የ40/60 የቤቶች ምዝገባ ሊጀመር ነው
- 15 ሺሕ ልዩ የቁጠባ ደብተሮች ለባንኮች ተሰራጭተዋል
- ምዝገባው የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል ተብሏል
- የንግድ ባንክ ሠራተኞች አትመዘገቡም መባላቸውን ገለጹ
- “እውነት መሆኑን ከፕሬዚዳንቱ ማረጋገጥ አለብን” የሠራተኛ ማኅበሩ ፕሬዚዳንት
በታምሩ ጽጌ
- 15 ሺሕ ልዩ የቁጠባ ደብተሮች ለባንኮች ተሰራጭተዋል
- ምዝገባው የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል ተብሏል
- የንግድ ባንክ ሠራተኞች አትመዘገቡም መባላቸውን ገለጹ
- “እውነት መሆኑን ከፕሬዚዳንቱ ማረጋገጥ አለብን” የሠራተኛ ማኅበሩ ፕሬዚዳንት
በታምሩ ጽጌ