የአንጌላ ሜርክል የአተንስ ጉብኝት DW Amharic October 9, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ዛሬ በግሪክ መዲና አተንስ ባደረጉት ጉብኝት ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር አንቶኒስዮስ ሳማራስ ጋ ተወያዩ። ሜርክል በዚሁ ስድስት ሰዓት በቆየው ጉብኝታቸው የፊናንስ ቀውስ የገጠማት ግሪክ የጀመረችውን የተሀድሶ ሂደት አሞግሰዋል።