ተመልካቾች ብሔራዊ ቡድኑ ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ዕድሉ በእጁ ላይ ነው አሉ
በጋዜጣው ሪፖርተሮች
በመጪው እሑድ ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም. ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በአዲስ አበባ የመልስ ግጥሚያውን ከሱዳን አቻው ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ የማሸነፍ ዕድሉ በእጁ ላይ መሆኑን የኳስ አፍቃሪያን እየገለጹ ነው፡፡