዝ ዝግጅት ነው። በሥራችን በጣም ረክተናል።» ESAONE «ገንዘብ በገፍ በማፍሰስ በውጭ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ ለመከፋፈል የተደረገ ያልተሳካ አሳዛኝ ጥረት ነበር። መና ቀርቷል።» የቡድኑ ተቃዋሚዎች።

የመገናኛ ብዙኃን ተቋሙ ራሱ የጋዜጠኛውን የሞያ ብቃት አረጋግጦ ከሚፈጽመው በስተቀር በዩናይትድ ስቴትስ ጋዜጠኛውን ለሥራው ፍቃድ የሚሰጥና የሚጠይቅ ወገን የለም

በተመስገን ደሳለኝ (ፍትህ ጋዜጣ – አዲስ አበባ)
አዲስ አበባ በለውጥ ፍላጐት ከአፍ እስከ ገደቧ ታጥናለች። እዚህም እዚያም የፖለቲካ ወግ ይጠሰቃል። በቡድን …

•    ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አቤቱታ አቀረበየኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ዕቃ የማጓጓዝ ሥራዎች በሙሉ በሞኖፖል ተ

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ከወሎ ሠፈር ወደ ጐተራ በሚወስደው መንገድ ወንጌላዊት ሕንፃ ሥር የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጐተራ ቅርንጫፍን ሰኔ 29 ለ30…

ከጥቂት ወራት በፊት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ‹‹ግልጽና ግልጽ›› በሆነ መንገድ በግሉ ዘርፍ ብቻ ሳይሆን፣ በመንግሥት ውስጥም ‹‹የመንግሥት

–    የምርት ገበያ አዲሱ ሥራ አስፈጻሚ በዚህ ወር ሥራ ይጀምራሉየኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር እሌኒ ገብረ መድኅን በምርት ገበያው ለአ

ሦስት ልጆቻቸውን በኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት እያስተማሩ የሚገኙት አቶ ተክሉ (ስማቸው ተቀይሯል) ሰሞኑን ከትምህርት ቤቱ የደረሳቸው ደብዳቤ ‹‹ዱብ ዕ

–    ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉየኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሁለት ኦዲተሮች፣ የሒሳብ ምርመራ እንዲያደርጉ ከተላኩበት የግል ድርጅት አንድ ሚሊዮ…