የኢትዮጵያ ምርት ገበያ መስራችና ስራ አስኪያጅ ዶር እሌኒ ገብረመድህን ከምርት ገበያ ስራ አስኪያጅነታቸው በሂደት ሊለቁ እንደሆነ የምርት ገበያው አስታወቀ።

ገሚሱ የኬንያ ዜጎች ልጆችና ወጣቶች ናቸው። በየቤተሰቡ፣ በአማካዩ 4 ልጆች ይወለዳሉ። ብዙዎች ልጆች፣ 8ኛ ክፍል ሳይደርሱ፣ የማይከፈልበትን የመንግሥት ት/…

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ እንግዲህ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ጣጣው ይሄው ነው። እያንዳንዷ ጥቃቅን ጉዳይዎ ሁላ ለአደባባይ ትበቃለች። ባለፈው ጊዜ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ደሞዝ ልክ የሰማን ሰሞን፤  ፕሮፌሰር መስፍን በፃፉት አንድ መጣጥፍ ላይ “ስድስት ሺህ አራት መቶ ብር ላጥ እያደረጉ ማሰር ሰለቸን አይባልም! በአግባቡ ከሆነ ማሰርም መፍታትም ስራዎ ነው!” ብለው ወረፍ አድርገዎት ነበር። እናም መተቸትም መወረፍም የስራዎ አካል ነው […]

ወሰንሰገድ ገብረኪዳን “የቃሊቲው ሚስጢር” የሚል መጽሀፍ ማሳተሙን ተከትሎ አንድ ስማቸውን ያልገለጡ “የመጽሀፉ ገምጋሚ”በኢትዮሚዲያ እና በኢኤም ኤፍ

በደቡባዊው የኦሞ ሸለቆ፤ ለሸንኮራ ተክል ሲባል ቦታ እንዲለቁ ያስገደዳቸውን በሺ የሚቆጠሩ አርብቶ አደሮችን ከርስት ጉልታቸው እያፈናቀለ ነው ሲል ፣ ከሰ

የጀርመንን የግል ኤኮኖሚ ዘርፍ መዋዕለ-ነዋይ ወደ ኢትዮጵያ በመሳብ ላይ ያለመ አንድ የጀርመንና የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ጉባዔ በቅርቡ ኮሎኝ ከተማ ውስጥ ተካ

ከአራት ዓመት በፊት በኤርትራና በሌሎች የዓረብ አገሮች ድጋፍ ሶማሊያን በመላ በቁጥጥር ሥር አውሎ የነበረው የእስላማዊ ፍርድ ቤቶች ኅብረት፣ የኢትዮጵያን…

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የተለያዩ የክስ ሒደቶችን የሚያስችሉ ዳኞች በተገልጋዮች ላይ በሚያደርሱት ቁጣ፣ ተገልጋዮቹ በችሎቱ የተገኙበትን ጉዳይ ሳያስረዱ ተ

የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት መጨናነቅ በሚያስወግዱ ሰባት መንገዶችን መገንባት የሚያስችል የፋይናንስ አቅርቦ…

የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች በመሥርያ ቤታቸው ከመዋቅር ሪፎርም በኋላ እየተደረገ ባለው ምደባ፣ ከአድልዎ ነፃ አይደለም በማለት የኢትዮጰያ ስኳር ኮር…

የትራንስፖርት ባለሥልጣን ከአሁን ወዲያ ባጠፉ ቁጥር ለአሽከርካሪዎች ደረሰኝ እየተሰጠ መቅጣት ብቻ አይበቃም በማለት፣ ከስድስት ጊዜ በላይ የትራፊክ ደን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሐዊ የትምህርት ሥርጭት እንዲኖር ለማድረግ በ2004 በጀት ዓመት በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች ሊገነባቸው የነበሩ የቴክኒክና

ትላንትና ከስንት ጊዜ በኋላ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትርዬን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አየኋቸው። ያኔ አበበ ገላው በዋሽንግተን ዲሲ ቆሌያቸውን ከገፈፋቸው በኋላ በቴሌቪዥን መስኮት ስናያቸው ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። (በቅንፍ፤ እንደ ድሮ ጎረቤት ብንሆን ኖሮ በቴሌቪዥን መስኮት ሲጠፉብን በሳሎናቸው መስኮት ለማየት ሙከራ እናደርግ ነበር። ዛሬ ግን ሩቅ ሆንና ናፍቆታቸው ሲያስቸግረን ሰነበተ! ብዬ ሀሳቢነቴን ለመግለፅ እወዳለሁ።) አረ እዝች ጋ ሳይረሳ […]

ትላንትና ከስንት ጊዜ በኋላ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትርዬን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አየኋቸው። ያኔ አበበ ገላው በዋሽንግተን ዲሲ ቆሌያቸውን ከገፈፋቸው በኋላ በቴሌቪዥን መስኮት ስናያቸው ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። (በቅንፍ፤ እንደ ድሮ ጎረቤት ብንሆን ኖሮ በቴሌቪዥን መስኮት ሲጠፉብን በሳሎናቸው መስኮት ለማየት ሙከራ እናደርግ ነበር። ዛሬ ግን ሩቅ ሆንና ናፍቆታቸው ሲያስቸግረን ሰነበተ! ብዬ ሀሳቢነቴን ለመግለፅ እወዳለሁ።) አረ እዝች ጋ ሳይረሳ […]

ተመስገን ደሳለኝ (ፍትህ ጋዜጣ – አዲስ አበባ)

ማን ይፈራል ሞት ማን ይፈራል ለእናት ሀገር ሲባል…
(ይህንን መዝሙር ያደመጥኩት በዘንድሮ አመት የግንቦት ሃያ …

ከተስፋዬ ገ/አብ “ሰው ለሰው” የተባለው ድራማ በድንገት ከመጠናቀቁ ጋር በተያያዘ በርካታ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው። ትኩረቴን የሳበው ግን ስለ ተዋንያኑ ውክልና ፌስ ቡክ ላይ የተሰራጨው ወግ ነው። ይችን ቁራጭ መታጥፍ ለመክተብ መነሻ ሆኖኛል። አበበ ባልቻ ሲተውነው የቆየው ገፀባህርይ (አስናቀ አሸብር) እንደ ህወሃት ወኪል ተሰይሞአል። አስናቀ በጠባዩ ለሃገሪቱ ደንታ የለውም። ገንዘብ በጣም ይወዳል። አብሮአደጉን መስፍን ሊበቀለው ይፈልጋል። […]

ሰሞኑን አቶ በረከት ሰምዖን “ኢሳት ቴሌቪዥን ወደ ኢትዮጵያ ከሚገባ ቢላ በአንገቴ…” አይነት ንግግር መናገራቸውን ሰምተናል። እንዴት አደሩ አቶ በረከት…! እኔ የምልዎት ከ “አረብ ሳት” ባለስልጣናት ጋር ያደረጋችሁትን ውይይት ኢሳት ቴሌቪዥን ዘግቦት ተመልክተነው እኮ! እውነት እርሶዎ አፍዎን ሞልተው፤ “የኤርትራ ቴሌቪዥን ከፈለገ ይግባ በኢሳት ጉዳይ ግን አንደራደርም!” ብለው ተናገሩ!? ምነው አቶ በረከት ለራስዎ ስምዎ ጥሩ አይደለም። አንዳንድ […]

“ትእቢተኛ ነገስታት የነበሩት እነ ናቡከደነጾር በጸሎት ተሸንፈዋል” አባ መላከጸሐይ አፈወርቅ
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 710 ቀን 2004 ዓ.ም. June 17, 2012)፦ በቫንኩቨር-

ስም ያለው ነገር ሁሉ ‹‹ያለ›› ነገር ነው እያለ ከልጆቹ’ጋ ሲሟገት የነበረ አንድ ጦማሪ ወዳጄ፥ ስማቸው ከመቃብር በላይ የዋለላቸው ሰዎችም ስማቸውን የሚጠሩ ሰዎች እስካሉ ድረስ ‹‹የሉም›› ማለት አይቻልም – ምክንያቱም ‹‹አሉ›› ብሏል፡፡ መከራከሪያው ለዚህ ጽሁፍ መንደርደሪያ ግብአትነት ብቁ ስለሆነ ያለምንም ክርክር …

እነአልበርት አይንስታይን ስለዘንድሮው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምን ይላሉ? Read more »

የሙስሊሙ ጥያቄዎች ምንድናቸው? አግባብነታቸውና ሕጋዊነታቸው ምን ይመስላል? መንግሥት መልስ ሰጥቻለሁ ይላል፤ አስተባባሪዎቹ አልተመለሰልንም ይላሉ፡፡ የአክራሪነት መሠረቶችና መገለጫዎች በኢትዮጵያ አሉ?

የሕወሓት መሥራች የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የዓረና ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ አባል የሆኑት አቶ አስገደ ገብረ ሥላሴ ‹‹ጋህዲ›› በተሰኘው የትግርኛ ተከታታይ…

ረዳት ፕሮፌሰር ናስር ዲኖ፣ በምሥረታ ላይ የነበረው የዘምዘም ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ
ኢትዮጵያ ውስጥ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት የአንድ መቶ ዓመታት ዕድሜ አ

ከዓለም ግንባር ቀደም የማዕድን ኩባንያ የሆነውና በአፋር ክልል በፖታሽ ማዕድን ፍለጋ ሥራ ላይ የተሰማራው ቢኤችፒ ቢሊተን የተሰኘው ግዙፍ የአውስትራሊያ

ይበል ኢንዱስትሪያል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ለውጥ ለማምጣት በማሰብ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመጠቀም የሚችሉ…

–    ተከራዮች ክሳቸውን አንስተዋልየኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተርሚናል 1 እና 2 የመንገደኞች አዳራሽ ውስጥ የ

•    የኢኮኖሚ ዕድገቱን ትንበያ ከአምስት ወደ ሰባት በመቶ አሻሽሏል•    የዋጋ ግሽበት ወደ ነጠላ አኅዝ አይወርድም እያለ ነው•    የውጭ ምንዛሪ ክምች

በትግራይ ክልል ቃፍታ ሑመራ ወረዳ የተከፈተው የዓረና ትግራይ ሉዓላዊነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ አዲስ ጽሕፈት ቤት መዘረፉን ፓርቲው አስታወቀ፡፡

የግብፅ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት በግብፅ ከቀድሞው ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ መወገድ በኋላ በሀገሪቱ የተካሄደው የመጀመሪያው ምክር ቤታዊ ምርጫ ትክክለኛ…